#NewsAlert
አቶ #ጥራቱ_በየነ የሐዋሳ ከተማ አሰተዳደርን በምክትል ከንቲባነት እንዲመሩ ዛሬ ተመረጡ። አቶ ጥራቱ የተመረጡት የከተማው አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው አንደኛ አስቸኳይ ጉባዔ ነው። አቶ ጥራቱ የተመረጡት ከኃላፊነታቸውና ከደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ደኢህዴን አባልነታቸው በታገዱት የቀድሞው የከተማው ምክትል ከንቲባ ምትክ ነው።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia