ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ ለተማሪዎች ሊሰጥ ስለታሰበው የተከታታይ ምዘና ተከታዩን መረጃ አግኝቷል ፦
- ተማሪዎች ከሚማሩበት ተቋም የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪያሎች በማንበብ ለቀጣይ ስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ስራዎች ሲከናወኑ ቆይቷል ፤ ይህ ስራ በምዘና መደገፍ ስላለበት ነው ውሳኔው የተላለፈው።
- ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው የሚላክላቸውን የኮርስ ማቴሪየሎችን ይበልጥ እንዲየነቡ ለማድረግ ፣ ያነበቡትንም ለመመዘን እስከ 30 % ተከታታይ ምዘና ይሰጣቸዋል።
- ከ30 % የሚያዘው ምዘና ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲዎች ተከፍተው እስኪመለሱ ድረስ ከትምህርታቸው እንዳይርቁ ለማነሳሳትም ጭምር ነው።
- ተማሪዎች የሚያነቡትን ማቴሪያል ከ30% ቤት ውስጥ ሆነው በሚሰሩት አሳይመንት ይመዘናