ኤዲን ሀዛርድ እና ካርሎ አንቾሎቲ ?
የ ሎስ ብላንኮዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ኤዲን ሀዛርድ በ ቡድናቸው ውስጥ ሊኖረው የሚችለውን ሚና ፍንጭ ሰጥተዋል ።
" ሀዛርድ ለጨዋታ ዝግጁ ነው ግን ችግሩ አሁን ላይ ሌሎች ተጫዋቾችን በእሱ ቦታ መምረጤ ነው " በማለት ካርሎ አንቾሎቲ ተናግረዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የ ፒኤስጂ ተጫዋች መዘረፉ ተገለፀ !
የ ፒኤስጂ የመሀል ሜዳ ተጫዋች አንድሬስ ሄሬራ ትላንት ምሽት ላይ ዝርፊያ እንደተፈፀመበት ተገልጿል ።
ሄሬራ በመኪናው እያለ የትራፊክ መብራት አስቁሞት ባለበት ቅፅበት በተሳፋሪ መቀመጫ ላይ ያስቀመጠውን የ ገንዘብ ዋሌቱ እና ስልኩን በመንገድ ላይ የነበረች ሴት እንደዘረፈችው ተነግሯል ።

TIKVAH-SPORT
ኢትዮጵያ የሴካፋ ተጋጣሚዋን አወቀች ! የ ሴቶች ከ 20 ዓመት በታች የ ሴካፋ ውድድር በ ዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከ ጥቅምት 18 - ህዳር 9 ድረስ የሚካሄድ ይሆናል ። በዘንድሮ የ ሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ውድድር ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጨምሮ አምስት ሀገራት ሲሳተፉ በዙር በሚደረጉ ጨዋታዎች ከፍተኛ ነጥብ የሚያመጡ ሀገራት ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፉ ይሆናል ። ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ከ ጅቡቲ…
ተጠባቂው ውድድር ያለ ደጋፊ ይካሄዳል !
ሀገራችን ኢትዮጵያ ጨምሮ ስደስት ሀገራት የሚሳተፉበት የ ሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ውድድር ያለ ደጋፊ እንደሚካሄድ ተገልጿል ።
የ ውድድሩ አዘጋጅ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፍሎረንስ ናኪዋላ ኪዪንጂ " በሀገሪቱ ያለውን የ ኮቪድ ህገ ደንብ ተከትሎ ውድድሩ ያለ ደጋፊ ይደረጋል " ሲሉ አሳውቀዋል ።
የ ሴቶች ከ 20 ዓመት በታች የ ሴካፋ ውድድር በ ዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከ ጥቅምት 18 - ህዳር 9 ድረስ የሚካሄድ ይሆናል ።

የ ላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ?
የ ስፔን ላሊጋ ሊግ የ ወርሀ ጥቅምት ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል ።
ዴቪድ አላባ ፣ ሉዊስ ሱዋሬዝ ፣ ራፋ ሚር ፣ ሊ ኖርማንድ ፣ ዲ ቶማስ ፣ ሮድሪ እና ማኑ ሳንቼዝ በ ወሩ ምርጥ ተጫዋችነት እጩ ውስጥ ተካተዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ስፔን ላሊጋ ሊግ የ ወርሀ ጥቅምት ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል ።
ዴቪድ አላባ ፣ ሉዊስ ሱዋሬዝ ፣ ራፋ ሚር ፣ ሊ ኖርማንድ ፣ ዲ ቶማስ ፣ ሮድሪ እና ማኑ ሳንቼዝ በ ወሩ ምርጥ ተጫዋችነት እጩ ውስጥ ተካተዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖል ፖግባ ቅጣት ተላለፈበት !
ፈረንሳዊው የቀያይ ሴጣኖቹ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ፖል ፖግባ በ ሊቨርፑል በተሸነፉበት ጨዋታ የተመለከተውን ቀይ ካርድ ተከትሎ ቅጣት እንደተላለፈበት ተገልጿል ።
ፖል ፖግባ ዩናይትድ በቀጣይ የሚያደርጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ሲያመልጡት በ ቶተንሀም ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ዋትፎርድ ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ የማይጫወት ይሆናል ።

ሞሀመድ ሳላህ በ ትምህርቱ አለም !
የ ሊቨርፑሉ ኮከብ ተጫዋች ሞሀመድ ሳላህ ያስመዘገበው ውጤት ተማሪዎችን እንዲያሳኩ ለማነሳሳት በትውልድ ሀገሩ ግብፅ የ ስርዓተ ትምህርት አካል ሆኖ ለትምህርት ቤት ህጻናት እንዲደርስ ይደረጋል ።
የ 29 አመቱ ኮከብ በሜዳ ላይ ያሳየው ታሪክ እና ከ ስፖርቱ ውጪ ያደረገው ሰፊ የበጎ አድራጎት ስራ በመላ አገሪቱ በሚገኙ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መጽሀፍቶች ውስጥ መካተቱ ተገልጿል ።

ሎስ ብላንኮዎቹ ተጫዋቻቸው ተጎድታል !
ከቀናት በፊት በ ኤል ክላሲኮ ጨዋታ 400ኛ ጨዋታውን ማድረግ የቻለው ሉካ ሞድሪች መጠነኛ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል ።
ሞድሪች ያጋጠመውን መጠነኛ ጉዳት ተከትሎ ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና በሚያደርጉት ጨዋታ አንቾሎቲ ለማሳረፍ መወሰናቸው ተገልጿል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ከቀናት በፊት በ ኤል ክላሲኮ ጨዋታ 400ኛ ጨዋታውን ማድረግ የቻለው ሉካ ሞድሪች መጠነኛ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል ።
ሞድሪች ያጋጠመውን መጠነኛ ጉዳት ተከትሎ ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና በሚያደርጉት ጨዋታ አንቾሎቲ ለማሳረፍ መወሰናቸው ተገልጿል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኤሲ ሚላን የተጫዋቹን ውል አራዘመ !
የ ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን የ ዴንማርካዊውን ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።
ዴንማርካዊው የመሐል ተከላካይ ሲሞን ካየር በ ሚላን እስከ 2024 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን የ ዴንማርካዊውን ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።
ዴንማርካዊው የመሐል ተከላካይ ሲሞን ካየር በ ሚላን እስከ 2024 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ባርሴሎና ተከታታይ ሽንፈት አጋጥሟቸዋል !
የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከ ኤል ክላሲኮ ሽንፈት ማግስት በ ራዮ ቫይካኖ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ።
• ራዳሜል ፋልካኦ ብቸኛውን የ ራይ ቫይካኖ ግብ ማስቆጠር የቻለው ተጫዋች ነው ።
• ባርሴሎና ካለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት በ ሶስቱ ብቻ ነው ።
• ውጤቱን ተከትሎ ባርሴሎና በ አስራ አምስት ነጥብ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

ባርሴሎና ተከታታይ ሽንፈት አጋጥሟቸዋል ! የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከ ኤል ክላሲኮ ሽንፈት ማግስት በ ራዮ ቫይካኖ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ። • ራዳሜል ፋልካኦ ብቸኛውን የ ራይ ቫይካኖ ግብ ማስቆጠር የቻለው ተጫዋች ነው ። • ባርሴሎና ካለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት በ ሶስቱ ብቻ ነው ። • ውጤቱን ተከትሎ ባርሴሎና በ አስራ አምስት ነጥብ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ። …
#BREAKING
ሮናልድ ኩማን ተባረሩ።
ባርሴሎና አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማንን ዛሬ ምሽት ከኃላፊነት በማንሳት አባሯቸዋል።
ክለቡ የአሰልጣኙን መባረር ያሳወቀው ከምሽቱ የራይ ቫይካኖ ሽንፈት በኃላ ነው።
@tikvahethsport

#BREAKING ሮናልድ ኩማን ተባረሩ። ባርሴሎና አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማንን ዛሬ ምሽት ከኃላፊነት በማንሳት አባሯቸዋል። ክለቡ የአሰልጣኙን መባረር ያሳወቀው ከምሽቱ የራይ ቫይካኖ ሽንፈት በኃላ ነው። @tikvahethsport
የ ባርሴሎና ቀጣይ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
ሮናልድ ኩማንን ያሰናበቱት ባርሴሎናዎች ከቀድሞው ተጫዋቻቸውን ዣቪ ሀርናንዴዝ ለመቅጠር ንግግር ከጀመሩ ሳምንታት ተቆጥረዋል ።
• ከ ዣቪ ጋር የሚኖረው ንግግር በዛሬው ዕለትም ሲቀጥል ከ አል ሳድ ጋር ያለበትን ሁኔታ እና መፍትሔዎችን እንደሚያዩ ተገልጿል ።
• ዣቪ ከቀደመው ጊዜ የበለጠ አሁን ላይ የ ባርሴሎና አሰልጣኝ መሆን እንደሚፈልግ ተጠቁሟል ።
• ባርሴሎናዎች ነገሮች በመጪው ቀናት እንዳሰቡት ካልሆነላቸው ሰርጂ ባርኋን ጊዜያዊ አሰልጣኝ እንደሚሆን ይጠበቃል ።

የ ብራዚል እና አርጀንቲና ውሳኔ !
ሁለቱ ሀያላን የ ደቡብ አሜሪካ ብሄራዊ ቡድኖች አለም ዋንጫው በሁለት ዓመት ልዩነት መደረጉን ከሚቃወሙት መካከል ቀዳሚዎቹ መሆናቸው ታይቷል ።
አርጀንቲና እና ብራዚል አለም ዋንጫው በሁለት ዓመት ልዩነት የሚዘጋጅ ከሆነ በውድድሩ እንደማይሳተፉ ለ ደቡብ አሜሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቀዋል ።

ተዳክሞ የታየው የ ዩናይትድ ተከላካይ !
የቀያይ ሴጣኖቹ የተከላካይ ክፍል ባለፉት ሀያ በሁሉም መድረክ ባደረጓቸው ጨዋታዎች ሰላሳ አራት ጎሎች ተቆጥሮባቸዋል ።
በእነዚህ ጨዋታዎች ዩናይትዶች መረባቸውን ሳያስደፍሩ መውጣት ሲሳናቸው በሊጉ ካሉ ክለቦች የመጨረሻውን ደረጃ ይዘው ይገኛሉ ።
* የሊጉ ክለቦች ያለፉት ሀያ ጨዋታዎች ቁጥር በምስሉ ላይ ተያይዟል ።

የ ባርሴሎና አዲሱ አሰልጣኝ ?
የ ስፔን ታማኝ የመገናኛ ብዙሀን እያወጡት ባሉ መረጃዎች ዣቪ ሀርናንዴዝ እና ባርሴሎና ከ ስምምነት መድረሳቸው ተዘግቧል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ስፔን ታማኝ የመገናኛ ብዙሀን እያወጡት ባሉ መረጃዎች ዣቪ ሀርናንዴዝ እና ባርሴሎና ከ ስምምነት መድረሳቸው ተዘግቧል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#BKETHPL
በ ሁለተኛ ሳምንት ከተካሄዱ የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች የተወሰዱ ምስሎች ከላይ ተያይዟል ።
ተጨማሪ ምስሎችን በ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/p/CVkOAslo2zD/?utm_medium=copy_link መመልከት ይችላሉ ።
#Betika
#CentralHawassaHotel