#AU2022Summit
እስካሁን የየት ሀገር ሚኒስትሮች ገቡ ?
ነገ ለሚጀምረው የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት ስብሰባ የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ናቸው።
እስካሁን የገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ፦
🇿🇼 ፍሬድሪክ ሻቫ (ዝምባብዌ)
🇸🇹 ኤዲቴ ራሞስ ቴንዡዋ (የሳዖቶሜና ፒሪንሲፔ)
🇨🇲 ሌዡን ቤላ ቤላ (ካሜሩን)
🇹🇩 ማህማት ዜኑ ሸሪፍ (ቻድ)
🇨🇮 ካንዲያ ካሚስኮ ካማራ (ኮትዲቯር)
🇸🇴 አብዲሳድ ሙሴ አሊ (ሶማሊያ)
🇨🇬 ዢያን ክላውዴ ጋኮሶ (የሪፐብሊክ ኮንጎ)
🇳🇪 ሀሱሚ ማሹዱ (ኒጀር ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር)
🇿🇦 ዶ/ር ናለዲ ፓንዶር (ደቡብ አፍሪካ)
🇸🇳 አሲታ ቶል ሳል (ሴኔጋል)
🇲🇷 እስማኤል ኡልድ ሼክ አህመድ (ሞሪታኒያ)
🇩🇯 ሙሀሙድ አሊ የሱፍ (ጂቡቲ)
🇱🇾 ናጅላ አልማንጉሽ (ሊቢያ)
🇦🇴 ሜንዶንካ ኤስሜራልዳ ዢያን ክላውዴ ጋኮሶ (አንጎላ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር)
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#AU2022Summit እስካሁን የየት ሀገር ሚኒስትሮች ገቡ ? ነገ ለሚጀምረው የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት ስብሰባ የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ናቸው። እስካሁን የገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ፦ 🇿🇼 ፍሬድሪክ ሻቫ (ዝምባብዌ) 🇸🇹 ኤዲቴ ራሞስ ቴንዡዋ (የሳዖቶሜና ፒሪንሲፔ) 🇨🇲 ሌዡን ቤላ ቤላ (ካሜሩን) 🇹🇩 ማህማት ዜኑ…
#AU2022Summit
የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ35ተኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛዉ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ለመሳተፍ አዲስ አበባ እየገቡ ናቸው።
እስካሁን የገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ፦
🇿🇼 ፍሬድሪክ ሻቫ (ዝምባብዌ)
🇸🇹 ኤዲቴ ራሞስ ቴንዡዋ (የሳዖቶሜና ፒሪንሲፔ)
🇨🇲 ሌዡን ቤላ ቤላ (ካሜሩን)
🇹🇩 ማህማት ዜኑ ሸሪፍ (ቻድ)
🇨🇮 ካንዲያ ካሚስኮ ካማራ (ኮትዲቯር)
🇸🇴 አብዲሳድ ሙሴ አሊ (ሶማሊያ)
🇨🇬 ዢያን ክላውዴ ጋኮሶ (የሪፐብሊክ ኮንጎ)
🇳🇪 ሀሱሚ ማሹዱ (ኒጀር ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር)
🇿🇦 ዶ/ር ናለዲ ፓንዶር (ደቡብ አፍሪካ)
🇸🇳 አሲታ ቶል ሳል (ሴኔጋል)
🇲🇷 እስማኤል ኡልድ ሼክ አህመድ (ሞሪታኒያ)
🇩🇯 ሙሀሙድ አሊ የሱፍ (ጂቡቲ)
🇱🇾 ናጅላ አልማንጉሽ (ሊቢያ)
🇳🇬 ጃፍሬ ኦኖማ (ናይጄሪያ)
🇦🇴 ቲቴአን ቶኒያ (አንጎላ)
🇺🇬 ኦሪም ሄነሪ ኦክሎ (ዩጋንዳ - የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ)
🇲🇼 ናይሲ ቴምቦ (ማላዊ)
🇩🇿 አምባሳደር ራምታን ላማምራ (አልጀሪያ)
🇬🇦 ሙበሌት ቡቤያ (ጋቦን)
🇲🇦 ቦሪታ ናስር (ሞሮኮ)
🇹🇳 ኦተማን ጃርዲ (ቱኒዚያ)
🇲🇬 ፖትሪክ ራአጆልንት (ማዳጋስካር)
🇨🇻 ማሪያና ዳጃምላ (ኬፕ ቨርዲ)
🇧🇮 አልበርት ሻንግሮ (ቡሩንዲ)
🇬🇶 ሲሞኔ ኦዮኖ ኢሶኔ (ኢኳቶሪያል ጊኒ)
🇰🇲 ዶህር ዶል ከማል (ኮሞሮስ)
🇸🇿 ቱሊሲሌ ድላድላ (ስዋህቲኒ)
🇰🇪 ረይሼል ኦማሞ (ኬኒያ)
🇲🇿 ቬሮኒካ ማካሞ ንዶቮ (ሞዛምቢክ)
🇹🇬 ኮምላን ኢዱ ሮበርት (ቶጎ)
🇿🇲 ስታንሌይ ካኩቦ (ዛምቢያ)
🇧🇼 ሌሞሀንግ ኪዌፔ (ቦትስዋና)
🇬🇲 ሳፊ ሳንካሬ (ጋምቢያ)
🇳🇦 ኔቱምቦ ናንዲ ንዳይትዋህ (ናሚቢያ - ም/ ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር)
🇪🇷 ኦስማን ሳሌህ (ኤርትራ)

