ሉዊዝ ሱዋሬዝ በቫይረሱ ተይዟል !
ዩራጋዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ የፊት መስመር አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በኮሮና ቫይረስ መያዙን የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል ።
ይህንንም ተከትሎ ሱዋሬዝ በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ ከ ቀድሞ ክለቡ ባርሴሎና ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ዋልያዎቹ ዛሬ ይጠበቃሉ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ አስቆጪው የኒጀር ሽንፈት ማግስት በዛሬው ዕለት የመልስ ጨዋታቸውን በ 10:00 ሰዓት በታሪካዊው የአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደረጉ ይሆናል ።
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዋልያዎቹን ከተረከቡ በኋላ የመጀመሪያ ድላቸውን በማስመዝገብ በደረጃ ሰንጠረዡ ከፍ የሚሉበትን ውጤት ያስመዘግባሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
መልካም ዕድል ለ 🇪🇹 ብሔራዊ ቡድናችን !

ስተርሊንግ ተጎድቷል
የማንችስተር ሲቲው ኮከብ ራሂም ስተርሊንግ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ውጪ መደረጉ ታውቋል። ከስተርሊንግ በተጨማሪም የሊቨርፑሉ ጆርዳን ሄንደርሰን በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ ሆኗል።
@tikvahethsport @GoitomH

ኢንተር ሚላን ተጫዋቹ በኮሮና ቫይረስ ተያዘ !
በዝውውር መስኮቱ ኢንተር ሚላንን መቀላቀል የቻለው የመስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ኮላሮቭ በቫይረሱ መያዙ ይፋ ሆኗል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በዝውውር መስኮቱ ኢንተር ሚላንን መቀላቀል የቻለው የመስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ኮላሮቭ በቫይረሱ መያዙ ይፋ ሆኗል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ልምምዳቸውን በመስራት ላይ እያሉ 5:30 ጀምረው በማቆም ለመከላከያ ያላቸውን አድናቆትና ክብር መግለፃቸውን በማህበራዊ ገፃቸው አስነብበዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዋልያዎቹ ጨዋታ የመከታተያ አማራጮች !
ዋልያዎቹ ከ ኒጀር ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን የማያገኝ ሲሆን አሁን ለማረጋገጥ እንደቻልነው ጨዋታውን ብስራት ራዲዮ 101.1 በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ለማወቅ ችለናል ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ከ ኒጀር ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን የማያገኝ ሲሆን አሁን ለማረጋገጥ እንደቻልነው ጨዋታውን ብስራት ራዲዮ 101.1 በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ለማወቅ ችለናል ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዋልያዎቹ አሰላለፍ !
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባሳለፍነው አርብ በኒጀር የነበረውን አሰላለፍ ዛሬም ይዞ እንደሚገባ ተረጋግጧል ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋልያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲያሟሙቁ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ ።
[ በጢሞቲዮስ ባዬ ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
[ በጢሞቲዮስ ባዬ ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዋልያዎቹን ጨዋታ በቀጥታ !
የዋልያዎቹን ጨዋታ ከስር በተገለፀው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱ !
https://www.facebook.com/opanthersport/videos/1690545827790578/

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
https://www.hatricksport.net/ethiopiavsnigerlive1/
@tikvahethsport @kidusyoftahe
https://www.hatricksport.net/ethiopiavsnigerlive1/
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#REPOST
የዋልያዎቹን ጨዋታ በቀጥታ !
የዋልያዎቹን ጨዋታ ከስር በተገለፀው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱ !
https://www.facebook.com/opanthersport/videos/1690545827790578/
ጨዋታውን ማስፈንጠሪያውን በመጫን በቀጥታ መከታተል የሚችሉ ይሆናል ።
መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን !

ኢትዮጵያ 1 - 0 ኒጀር
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል ወ በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን ችለዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል ወ በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን ችለዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ 1 - 0 ኒጀር
- በዚህ ምድብ እየተካሄደ ባለ መርሐ ግብር ኮትዲቯር በኬሲ ብቸኛ ግብ ማዳጋስካርን በመምራት ላይ ትገኛለች ።
@tikvahethsport @GoitomH
- በዚህ ምድብ እየተካሄደ ባለ መርሐ ግብር ኮትዲቯር በኬሲ ብቸኛ ግብ ማዳጋስካርን በመምራት ላይ ትገኛለች ።
@tikvahethsport @GoitomH
#LIVE
ሀገራችን ኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ማዳጋስካር እና አይቮርኮት እያደረጉት በሚገኘው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ግብ አስቆጥረው ጨዋታው በአቻ ውጤት እየሄደ ይገኛል።
@tikvahethsport @GoitomH
ሀገራችን ኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ማዳጋስካር እና አይቮርኮት እያደረጉት በሚገኘው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ግብ አስቆጥረው ጨዋታው በአቻ ውጤት እየሄደ ይገኛል።
@tikvahethsport @GoitomH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📽 የአማኑኤል ገ/ሚካኤል ጎል
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን የቻሉበት ግብ በቪድዮው ይመልከቱ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን የቻሉበት ግብ በቪድዮው ይመልከቱ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዋልያዎቹ የደስታ አገላለፅ !
አማኑኤል ገ/ሚካኤል ዋልያዎቹን መሪ ያደረገች ግብ ካስቆጠረ በኋላ ደስታቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አማኑኤል ገ/ሚካኤል ዋልያዎቹን መሪ ያደረገች ግብ ካስቆጠረ በኋላ ደስታቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
🇪🇹 እንኳን ደስ አለን !
ዋልያዎቹ በ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ መስኡድ መሀመድ እና ጌታነህ ከበደ ጎሎች ኒጀርን ከድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ጋር በማሸነፍ በስድስት ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚያስቀምጣቸውን ትልቅ ውጤት አስመዝግበዋል ።