ከራያ ቆቦ⬆️
"ዛሬ #የሶለል በአል በራያ ቆቦ ከተማ #በድምቀት ሲከበር ውሏል። በተጨማሪም ይህን በአል በUNISCO ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ ነው! DESTA ከራያ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ5 አመት ተኩል #የአርክቴክቸር ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ መርሃ-ግብር ያስተማራቸውን 20 ተማሪዎች ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. #በድምቀት_አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Video
መንግስት ምን አለ ?
የኢፌዴሪ መንግስት በኮሚኒኬሽን አገልግሎት በኩል ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ፤ 127ኛው የዓድዋ በዓል በብሔራዊ ደረጃ በአዲስ አበባ ፣ በመላው ሀገሪቱ እንደአመቺነቱና እንደ ሁኔታው #በድምቀት ፣በታቀደለት ልክ ተከብሯል ብሏል።
አገልግሎቱ ዛሬ በምንሊክ አደባባይ ስለነበረው ሁኔታም በመግለጫው አብራርቷል።
በምኒልክ አደባባይ የሚደረገውን በዓል ለመረበሽ የፈለጉ አካላት ሁከት ለመቀስቀስ ሞክረው ነበር ያለው መንግስት " እነዚህ አካላት የአደባባዩን በዓል መረበሽ ሲያቅታቸው በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሚደረገውን ሃይማኖታዊ በዓል ለመረበሽ ሞክረዋል " ብሏል።
" የጸጥታ አካላት ሑከት ፈጣሪዎችን ለማስታገሥ በሚያደርጉት ጥረት በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ የነበረው ሃይማኖታዊ በዓል እንዳይስተጓጎልና ለሃይማኖታዊ በዓል የመጡ ምእመናን ለጉዳት እንዳይደረጉ ጥረት አድርጓል " ሲልም አሳውቋል።
በዚህም ጥቂት ምዕመናን ላይ ጉዳት ደርሷል ያለው መንግስት " ሆኖም የፀጥታ አካላት ባደረጉት ጥረት የከፋ ጉዳት ሳይደርስ የተሸረበዉ ሴራ ሊከሽፍ ችሏል " ሲል ገልጿል።
" ይሄንን መሰል ተግባር መፈጸም እንደሌለበት መንግስት ያምናል " ያለው የኮሚኒኬሽን አገልግሎት " " ሁኔታውን አጣርቶ በችግር ፈጣሪዎች ላይ ተገቢውን ርምጃ ይወስዳል " ብሏል።
ዛሬ በምንሊክ አደባባይ የድል በዓል ለማክበር የሄዱ ዜጎች እንዲመለሱ መደረጉን፣ ወጣቶች ላይ ድብደባ መፈፀሙን ፣ ዜጎችን ለመበተን የፀጥታ ኃይሎች አስለቃሽ ጭስ መጠቀማቸውን የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት መግለፃቸው ይታወሳል።
@tikvahethiopia