TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጥቆማ - ለሚመለከተው አካል‼️

#ከትምህርታዊ_ጉዞ ወደ ተቋማቸው #እየተመለሱ የሚገኙ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር የሶስተኛ አመት እና የ5ተኛ አመት ተማሪዎች መሽቶባቸው በባህር ዳር ይገኛሉ። አዳራቸውን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለማድረግም ጥያቄ ቢያቀርቡም እስከዚህ ሰዓት ድረስ ምላሽ የሚሰጣቸው አካል እንዳላገኙ ተማሪዎቹ ጠቁመዋል። ተማሪዎች እና የጉዞው አስተባባሪዎች አስፈላጊው እና ህጋዊ ደብዳቤ ለተቋሙ ቢያሳዩም ወደ ውስጥ እንዲገቡ እንዳልተፈቀደላቸው ጨምረው ገልፀዋል። የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸውም ጥሪ አቅርበዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia