TIKVAH-ETHIOPIA
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ ! እንኳን ለከተራ በዓል አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ውድ ቤተሰቦቻችን የከተራ በዓል ድባብ በአካባቢያችሁ ምን ይመስላል ? በ @tikvahethiopiaBot ላይ አጋሩን። ስትንቀሳቀሱ የምትመለከቷቸውን ሁነቶች በእጅ ስልካችሁ ካሜራ በማስቀረት አጋሩ፤ መልዕክቶቹን ስትልኩ ፎቶውን ያነሳውን ሰው ስምና የተነሳበትን ከተማ መፃፍ እንዳትዘነጉ። #TikvahFamily❤️ @tikvahethiopia
የከተራ በዓል እየተከበረ ነው።
የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል።
ፎቶዎች : ከአዲስ አበባ ፣ ጎንደር ፣ ቦንጋ ፣ ጅማ የቲክቫህ ቤተሰቦች (ተጨማሪ የበዓል ፎቶዎች @tikvahethmagazine )
@tikvahethiopia
የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል።
ፎቶዎች : ከአዲስ አበባ ፣ ጎንደር ፣ ቦንጋ ፣ ጅማ የቲክቫህ ቤተሰቦች (ተጨማሪ የበዓል ፎቶዎች @tikvahethmagazine )
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Hosaena ቤተ-ክርስቲያኒቱ ለ40 ዓመታት ስታቀርብ የነበረው ጥያቄ ተመለሰላት። የሆሳዕና ከተማ የጥምቀት እና የመስቀል ደመራ ማክበሪያ ቦታ ምላሽ ማግኘቱን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ፅ/ቤት በዛሬው ዕለት አሳውቋል። ቤተ-ክርስቲያኒቱ ከጥንት ጀምሮ ስትጠቀምበት የነበረውን የባህረ ጥምቀት እና የመስቀል ደመራ በዓል ማክበሪያ ቦታ ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ…
#Hosaena
የከተራ በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ የሚከበረው የከተራ በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ፎቶ ፦ የሀድያ ዞን ኮሚኒኬሽን
@tikvahethiopia
የከተራ በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ የሚከበረው የከተራ በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ፎቶ ፦ የሀድያ ዞን ኮሚኒኬሽን
@tikvahethiopia
ድሬ❤️
"ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ
ከቶ አይዘነጋም ድሬ ላይ መሆኑ! "
በድሬዳዋ ሁሌም ቢሆን የነዋሪዎቿ #ፍቅር ፣ #አንድነት እና #አብሮነት ብሎም አሁናዊ የከተማዋ ሰላም ለሌሎች ምሳሌና ማሳያ ነው መባሉ በምክንያት ነው።
በጥምቀት ከተራ በዓል የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ ወንድምና እህቶች በቀፊራ ፣ በለገሀሬ ፣ ኮኔል ፣ በድልድይ መጋላ እና በሌሎችም አካባቢዎች ለህዝበ ምእመኑ ውሀ፣ ኩኪሲችና ጣፍጭ ምግቦችን በማቅረብ እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ ወንድማዊና ቤተሰባዊ ፍቅራቸውን ገልፀዋል።
ፎቶ ፦ ድሬ ፖሊስ ሚዲያ

የጋዜጠኞች እስር ፦ 1. የኡቡንቱ ሚዲያ መስራች ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት እያስፔድ ተስፋዬ ከወላጆቹ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተይዞ ታስሯል። ሲቪል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች መኖሪያ ቤታቸውን ለሰዓታት ከፈተሹ በኋላ እያስፔድን ይዘው ወስደው አስረውታል። 2. ተራራ ኔትወርክ የተባለ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ መስራችና ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከመኖሪያ ቤቱ በፖሊስ…
#Update
በእስር ላይ ከነበሩ ጋዜጠኞች መካከል ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ዛሬ ተፈታለች።
ጋዜጠኛ መዓዛ ከ39 ቀናት እስር በኃላ ዛሬ ማምሻውን እንደተፈታች ጠበቃዋ አዲሱ ጌታነህ በተረጋገጠ የፌስቡክ ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል።
@tikvahethiopia
በእስር ላይ ከነበሩ ጋዜጠኞች መካከል ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ዛሬ ተፈታለች።
ጋዜጠኛ መዓዛ ከ39 ቀናት እስር በኃላ ዛሬ ማምሻውን እንደተፈታች ጠበቃዋ አዲሱ ጌታነህ በተረጋገጠ የፌስቡክ ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል።
@tikvahethiopia
" የጥምቀት ከተራ በአል ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ተከብሯል " - ድሬዳዋ ፖሊስ
የጥምቀት ከተራ በአል በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት በደማቅ ሁኔታ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ በድሬደዋ የተከናወነ ሲሆን ታቦታቱም ከማደሪያቸው ጥምቀተ ባህሩ መድረሳቸውን የድሬደዋ ፖሊስ ገልፆል።
በመሆኑም ለጥምቀት ከተራ በአል ፍፁም ሰላማዊነት ምዕመኑ ፣ መላው የድሬደዋ ነዋሪ እና የፀጥታ ሀይሉ ላበረከተው አስተዋፆና ተኪ የለሽ ሚና የድሬደዋ ፖሊስ ምስጋናውን አቅርባል።
ምንጭ፦ ድሬዳዋ ፖሊስ