ዳኛው፤ በአምላክ አለቀሰ!!
ከላይ ያለድ ምስል የኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ #እንባ አዘል ፎቶ ነው።
#ETHIOPIA| ለመሆኑ በአምላክ ለምን አለቀሰ?
ሚያዚያ 5/2011 በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላካ ከጊኒው ሆሮያ የመልስ ጨዋታ ሊያደርጉ ሞሮኮ ላይ ተገናኝተው ነበር።
ከሳምንት በፊት ሁለቱ ቡድኖች ጊኒ ላይ ያለ ጎል አቻ በመለያየታቸው የመልሱ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል።ካፍ ደግሞ ኢትዮጵያውያኖቹን በአምላክ ተሰማን የመሀል ዳኛ ተመስገን ሳሙኤልን ደግሞ ረዳት አድርጎ ከኬንያውያን አጋሮቻቸው ጋር መድቧል።
በጨዋታው ማብቂያ 85ኛ ደቂቃ ላይ ሴኔጋላዊው የሆሮያ ግብ ጠባቂ ሀዲም ኒዳይ ከራሱ ተጫዋች ጋር ተጋጭቶ እጅግ አሰቃቂ ጉዳት ይደርስበታል። ይህ ከባድ ጉዳት የሁለቱን ክለቦች ተጫዋቾችን ብቻ ሳይሆን ክስተቱን በቅርበት የተመለከተው ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማን ጭምር አስደንግጧል። ኢትዮጵያዊው በአምላክ ስሜቱን መቆጣጠር ተስኖት በምስሉ ላይ እንደሚታየው አልቅሷል።
በአምላክን እንዲህ አለ…
" በቅርበት ስለነበርኩ ስሜቱ በጣም ከባድ ነበር፤ ልክ እንደ መኪና አደጋ ነበር ፤ አልቻልኩም፤ ከቁጥጥሬ ውጪ ሆኖ አለቀስኩ" ብሎኛል።
እናም ይህ ምስል ብዙ ይናገራል...በአምላክ እንባ ውስጥ ለሰው አዛኝና ሩህሩህ የሆነችውን #ኢትዮጵያን እዚህ ቦታ ላይ አየናት።
ታምሩ ዓለሙ/getu temesegen
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#ዓድዋ128 የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዜዳንት ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በታሪካዊቷ ዓድዋ እየተካሄደ ባለው ስነስርዓት ላይ ንግግር አድርገዋል። " ድሉ በድምቀት እንድናከብር ያበቁን አባት አያቶቻችን ስንዘክር የአሁኑ ትውልድ አገርና ህዝብ የሚያሳድግ አንድነት ልማት ስር እንዲሰድ የሚያስችል እንቅስቃሴ በማድረግ መሆን ይገባዋል " ብለዋል። ድሉ የመላው ኢትዮጵያውን ድል መሆኑን ያስታወሱት…
" ደማቁ የዓድዋ የድል መታሰብያ በዓልን በእርስ በርስ ግጭት ማቆሸሽ አይገባም " - ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መልእክት አስተለልፈዋል።
ከ3 ዓመት ተኩል በኃላ በትግራይ ታሪካዊትዋ የዓድዋ ከተማ በመገኘት በዓሉን ለማክበር በመቻላቸው እንዳስደሰታቸው ገልፀዋል።
ፕረዚደንትዋ #እንባ_እየተናነቃቸው ያለፈውን አስከፊ ጦርነት በማስታወስ ፣ ተፈናቃዮች ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ በማንሳት ተናገረዋል።
" አሁን ከገባንበት እንድንወጣ ፈጣሪ ይርዳን ፤ በሃይማኖትና በዘር መከፋፈል ይብቃን " ብለዋል።
የበዓሉ ታዳሚ ህዝብ በፕረዚደንትዋ ስሜታዊ ንግግር እጅግ ስሜቱ መነካቱ ከፊቱ ማንበብ እንደቻለ በስፍራው የነበረው የቲክቫህ ቤተሰብ አባል ነግሮናል።
" የችግሮቻችን ምንጭ እውቀን ከስሩ ለማድረቅ መስራት አለብን " ያሉት ፕሬዜዳንቷ ፤ " ከእርስ በርስ ጦርነት ጊዚያዊ አሸናፊ እንጂ ዘላቂ አሸናፊ የለም ፤ ስለሆነም ከዚሁ በመቆጠብ በአንድነት ቆመን አገራችን ከውጭ ወራሪ መታደግ ይገባናል " ብለዋል።
" ኢትዮጵያውያን የዓድዋ የድል ዘላቂ እንዲሆን ከተፈለገ ወንድም ወንድሙ ላይ ጦር ከማንሳት መቆጠብ አለብን " ሲሉ አሳስበዋል።
" የሃሳብ ልዩነታችን ከጠብመንጃ በመለስ በጠረጴዛ ውይይት የመፍታት ልማድ ሳይሆን ባህል መፍጠር አለብን። ያለፈው ይብቃ ከስህቶቻችን እንማር " ብለዋል።
በሌሎች ክልሎች የሚታየው ገጭትም በሰላም እንዲፈታ መስራትና መተባበር አለበን ሲሉ ተናግረዋል።
ደማቁን የዓድዋ የድል መታሰብያ በዓል በአርስ በርስ ግጭት ማቆሸሽ አይገባም ማለታቸውንም በስፍራው የሚገኘው የቲክቫህ ቤተሰብ አባል ገልጾልናል።
#TikvahFamilyAdawa
@tikvahethiopia