TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.6K photos
1.6K videos
216 files
4.35K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ጥንቃቄ

"የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ #ቆቃን አለፍ ብሎ በሚገኘው የአስፓልት መንገድ ላይ ውሐው የተኛ ሲሆን በአከባቢው ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ አለ። ባለመኪኖች በመጣደፋቸው ስለተደራረቡና በቂ የትራፊክ ፖሊስ ባለመኖሩ ከአንድ ሰዓት በላይ ለመቆም ተገደናል። ስለሆነም በርከት ያለ የትራፊክ ፖሊስ እንዲመደብና ሹፌሮች #እንዳይደርቡ መልዕክት አስተላልፍልኝ። ከአዲስ አበባ ወደ ሻሽመኔ ለመጓዝ የሚያስቡ ተጓዦችም እንዳይመሽባቸው ይህንን ታሳቢ ያደረገ የጊዜ ሰሌዳ ቢያበጁ መልካም ነው።"

Via ቢኒያም አቡራ/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopi