#ቴክኖ
በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴክኖ ሞባይል አዲሱን ስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በገበያ ላይ አዋለ!
በተጠቃሚዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያፈራው ቴክኖ ስፓርክ ስልክ አሁን ደግሞ ይበልጥ የዘመኑ መገልገያዎችን በመያዝ አንዲሁም የተጠቃሚዎችን ፍላጎት ከግምት በማስገባት የተመረተውን አዲሱ የስፓርክ 10 ሞዴል ለኢትዮጲያ ገበያ አቀረበ።
ለአያያዝ እና አጠቃቀም ምቹ ሆኖ የተሰራው የስፓርክ 10 ሲሪየስ የተሰኘዉ ሞዴል በተለይ በባለ 32 ሜጋ ፒክስል የፊትለፊት ካሜራ ፣ ዘመኑ ያፈራው ሚዲያቴክ G88 ጌም ፕሮሰሰር ፣ ብሎም ረጅም የአገልግሎት ጊዜ እንዲኖረው ታስቦ የተገጠመለት በባለ 5000 ሚሊ አምፒር ባትሪ በሁሉም ረገድ ከፍተኛ አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተመረተ ስልክ አድርጎታል።
በየትኛውም የስልክ መሸጫ መደብሮቻችን ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ: Facebook, Instagram, Tiktok
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Spark10Series #TecnoMobile #Ethiopia #Spark10pro

#ethiotelecom
በነዳጅ ማደያዎች በፍጥነት መስተናገድ ይችሉ ዘንድ ማድረግ ያለብዎትን ቅድመ-ዝግጅቶች እናስታውስዎ
⛽️ የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 በማውረድ ወይም በ*127# የቴሌብር አካውንት መክፈት
⛽️ ከቴሌብር ጋር ከተሳሰሩ 20 ባንኮች በሞባይል ባንኪንግ፣ በቴሌብር ወኪሎች እና በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ማዕከሎች ገንዘብ ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ያስተላልፉ፡፡
⛽️ ቴሌብር ሱፐርአፕን ሲጠቀሙ ቪ.ፒ.ኤን (VPN) እየተተቀሙ ከነበረ ያጥፉ
⛽️ ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ 127 ይደውሉ ወይም በጽሁፍ ወደ 126 ወይም የቴሌብር ማህበራዊ ገጾቻችን ጥያቄዎን ይላኩ
ማስታወሻ: የነዳጅ ክፍያ በቴሌብር በመፈጸምዎ ምንም አይነት ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ አይጠየቁም።
ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3V3wjPF

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update
በሱዳን በድጋሚ የተሞከረ የተኩስ አቁም በሀገሪቱ የመሳሪያ ድምፆችን ፀጥ ሊያደርግ አልቻለም።
በአሜሪካ አደራዳሪነት የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከትላንት ለሊት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የ72 ሰዓታት ተኩስ አቁም ተስማምተው ነበር።
ይህን የተኩስ አቁም ተከትሎ በካርቱም ካለፉት ቀናት የተሻለ መረጋጋት መስተዋሉን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በባስ ከተማውን ለቀው ወጥተዋል።
ምንም እንኳን ካርቱም ውስጥ ካለፉት ቀናት የተሻለ መረጋጋት የተስተዋለ ቢሆንም ግጭቶች ቀጥለው መስተዋላቸውን ለማውቅ ተችሏል።
በተለይም በአንዳንድ የመኖሪያ መንደሮች ውስጥ ግጭቶች መስተዋላቸውን ተከትሎ የተኩስ አቁም ስምምነት እየተከበረ አለመሆኑ ተነግሯል።
በሌላ በኩል ፤ ከ72 ሰዓታት የተኩስ አቁም ስምምነቱ በኃላ በካፉሪ እና ኦምዱርማን ከፍተኘ ውጊያ ሲደረግ መዋሉ ተሰምቷል። በአልጀኒና ናያላ በተመሳሳይ ግጭቶች ነበሩ።
ምንም እንኳን በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ቁጭ ብሎ የመነጋገር ፍላጎት ባይኖርም የተለያዩ ሀገራት እነዚህን ኃይሎች ወደ ሰላም እንዲመለሱ እና ቁጭ ብለው እንዲነጋገሩ ለማድረግ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።
ከዚህ ባለፈ ሀገራትን ዜጎቻቸውን የማስወጣት ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።
@tikvahethiopia

#Ethiopia
'' መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች የውትድርና ስልጠና ወስደው ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ ይችላል " - ዲማ ኖጎ ( ዶ/ር)
መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች በፈቃዳቸው ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ሊያደርግ እንደሚችል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።
ሰብሳቢው ይህንን ያሳወቁት ዛሬ የሕዝብ ተወካዮቸ ምክር ቤት የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ባጸደቀበት ወቅት ነው፡፡
ዶ/ር ዲማ ናጎ ምን አሉ ?
" ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዕድሜያቸው 15 ዓመት የሞላቸው እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወይም የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን በፈቃዳቸው ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ለሁለት ዓመት ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ሊያደርግ ይችላል።
ተማሪዎች በፈቃዳቸው በመደበኛ የመከላከያ ሠራዊት ወይም የብሔራዊ ተጠባባቂ ኃይል አባላት የሚሆኑ ከሆነ፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተያያዥ መብቶችንና ጥቅሞች እንዲጠበቁላቸው ያደርጋል። "
የተሻሻለው የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከማንኛውም የፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ ሆኖ የተጣለበትን ሀገር የመጠበቅ ተልዕኮ በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲወጣ የሚያስችል ነው ተብሏል።
የተሻለ ሠራዊት ለመገንባት ማነቆ የሆኑ ሕግ ማዕቀፎችን እና ተቋማዊ አስተሳሰቦችን በመፈተሽ ለሀገር እና ሕዝብ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ነው የተገለፀው።
ምክር ቤቱ በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁን አዋጅ ቁጥር 1286/2015 አድርጎ በስድስት ድምጸ-ተኣቅቦ እና በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል፡፡
Via HoPR

#ድርድር መንግሥት " ኦነግ ሸኔ " እያለ የሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አዛዥ መሮ ዲሪባ ፥ የታጠቂ ቡድኑን ከፌደራል መንግሥቱ ጋር የሚያደራድር ሦስተኛ አካል መኖሩን ለቢቢሲ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል። ጃል መሮ አደራዳሪዎቹ እነማን እንደሆኑ በስም ከጥቀስ ተቆጥበዋል። መሮ ዲሪባ ታጣቂ ቡድኑን ወክለው ከመንግሥት ጋር የሚደራደሩ የልዑክ ቡድን አባላት ወደ #ታንዛኒያ ጉዞ እያደረጉ ስለመሆኑ አሳውቀዋል።…
#Update
" ወደ ፖለቲካዊ ስምምነት እንደሚያመራ ተስፋ እናደርጋለን " - ኑር ሙሀሙድ
የኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጣቂ ቡድን መንግሥት " ኦነግ ሸኔ " እያለ የሚጠራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በታንዛኒያ ከፊል ራስ ገዝ በሆነችው #ዛንዚባር ንግግር መጀመራቸውን ኢጋድ አሳውቋል።
የኢጋድ ቃል አቀባይ ኑር ሙሀሙድ ሼይኽ በታንዛኒያ ንግግር መጀመሩን ገልጸው ፤ " ወደ ፖለቲካዊ ስምምነት እንደሚያመራ ተስፋ እናደርጋለን " ብለዋል።
ሁለቱም ተደራዳሪ አካላት ንግግር ስለመጀመሩ ማረጋገጫ ቢሰጡም ዝርዝር መረጃ ይፋ አላደረጉም ፤ የታንዛኒያ ባለስልጣናትም ስለድርድሩ የተለየ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
ሮይተርስ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ ነገር ግን ስለ ድርድሩ በቅርበት የሚየውቁ ሁለት ሰዎችን ዋቢ በማድረግ ባሰራጨው ዘገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ተደራዳሪ ልዑክ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሚመራ ሲሆን በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቡድን በማን እንደሚመራ ዘገባው ያለው ነገር የለም።
#ሮይተርስ

#Spark10_Series
ስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በድንቅ የፊት ለፊት ካሜራ ቀርቦላችኃል !
ቴክኖ ሞባይል ለገበያ ያቀረበው አዲሱ ስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በተሻሻለ ጥራት በተፈበረኩት የፊትና የሗላ ካሜራዎቹ ድንቅ ምስሎችን እንዲያነሱ ታስቦ የተሰሩ ናቸዉ። ስፓርክ 10 በባለ 50 ሜጋ ፒክስል ዋና ካሜራ ሲይዝ የፊት ለፊቱ ጥራት ያለው ፎቶ ያለ እንከን ቁልጭ አርጎ ማንሳት የሚችል ብሎም በብርሀን ማነስ የማይገደብ ልዩ የሆነ በባለ 32 ሜጋ ፒክስል ሰልፊ ካሜራ ከፍላሽ መብራት ጋር ቀርቦሎታል።
በየትኛውም የስልክ መሸጫ መደብሮቻችን ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ: Facebook, Instagram, Tiktok
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Spark10Series #TecnoMobile #Ethiopia #Spark10pro
ስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በድንቅ የፊት ለፊት ካሜራ ቀርቦላችኃል !
ቴክኖ ሞባይል ለገበያ ያቀረበው አዲሱ ስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በተሻሻለ ጥራት በተፈበረኩት የፊትና የሗላ ካሜራዎቹ ድንቅ ምስሎችን እንዲያነሱ ታስቦ የተሰሩ ናቸዉ። ስፓርክ 10 በባለ 50 ሜጋ ፒክስል ዋና ካሜራ ሲይዝ የፊት ለፊቱ ጥራት ያለው ፎቶ ያለ እንከን ቁልጭ አርጎ ማንሳት የሚችል ብሎም በብርሀን ማነስ የማይገደብ ልዩ የሆነ በባለ 32 ሜጋ ፒክስል ሰልፊ ካሜራ ከፍላሽ መብራት ጋር ቀርቦሎታል።
በየትኛውም የስልክ መሸጫ መደብሮቻችን ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ: Facebook, Instagram, Tiktok
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Spark10Series #TecnoMobile #Ethiopia #Spark10pro
#ብርሃን_ባንክ
ለግብይትዎ የብርሃን ኤቲኤም ካርድን በመጠቀም ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ ድካምዎን ያቅልሉ!
አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ !
Facebook: https://www.facebook.com/berhanbanksc
Telegram: https://t.iss.one/berhanbanksc
Instagram: https://www.instagram.com/berhanbanksc/
Twitter: https://twitter.com/berhanbanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/76151001
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCvOxWe439dzMSvNnMrjcYVQ

#ነዳጅ
የነዳጅ ግብይትን በዲጂታል የክፍያ ዘዴ ለማስፈጸም ከትናንት በስቲያ ጀምሮ መተግበር የጀመረው አሠራር፣ የአዲስ አበባ ከተማ ማደያዎችን እያጨናነቀ እና ለነዳጅ እጥረት መንስዔ እየሆነ እንዳለ ተገልጿል።
ተገልጋዮች ከመጠን በላይ የነዳጅ ግዥ እየፈጸሙ በመሆኑ፣ በአንዳንድ ማደያዎች የነዳጅ እጥረት እየተፈጠረ መሆኑ ታውቋል፡፡
የዲጂታል ክፍያ መተግበሪያውን ለመጠቀም የተፈጠረው ብዥታም በብዙ ማደያዎች ረዣዥም ሠልፎች እንዲታዩ ከማድረጉም በላይ ቶሎ ነዳጅ ቀድቶ ለመሄድ አዳጋች እንዲሆን አድርጎታል፡፡
የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማኅበር ፥ አሁን ያለው መጨናነቅ የተፈጠረው አገልግሎቱን ለማስጀመር በቂ ጊዜ ባለመሰጠቱና አሽከርካሪዎች አገልግሎቱ ከመጀመሩ በፊት እንዲዘጋጁ ባለመደረጉ ነው ብሏል።
" ይሄንን ሥጋታችንን ቀደም ብለን አሳውቀናል " ያለው ማህበሩ " አሁን ብዙዎች ወደ ሲስተሙ እየገቡ ቢሆንም ከሥጋት አንጻር የተሽከርካሪዎቻቸውን የነዳጅ ታንከር በመሙላት፣ ግዥ የሚፈጸሙ አሽከርካሪዎች ለነዳጅ እጥረት መንስዔ እየሆኑ ነው " ሲል አሳውቋል።
ድርጊቱ የነዳጅ እጥረት ሊያስከትል ይችላል ተብሎ እንደሚሠጋ የገለፀው የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማኅበር አሁንም ቢሆን ወደ ዲጂታል የግብይት ሥርዓቱ የማስገባቱ ሥራ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሊፈጠር የሚችለውን የነዳጅ እጥረት ለመቅረፍ ተጨማሪ የነዳጅ አቅርቦት ያስፈልጋል ብሏል።
" አሁን የሚታየው መጨናነቅ የተወሰኑ ቀናት ሊቀጥል የሚችል ቢሆን እንኳን መጨናነቁን ለማስቀረት የግድ መንግሥት በቂ ነዳጅ ወደ ከተማው እንዲገባ ማድረግ ይገባዋል፥ ይህንን ካላደረገ ዕድሉን አግኝተው ነዳጅ የሚቀዱ ተገልጋዮች፣ ከፍላጎታቸው በላይ እየቀዱ የሚቀጥሉ ስለሚሆን የነዳጅ አቅርቦቱ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል " ሲል ማህበሩ ጠቁሟል።
በሌላ በኩል ከዚሁ የነዳጅ ግብይት ጋር በተያያዘ ኢትዮ ቴሌኮም አሠራሩን ከመተግበር አንጻር ያለውን መጨናነቅ ለማስቀረት በሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ ማደያዎች #ባለሙያዎችን በማሰማራት ለተገልጋዮች ድጋፍ እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደኤታው አቶ ኦዴኦ ሐሰን ፥ ይህን አገልግሎት ለመተግበር #መንገራገጮች ቢኖሩም፣ በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው አዲስ አሠራር ከግንቦት 1 ቀን 2015 ጀምሮ በመላ አገሪቱ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚሆን አረጋጋጠዋል፡፡
የአገልግሎቱ መጀመር ዘመናዊ ግብይትን ከማሳለጥ ባለፈ ከነዳጅ ሥርጭት ጋር በተያያዘ ሲፈጠሩ የነበሩ ብልሹ አሠራሮችንና ብክነትን ከማስቀረት አኳያ፣ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል፡፡
ይህንን የገለፁት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል የነዳጅ ግብይት መተግበሪያዎቹን ይፋ ባደረገበት ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር ነው።
ምንጭ፦ ሪፖርተር ጋዜጣ
ፎቶ ፦ ከማህበራዊ ሚዲያ

#Update " ወደ ፖለቲካዊ ስምምነት እንደሚያመራ ተስፋ እናደርጋለን " - ኑር ሙሀሙድ የኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጣቂ ቡድን መንግሥት " ኦነግ ሸኔ " እያለ የሚጠራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በታንዛኒያ ከፊል ራስ ገዝ በሆነችው #ዛንዚባር ንግግር መጀመራቸውን ኢጋድ አሳውቋል። የኢጋድ ቃል አቀባይ ኑር ሙሀሙድ ሼይኽ በታንዛኒያ ንግግር መጀመሩን ገልጸው ፤ " ወደ…
በታንዛኒያው የ " ሰላም ንግግር " ላይ እነማን እየተሳተፉ ነው ?
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (መንግሥት ኦነግ ሸኔ የሚለው) መካከል ትላንት የሰላም ንግግር በታንዛኒያ ከፊል ራስ ገዟ ዛንዚባር ተጀምሯል።
ኢጋድ ይሄ የሰላም ንግግር ወደ ፖለቲካ ስምምነት እንደሚያመራ ተስፋ እንዳለው በቃል አቀባዩ በኩል ገልጿል።
ለመሆኑ የታንዛኒያ የሰላም ንግግር ተሳታፊዎች / ተደራዳሪዎቹ እነማን ናቸው ?
ቢቢሲ በድርድሩ ስፍራ ይገኛሉ ያላቸውን ምንጮች ዋቢ በማድረግ ባወጣው ዘገባ ሁለቱም ተደራዳሪ አካላት ስድስት - ስድስት ተወካዮችን ልክው ድርድር እያደረጉ ናቸው።
ከነዚህም መካከል...
የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ በፊት የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማስቆም ከህወሓት ጋር ሲደራደሩ ከነበሩት መካከል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን (የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ) እና ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (የፍትሕ ሚንስትር) መወከሉን ዘገባው ጠቁሟል።
በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በኩል የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን እና የጦሩ አዛዥ አማካሪ የሆኑት አቶ ጂሬኛ ጉደታ እና አቶ አብዲ ጣሃ የተባሉ ግለሰቦች ይገኙበታል።
በዚሁ ድርድር ላይ የኖርዌይ ፣ የኬንያ ፣ የአውሮፓ ኅብረት፣ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች እና የኢጋድ ተወካዮች እንደሚገኙ ቢቢሲ ለድርድሩ ቅርብ የሆኑ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።
እነዚህ አገራት በድርድሩ ላይ የሚኖራቸው ሚና እስካሁን ግልጽ አይደለም።

#ማይ_ዊሽ_ኢንተርፕራይዝ
DEVELON (ዲቬሎን) የሚለው አዲሱ የዶሳን ስያሜ የ Develop (“ማደግ”) እና Onward (“ወደፊት”) ቃላቶች ውህድ ሲሆን፤ በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዘርፍ ያሳረፍነዉን ትልቅ አሻራ በማጎልበት በጎ ነገሮችን ይዘን “ወደፊት ለማደግ” ያለንን ምኞት ያንፀባርቃል።
• ከአዲሱ የብራንድ ስያሜ ለዉጥ ውጭ ምንም አይነት ውጫዊ ገፅታም ሆነ ውስጣዊ የማሽኑ አካላት ላይ ለውጥ አልተደረገም።
• ኦርጅናል መለዋወጫ፣ አስተማማኝ፣ ቀልጣፋና እና ተደራሽነት ያለው የጥገና አገልግሎት መለያችን ናቸው።
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃላ/የተ/የግ/ማ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.iss.one/MYWISHENT
+251-913-356384 +251-912-710661 +251-910-626917 +251-928-414395
+251-911-606068 +251-922-475851 +251-935-409319 +251-911-602664

#NedajApp
በነዳጅ የሞባይል መተግበርያ ሲመዘገቡ ምንም አይነት #ተጨማሪ_ክፍያ እንደሌለው ያውቃሉ ?
ከ1⃣🅾🅾🅾 ሺህ በላይ በተመዘገቡ የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ አፕሊኬሽንን ተጠቅመው ይቅዱ !!
- ቀላል፣ፍጣን እና ምቹ
- በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ (Utilities)ገብተው አካውንቶን Link ያርጉ
- አሁኑኑ ከPLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp