TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.96K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#CyrilRamaphosa 

በትናንትናው ዕለት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪያል ራማፎሳ መንግሥታቸው ጥሎ የሚገኘውን ጥብቅ ያለመንቀሳቀስ ገደብ እንደሚያላላ በቀጥታ በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው ተናግረዋል።

ፕሬዝደንቱ ለህዝብ መልዕክት ሲያስተላልፉ ሰዎች የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ማድረግ እንዳለባቸው ለመስታወስ ማስክ ለማጥለቅ ያደረጉት ሙከራ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል - #BBC

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia