" አራት ውስጥ ማጠናቀቅ እንፈልጋለን "
በፕርሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ #አምስተኛ ላይ የሚገኙት ማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ የውድድር ዓመቱን " አራት " ውስጥ የማጠናቀቅ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል።
" በሊጉ ተፎካካሪ ቡድን እንደመሆናችን በደረጃ ሰንጠረዡ አራት ውስጥ መጨረስ እና ለዋንጫ መፋለም እንፈልጋለን ፣ ይህ የዘንድሮ ግባችን ነው " ሲሉ ኤሪክ ቴን ሀግ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

" አርሰናልን የምንገጥመበት ሰዓት ጥሩ አይደለም "
በቀጣይ የፕርሚየር ሊጉ መርሐ ግብር አርሰናልን የሚገጥሙት ዌስትሀም ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ አርሰናልን በዚህ ሰዓት መግጠም ትክከለኛው ጊዜ አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል።
እንደ ዴቪድ ሞይስ አስተያየት " አርሰናልን የምንገጥመት ትክክለኛው ጊዜ ከሶስት ዓመታት በፊት ነበር ፣ ሚኬል አርቴታ ቡድኑን ከተረከበ በኋላ አስደናቂ ስራን ሰርቷል " ሲሉ ዴቪድ ሞይስ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በቀጣይ የፕርሚየር ሊጉ መርሐ ግብር አርሰናልን የሚገጥሙት ዌስትሀም ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ አርሰናልን በዚህ ሰዓት መግጠም ትክከለኛው ጊዜ አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል።
እንደ ዴቪድ ሞይስ አስተያየት " አርሰናልን የምንገጥመት ትክክለኛው ጊዜ ከሶስት ዓመታት በፊት ነበር ፣ ሚኬል አርቴታ ቡድኑን ከተረከበ በኋላ አስደናቂ ስራን ሰርቷል " ሲሉ ዴቪድ ሞይስ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው ወደፊት . . . . . .
ከኢትዮጵያ ክለቦች ጋር የሚሰራው ዋናው የስፖርት አልባሳት ባዘዙት ልክ በተያዘልዎት ቀጠሮ በመረጡት ዲዛይን ፣ ቀለም እና ምርጫ ትጥቆችን በጥራት ያመርትልዎታል።
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

ክላውዲዮ ራኔሪ ወደ ሀላፊነት ተመልሰዋል !
ከፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሌስተር ሲቲ ጋር የሊጉን ዋንጫ ማሳካት የቻሉት ክላውዲዮ ራኔሪ ወደ ጣልያን መመለሳቸው ይፋ ሆኗል።
ሀያ ሶስተኛ የአሰልጣኝነት ሀላፊነታቸውን የተረከቡት የ 71ዓመቱ ክላውዲዮ ራኔሪ በሴሪ ቢ የሚገኘውን ካግላሪ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል።
ካግሊያሪ በሴሪ ቢ አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ሲገኙ ባደረጓቸው አስራ ስምንት ጨዋታዎች ያሸነፉት #በአምስቱ ብቻ ነው።

" በራሴ ፈቃድ ሀላፊነቴን እለቃለሁ "
ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር በዓለም ዋንጫው ታሪክ መስራት የቻሉት አሰልጣኝ ዊሊድ ሬግራጉዊ በ 2025 የአፍሪካ ዋንጫ እቅዳቸውን ካላሳኩ ሀላፊነታቸውን እንደሚለቁ አሳውቀዋል።
እንደ አሰልጣኙ አስተያየት " በ 2025 የአፍሪካ ዋንጫ ቢያንስ የግማሽ ፍፃሜውን ማለፍ ካልቻልን ራሴን ከሀላፊነት አነሳለሁ " ሲሉ ዋሊድ ሬግራጉዊ ተናግረዋል።

ፒኤስጂ ከ አል ናስር ?
ክርስቲያኖ ሮናልዶን ለማስፈረም እንደተቃረቡ የሚገለፁት የሳውዲ አል ናስር ክለብ በቀጣይ ቀናት ዝውውሩን ያጠናቅቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ አል ናስር የሚያደርገው ዝውውር እውን ከሆነ ከፒኤስጂ ጋር ጥር 11/2015ዓ.ም እንደሚጫወቱ ይፋ ሆኗል።
ፒኤስጂ በሪያድ ሲስን ካፕ ተሳታፊ የሚሆኑ ሲሆን በዚህም መሰረት የአል ናስር እና አል ሂላል ክለብ ምርጦችን የሚገጥሙ ይሆናል።