#AU2022Summit የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ35ተኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛዉ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ለመሳተፍ አዲስ አበባ እየገቡ ናቸው። እስካሁን የገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ፦ 🇿🇼 ፍሬድሪክ ሻቫ (ዝምባብዌ) 🇸🇹 ኤዲቴ ራሞስ ቴንዡዋ (የሳዖቶሜና ፒሪንሲፔ) 🇨🇲 ሌዡን ቤላ ቤላ (ካሜሩን) 🇹🇩 ማህማት ዜኑ ሸሪፍ (ቻድ) 🇨🇮 ካንዲያ ካሚስኮ ካማራ…
#AU2022Summit
ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችን መቀበል ጀምራለች።
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ35ተኛዉ የአፍሪካ ህብረት (AU) የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከትላንት ለሊት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ማግባት ጀምረዋል።
እስካሁን የገቡ መሪዎች ፦
🇲🇼 ዶ/ር ላዛሩስ ማካርቲ ቻክዌራ (ማላዊ - ፕሬዝዳንት)
🇬🇲 ዶ/ር ኢሳቱ ቶራይ (ጋምቢያ - ምክትል ፕሬዚዳንት)
🇳🇬 ሙሀሙዱ ቡሃሪ (ናይጄሪያ - ፕሬዝዳንት)
🇨🇮 ኦላሳን ኦታራ (ኮትዲቯር - ፕሬዝዳንት)
🇸🇳 ማኪ ሳል (ሴኔጋል - ፕሬዝዳንት)
🇲🇷 ሞሐመድ ኡልድ ኤል-ጋዝዋኒ (ሞሪታንያ - ፕሬዝዳንት)
🇹🇿 ዶ/ር ፊሊፕ እስዶር መፓንጎ (ታንዛንያ/- ምክትል ፕሬዝዳንት)

የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታ ም/ ቤት አባል ሆነው የተመረጡ 15ቱ ሀገራት ከታች ተዘርዝረዋል።
አምስቱ ለ3 ዓመታት የተመረጡ ሲሆን አስሩ ደግሞ ለ2 ዓመታት የተመረጡ ናቸው።
🇩🇯 ጅቡቲ (3 ዓመት)
🇹🇿 ታንዛኒያ (2 ዓመት)
🇺🇬 ኡጋንዳ (2 ዓመት)
🇧🇮 ቡሩንዲ (2 ዓመት)
🇨🇩 ዲሞክራቲክ ኮንጎ (2 ዓመት)
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ (2 ዓመት)
🇿🇼 ዚምባብዌ (2 ዓመት)
🇳🇦 ናሚቢያ (3 ዓመት)
🇲🇦 ሞሮኮ (3 ዓመት)
🇹🇳 ቱኒዚያ (2 ዓመት)
🇨🇲 ካሜሩን (3 ዓመት)
🇬🇭 ጋና (2 ዓመት)
🇳🇬 ናይጄሪያ (3 ዓመት)
🇬🇲 ጋምቢያ (2 ዓመት)
🇸🇳 ሴኔጋል (2 ዓመት)
@tikvahetheng

" ከ40 ሺህ በላይ የፀጥታ አካላት ተሰማርተዋል " - የጸጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል
የጸጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መሆኑን የጋራ ግብረ ኃይሉ አሰተባባሪ ኮሚቴ አስታውቋል።
የጋራ ግብረ-ኃይሉ ለጉባኤው ሰላማዊነት ከ40 ሺህ በላይ የጸጥታ አካላት በአዲስ አበባ መሰማራታቸውን የገለፀ ሲሆን ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጉባኤው በሰላም እንዲካሄድ ቀን ከሌት እየሰራ መሆኑንም ገልጿል።
መሪዎች ባረፉባቸው እንዲሁም በሚያርፉባቸው አካባቢዎች የተጠናከረ ጥበቃ እየተከናወነ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለጉባኤው ሰላማዊነት እያደረጉት ያለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ጥሪ አቅርቧል።
መንግስት የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም ለማካሄድ ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የሪፐብሊካን ጥበቃ፣ ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስን ያካተተ የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ይታወቃል።
ፎቶ ፦ ፋይል

#Live የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። በአሁን ሰዓት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለጉባኤው ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ይህንን ጉባኤ በብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ኢቲቪ) አልያም በአፍሪካ ህብረት (AU) የትዊተር ገፅ ላይ በቀጥታ መታተል ይቻላል። @tikvahethiopia
#AU2022Summit
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር አፍሪካ በተመድ ፀጥታ ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚሠራበት ጊዜ መሆኑን ገለፁ።
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፥ " አሁን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚሻሻልበት እና አፍሪካም በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚሠራበት ጊዜ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈ የአፍሪካን ድምፅ በተገቢው ሁኔታ የሚያስተጋባ አንድ አህጉራዊ ፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኝ ሚዲያ ሊቋቋም እንደሚገባ ገልፀዋል።
" አፍሪካዊያን ከተባበርን ወደ ፊት እንራመዳለን ከተከፋፈልን ግን ለአደጋ እንጋለጣለን " ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ " አህጉራዊው ነጻ የንግድ ቀጣና ሙሉ በሙሉ ወደ ተግባር በመግባት የአፍሪካን ሕዳሴ ማረጋገጥ አለብን " ብለዋል።
ያልተነካውን የአፍሪካ የቱሪዝም ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል አለብንም ሲሉ ተናግረዋል።
ዶ/ር ዐቢይ በንግግራቸው የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን ኢትዮጵያን በተመለከተ ፥ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለመሥኖ ሥራ ልዩ ትኩረት ሰጥታ በመሥራቷ ውጤት እያስመዘገበች ነው ብለዋል።
የአካባቢ መራቆትን እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የአረንጓዴ አሻራን እየተገበረች መሆኑንና ለጎረቤቶቿም ልምድ እያካፈለች እና ችግኝ እያጋራች መሆኑን ገልፀዋል።
ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ መንግስት ለተሻለ ሰላም ሲል እስረኞችን መፍታቱን ፤ ሁሉን አሳታፊ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ ኮሚሽን ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን ለጉባኤው ተናግረዋል።
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፤ ኢትዮጵያ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው በመምጣት ኢትዮጵያ ሰላም እና ለቱሪዝም ምቹ መሆኗን ለተቀረው ዓለም አረጋግጠዋል ሲሉም ተደምጠዋል።

ማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረትን ሊቀመንበርነትን ተረከቡ።
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረትን በሊቀመንበርነት የመምራት ሃላፊነቱን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ሺሴኬዲ ተረክበዋል።
35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ መካሄዱን ቀጥሏል።

ህብረቱ በዝግ እየመከረ ነው።
35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ከሰዓት #በዝግ በተለያዩ ጉዳዮች እየመከረ ይገኛል፡፡
በአህጉሪቱ ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በተከናወኑ ስራዎችና በተገኙ ውጤቶች ዙሪያ ነው በዝግ እየመከረ የሚገኘው።
ዛሬ ምሽት ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአፍርካ ሀገራት መሪዎች የእራት ግብዣ እንደሚያደርጉ ኢብኮ ዘግቧል።

የአፍሪካ ህብረት (AU) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ለማድረግ እየተከናወነ ያለውን ተግባር እንደሚደግፍ የህብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች፤ ሰላምና ጸጥታ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽነሩ አምባሳደር ባንኮሊ አዲኦይ በሰጡት መግለጫ የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል የተከሰተውን የጸጥታ ችግር አፍሪካዊ በሆነ መፍትሔ ለመፍታት ሲያደርጋቸው የነበሩ ጥረቶችን ዘርዝረዋል።
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ መንግስት አካታች ብሔራዊ ምክክር ለማድረግ የወሰደውን ተነሳሽነት አድንቀው ህብረቱ ለምክክሩ ስኬት የሚጠበቅበትን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል።
ህብረቱ ምክክር ለማድረግ የተጀመረውን ጥረት በሃብት፤ በሙያና በሌሎች ተመሳሳይ መስኮች እንደሚደግፍ ነው የገለጹት፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት በግጭቱ ሳቢያ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽ እንዲሆን በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ጠ/ ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ማረጋገጣቸውን ኮሚሽነሩ ገልጸዋል።
#ENA

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጉባኤው በስኬት መጠናቀቁን አሳውቀዋል።
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፥ " የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ እንዲደረግ የአባል ሀገራት መሪዎች መወሰናቸውን ተከትሎ ወንድማዊ አጋርነት የታየበት የኅብረቱ ጉባኤ በተያዘለት መርሐ ግብር መሠረት ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል " ብለዋን።
የኅብረቱ ጉባኤ ፍሬያማ ውይይት የተካሄደበት፣ ለአህጉሪቱ የሚጠቅሙ ውሳኔዎች የተላለፉበት፣ ከምንም በላይ ወንድማዊ አጋርነት የታየበት ነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቀ ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።
(ሙሉ መልዕክታቸው ከላይ ተያይዟል)