ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች 500 ሺ በላይ የሚሆን ደብተር ድጋፍ አደረገ፡፡ በገንዘብ ሲተመን ድጋፉ ከ5.8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ነው ተብሏል፡፡ የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለተማሪዎች ላደረገው ድጋፍ ኢ/ር ታከለ ኡማ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
#ስጦታለአዲስአበባዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ስጦታለአዲስአበባዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ስጦታለአዲስአበባዬ
አዋሽ ባንክ ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች 659ሺ 584 ደብተር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የደብተር ድጋፉ በገንዘብ ሲተመን 7.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ነው፡፡ የአዋሽ ባንክ ላደረገው የደብተር ድጋፍ ኢ/ር ታከለ ኡማ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እንዲሁም በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
Via @mayorofficeAA

#ሚድሮክ
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ለመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የደብተር ድጋፍ አደረገ፡፡ እንዲሁም የፊታችን ጳጉሜ 3 ለሚካሄደው ብሄራዊ የኩራት ቀን "አዲስ አበባ ቤቴ ፤ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ!" የሚል ፅሁፍ ያረፈበት 100 ሺ ትሸርቶችን አዘጋጅቶ ለከተማ አስተዳደሩ ለማስረከብ ቃል ገብተዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ለተማሪዎች ላደረገው የደብተር ድጋፍ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
#ስጦታለአዲስአበባዬ
©MayorOfficeAA

በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ስምንት ባንኮች ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት የደብተር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
በዚህም፦
1. አቢሲኒያ ባንክ 600 ሺ ደብተር
2. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 500ሺ ደብተር
3. ዘመን ባንክ 200ሺ ደብተር
4. ህብረት ባንክ 50 ሺ ደብተር
5. አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 50ሺ ደብተር
6. እናት ባንክ 50ሺ ደብተር
7. ቡና ባንክ 30 ሺ ደብተር
8. ንብ ባንክ 20ሺ ደብተር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የደብተር ድጋፉ በገንዘብ ሲተመን 15.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ነው፡፡ ባንኮቹ ለተማሪዎች ላደረጉት የደብተር ድጋፍ ኢ/ር ታከለ ኡማ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እንዲሁም በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

የስልጤ ልማት ማህበር ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች 600 ሺ ደብተር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በገንዘብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመተውን የደብተር እርዳታ የልማት ማህበሩ አመራሮች በዛሬው ዕለት ለኢ/ር ታከለ ኡማ አስረክበዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ የስልጤ ልማት ማህበር ለተማሪዎች ላደረገው ድጋፍ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
Via MayorOfficeAA