የብራዚል የቀድሞ አሰልጣኝ ተዘረፉ !
በኳታሩ የዓለም ዋንጫ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን መምራት የቻሉት አሰልጣኝ ቲቴ በብራዚል ባራ ከተማ በመንገድ ላይ ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ተገልጿል።
ዘራፊው በቡድኑ የዓለም ዋንጫ በጊዜ ስንብት እና ውጤት ደስተኛ አለመሆኑን ተከትሎ የአንገት ሀብላቸውን በመበጠስ ዘርፎ ማምለጡ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።

ቼልሲ የተከላካይ ተጫዋች ሊያስፈርሙ ነው !
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም እየሰሩ ሲገኙ የሞናኮው ቤንዮት ባድያሺል ተቀዳሚ ምርጫቸው መሆኑ ተገልጿል።
ቼልሲ የክሮሽያውን የመሐል ተከላካይ ጆስኮ ግቫርድዮል በቀዳሚነት ማስፈረም ቢፈልጉም የዝውውር ሂሳቡ ከዓለም ዋንጫው በኋላ ከፍተኛ መሆኑ ሌሎች አማራጮችን እንዲመለከቱ አስገድዷቸዋል።
ቼልሲ ፈረንሳዊውን የግራ መስመር ተጫዋች ቤንዮት ባድያሺል ለማስፈረም ከሞናኮ ጋር ንግግር መጀመራቸው ታውቋል።

ማልያችን መለያችን ዋናው ወደ ፊት. . . . .
በወንዶች እና ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ፣ ብሔራዊ ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በልዩ ሁኔታ እናመርታለን ።
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት
ዋናው የዋናው አልባሳት የንግድ ምልክት ነው !

"ሊዮኔል ሜሲ ባሎን ዶርን ለማሸነፍ ቀዳሚ ነው "
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ፖላንዳዊው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ የዓለም ሻምፒዮኑ ሊዮኔል ሜሲ ባሎን ዶርን ለማሸነፍ ቀዳሚው ተመራጭ መሆኑን ተናግሯል።
እንደ ሌዋንዶውስኪ አስተያየት " ሊዮኔል ሜሲ ዓለም ዋንጫውን ካወሰደ በኋላ ባሎንዶርን ለማሸነፍ ቀዳሚው ተጫዋች ነው ፣ አሁን ላይ ሊደሰት ይገባል " ሲል ሌዋንዶውስኪ ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ፖላንዳዊው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ የዓለም ሻምፒዮኑ ሊዮኔል ሜሲ ባሎን ዶርን ለማሸነፍ ቀዳሚው ተመራጭ መሆኑን ተናግሯል።
እንደ ሌዋንዶውስኪ አስተያየት " ሊዮኔል ሜሲ ዓለም ዋንጫውን ካወሰደ በኋላ ባሎንዶርን ለማሸነፍ ቀዳሚው ተጫዋች ነው ፣ አሁን ላይ ሊደሰት ይገባል " ሲል ሌዋንዶውስኪ ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ማን ይሆናል ?
የዘንድሮው የውድድር ዓመት የተደረጉ ውድድሮችን ተከትሎ #ሰባት ግብ ጠባቂዎች የዓመቱ ምርጥ ለመባል በፉክክር ላይ ይገኛሉ።
በዚህም መሰርት :-
- ያሲን ቦኑ ( ሞሮኮ )
- አሊሰን ቤከር ( ብራዚል )
- ቲቡዋ ኩርቱዋ ( ቤልጅዬም )
- ዶሚኒክ ሌቫኮቪች ( ክሮሽያ )
- ኤምሊያኖ ማርቲኔዝ ( አርጀንቲና )
- ማይክ ማይጋን ( ፈረንሳይ )
- ማኑኤል ኑየር ( ጀርመን ) ለዓመቱ የፊፋ ምርጥ ግብ ጠባቂት በእጩነት የቀረቡ ግብ ጣበቂዎች ሆነዋል።

" በዣቪ እርግጠኛ ነኝ "
የቀድሞ የባርሴሎና አይረሴ የመሐል ሜዳ ተጫዋች አንድሬስ ኢኔስታ የቀድሞ የቡድን አጋሩ ዣቪ ሀርናንዴዝ ባርሴሎናን ወደ አሸናፊነት ይመልሰዋል ሲል ተናግሯል።
" ባርሴሎና በዣቪ ስር እየተመሩ ዋንጫ ወደ ማሸነፉ እንደሚመለሱ በግሌ እርግጠኛ ነኝ " ሲል ኢኔስታ በቃለ መጠይቅ ወቅት ተናግሯል።

