TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
ለተሰንበት ግደይ እና ኤሉድ ኪፕቾጌ !

በቅርቡ የNN የሩጫ ቡድን አባል የሆነችው የ አለም የግማሽ ማራቶን ሪከርድ ባለቤት ለተሰንበት ግደይ ከ ኬንያዊው ታላቅ አትሌት ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር በኔዘርላንድ ተዘውታሪ የሆነውን ሳይክል መንዳት ሲሞክሩ ያሳያል ።

" የ አለም የ ሴቶች የ ግማሽ ማራቶን ሪከርድ ባለቤት ለተሰንበት ግደይ የNN የሩጫ ቡድን አባል አብራን በመሆኗ ደስተኞች ነን " ሲል ኪፕ ቾጌ ተናግሯል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ተተኪ ?

ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ ጨዋታዎች ውጤት የማይቀናቸው ከሆነ የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ስንበት እንደሚጠበቅ እየተገለፀ ይገኛል ።

ቀያይ ሴጣኖቹ ከ ሶልሻየር ጋር የሚለያዩ ከሆነ ብሬንዳን ሮጀርስ ቡድኑን እንዲረከቡ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለ ተጠቁሟል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopia

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ጂንጃ የመጀመሪያ ልምምዱን በዛሬው ዕለት አከናውኗል ።

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ጨዋታውን በሚያደርግበት አርቴፊሻል ሳር በሆነው በFTC Njeru ስታዲየም ዛሬ ጥቅምት 19/2014 ከረፋዱ 5፡30 የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል።

ቡድኑ በትናትናው እለት ወደ ስፍራው ባደረገው ረጅም ጉዞ ምክንያት ልምምድ ባለማድረጉ ለነገ ጨዋታው በዛሬው ዕለት ልምምዱን ያከናወነ ሲሆን የቡድኑ አባላትም በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ።

#EFF

@tikvahethsport @kidusyoftahe
5 ' ሀዋሳ ከተማ 1 - 0 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ

#CentralHawassaHotel
#Betika
37' ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ ይገዙ ቦጋለ

#CentralHawassaHotel
#Betika
44 ' ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ ይገዙ ቦጋለ

#CentralHawassaHotel
#Betika
እረፍት | ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ ይገዙ ቦጋለ

#CentralHawassaHotel
#Betika
ቼልሲ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ግልጋሎት አያገኙም !

የ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በ ሳምንቱ የ ሊጉ መርሐ ግብር ኒውካስትልን ሲገጥሙ ሶስት ተጫዋቻቸውን በጉዳት እንደማይኖሩ ተገልጿል ።

የ ፊት መስመር ተጫዋቾቹ ሮሜሎ ሉካኩ ፣ ቲሞ ቨርነር እና ክርስቲያን ፑሊሲች ጨዋታው የሚያመልጣቸው ተጫዋቾች ናቸው ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
61' ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ ይገዙ ቦጋለ

#CentralHawassaHotel
#Betika
80 ' ሀዋሳ ከተማ 2- 1 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ ይገዙ ቦጋለ
ብሩክ በየነ

#CentralHawassaHotel
#Betika
84 ' ሀዋሳ ከተማ 2- 1 ሲዳማ ቡና

ኤፍሬም አሻሞ ይገዙ ቦጋለ
ብሩክ በየነ

#CentralHawassaHotel
#Betika