TIKVAH-SPORT
#ዋንጫችን የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አዲሱን ዋንጫ የ ሊጉ አክስዮን ማህበር በ ይፋዊ ገፁ ላይ አስተዋውቋል ። " ዋንጫችን ፣ ኢትዮጵያዊነትን የመሰለ " @tikvahethsport @kidusyoftahe
" ዋንጫችን ኢትዮጵያዊ የመሰለ "
የ 2013 የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊው ፋሲል ከነማ ከመክፈቻ ጨዋታቸው በፊት ዋንጫቸውን ይረከባሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 3 - 1 ሀድያ ሆሳዕና
⚽⚽⚽ ፍቃዱ አለሙ ⚽ ባዬ ገዛኸኝ
• የ አፄዎቹ የ ፊት መስመር አጥቂ ፍቃዱ አለሙ በ ውድድር ዓመቱ ሀትሪክ መስራት የቻለ #ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል ።
• የ ሀድያ ሆሳዕናው ኤፍሬም ዘካርያስ በጨዋታው በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽⚽⚽ ፍቃዱ አለሙ ⚽ ባዬ ገዛኸኝ
• የ አፄዎቹ የ ፊት መስመር አጥቂ ፍቃዱ አለሙ በ ውድድር ዓመቱ ሀትሪክ መስራት የቻለ #ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል ።
• የ ሀድያ ሆሳዕናው ኤፍሬም ዘካርያስ በጨዋታው በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዲጂታል ዶዝ ለሁሉም ዓይነት ንግዶች በዲጂታል ግብይት፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ማስታወቂያዎችን እና የማማከር ስራን የሚሰራ አዲስ አነስተኛ ኩባንያ ነው።
ይፍጠኑ! ምርት እና አገልግሎትዎን በዲጂታል ዶዝ ያስተዋውቁ - ለሚሊየኖች ተደራሽ ይሁኑ!https://www.digitaldoseet.com/

የ አለም የ ክለቦች አለም ዋንጫ!
የዘንድሮው የ ውድድር ዓመት የ ክለቦች ዓለም አለም ዋንጫ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እንድታዘጋጅ መመረጧ ተገልጿል ።
የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊዎቹ ቼልሲ የሚሳተፉበት የ ክለቦች አለም ዋንጫ አስቀድሞ ጃፓን እንደምታዘጋጅ ቢጠበቅም በ ኮቪድ ምክንያት ወደ ሌላ ሀገር ሊዞር ችሏል ።
ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ይህን ተጠባቂ ውድድር ከዚህ ቀደም አራት ጊዜ ማስተናገድ ችላለች ።