ሊቨርፑል የሰባት ተጫዋቾችን ግልጋሎት አያገኝም !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የበዓል ቀናት ( BOXING DAY ) ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ ሊቨርፑል #ሰባት ተጫዋቾችን እንደማያገኙ ተገልጿል።
የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ስብስብ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲገኙ በበዓል ሰሞን ጨዋታዎች የማይኖር ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው።
- ጄምስ ሚልነር - ሮቤርቶ ፊርሚንሆ
- ከርትስ ጆንስ - ዲያጎ ጆታ
- ሉዊስ ዲያዝ - አርተር ሜሎ እና
- ኢብራሂም ኮናቴ መሆናቸው ለክለቡ ቅርበ የሆኑ የመረጃ ምንጮች ይፋ አድርገዋል።
ሊቨርፑል የሊጉ አስራ አምስተኛ መርሐ ግብራቸውን #ነገ ምሽት 2:30 ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

TIKVAH-SPORT
#CHAN2023 🇪🇹 ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በአልጄርያ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ሀገራት ዝግጅታቸውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አዘጋጇ ሀገር #አልጄርያ ከቀናት በፊት ከ #ሴኔጋል ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታዋን አድርጋ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት አጠናቃለች። #ዋልያዎቹ ጥር 5/2015 ዓ.ም የምድባቸውን የመጀመሪያ ጨዋታ ከ #ሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርጉ…
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቀን ማሻሻያ ተደረገበት !
ከሳምንታት በኋላ በሚጀምረው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመክፈቻ ጨዋታ በአንድ ቀን መገፋቱ ተገልጿል።
የውድድር አዘጋጅ ኮሚቴው ለካፍ ባስገባው ደብዳቤ መሰረት በመጀመሪያው ቀን የመክፈቻ ጨዋታ ብቻ እንዲደረግ በመታሰቡ ዋልያዎቹ የምድብ የመክፈቻ መርሐ ግብራቸው ጥር 6/2015 የሚያደርጉ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ከሳምንታት በኋላ በሚጀምረው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመክፈቻ ጨዋታ በአንድ ቀን መገፋቱ ተገልጿል።
የውድድር አዘጋጅ ኮሚቴው ለካፍ ባስገባው ደብዳቤ መሰረት በመጀመሪያው ቀን የመክፈቻ ጨዋታ ብቻ እንዲደረግ በመታሰቡ ዋልያዎቹ የምድብ የመክፈቻ መርሐ ግብራቸው ጥር 6/2015 የሚያደርጉ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ማንም አጥቂ በሲሚዮኔ ስር አያሳካለትም "
ብራዚላዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ የፊት መስመር ተጫዋች ማቲያስ ኩና በቀጣይ ቀናት ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዎልቭስ የሚያደርገውን ዝውውር ያገባድዳል ተብሎ ይጠበቃል።
በአትሌቲኮ ማድሪድ ቆይታው ደስተኛ ያልሆኑት ወላጅ አባቱ " የትኛውም የፊት መስመር ተጫዋች በአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሚዮኔ የጨዋታ ዘይቤ ስር ስኬታማ ሊሆን አይችልም " ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ብራዚላዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ የፊት መስመር ተጫዋች ማቲያስ ኩና በቀጣይ ቀናት ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዎልቭስ የሚያደርገውን ዝውውር ያገባድዳል ተብሎ ይጠበቃል።
በአትሌቲኮ ማድሪድ ቆይታው ደስተኛ ያልሆኑት ወላጅ አባቱ " የትኛውም የፊት መስመር ተጫዋች በአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሚዮኔ የጨዋታ ዘይቤ ስር ስኬታማ ሊሆን አይችልም " ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ራሳቸውን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል "
ከወዲሁ ለቀጣይ የአፍሪካ ዋንጫ አቅደው እንደሚሰሩ የተናገሩት #የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጉዊ ሞሮኳዊያን ተጫዋቾች ራሳቸውን ማሳየት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።
" ብሔራዊ ቡድናችንን መቀላቀል ለሚፈልጉ ሞሮኳዊያን ተጫዋቾች ለዓለም አራተኛው ምርጥ ቡድን ለመጫወት ራሳቸውን አሳይተው ማስመስከር አለባቸው " ሲል ዋሊድ ሬግራጉዊ ተደምጠዋል።

" ማንም አጥቂ በሲሚዮኔ ስር አያሳካለትም " ብራዚላዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ የፊት መስመር ተጫዋች ማቲያስ ኩና በቀጣይ ቀናት ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዎልቭስ የሚያደርገውን ዝውውር ያገባድዳል ተብሎ ይጠበቃል። በአትሌቲኮ ማድሪድ ቆይታው ደስተኛ ያልሆኑት ወላጅ አባቱ " የትኛውም የፊት መስመር ተጫዋች በአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሚዮኔ የጨዋታ ዘይቤ ስር ስኬታማ ሊሆን አይችልም " ሲሉ ተደምጠዋል። @tikvahethsport…
ዎልቭስ በይፋ ተጫዋች አስፈረሙ !
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዎልቨር ሀምፕተን ዎንደረርስ ብራዚላዊውን ማትያስ ኩና እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ #በውሰት ከአትሌቲኮ ማድሪድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ወልቭስ በዓመቱ መጨረሻ ማትያስ ኩናን በ 43 ሚልዮን ፓውንድ #በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ በስምምነቱ ላይ ተካቷል።
የ 23ዓመቱ ማትያስ ኩና የአዲሱ አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌ የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን ችሏል።
ዎልቭስ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በወራጅ ቀጠናው የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተቀምጠው ይገኛሉ።

#EthiopianPremierLeague 🇪🇹
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የተስተካካይ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲያሸነፍ ፋሲል ከነማ ነጥብ ጥሏል።
አስቀድሞ በተደረገ መርሐ ግብር አፄዎቹ ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል።
ምሽት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በመሀመድ ኑር ናስር ( 2X ) እና ብሩክ በየነ ጎሎች አዳማ ከተማን 3ለ0 ረተዋል።
መሀመድ ኑር ናስር እና ብሩክ በየነ ለቡናማዎቹ በውድድር ዓመቱ #አራተኛ ጎሏቸውን ማስቆጠር ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የተስተካካይ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲያሸነፍ ፋሲል ከነማ ነጥብ ጥሏል።
አስቀድሞ በተደረገ መርሐ ግብር አፄዎቹ ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል።
ምሽት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በመሀመድ ኑር ናስር ( 2X ) እና ብሩክ በየነ ጎሎች አዳማ ከተማን 3ለ0 ረተዋል።
መሀመድ ኑር ናስር እና ብሩክ በየነ ለቡናማዎቹ በውድድር ዓመቱ #አራተኛ ጎሏቸውን ማስቆጠር ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማልያችን መለያችን ዋናው ወደ ፊት. . . . .
በወንዶች እና ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ፣ ብሔራዊ ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በልዩ ሁኔታ እናመርታለን ።
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት
ዋናው የዋናው አልባሳት የንግድ ምልክት ነው !
በወንዶች እና ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ፣ ብሔራዊ ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በልዩ ሁኔታ እናመርታለን ።
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት
ዋናው የዋናው አልባሳት የንግድ ምልክት ነው !
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !
9:30 ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሀም
12:00 ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሀም
12:00 ኤቨርተን ከ ዎልቭስ
12:00 ሌስተር ሲቲ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
12:00 ሳውዝሀምፕተን ከ ብራይተን
2:30 አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል
5:00 አርሰናል ከ ዌስትሀም
@tikvahethsport @kidusyoftahe
9:30 ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሀም
12:00 ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሀም
12:00 ኤቨርተን ከ ዎልቭስ
12:00 ሌስተር ሲቲ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
12:00 ሳውዝሀምፕተን ከ ብራይተን
2:30 አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል
5:00 አርሰናል ከ ዌስትሀም
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" አዲስ ተጫዋች ማስፈረም እንፈልጋለን "
የፕርሚየር ሊጉ መሪዎች አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በጥር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ወደ ቡድናቸው አዲስ ተጫዋች ለማምጣት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
እንደ አሰልጣኙ አስተያየት " በዝውውር መስኮቱ መጀመሪያ ላይ ተጫዋች ማስፈረም እንፈልጋለን ፣ የምናስፈርማቸው ተጫዋቾች ቡድኑን ያግዛሉ እና ያሻሽላሉ ብለን ያመንባቸውን ብቻ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።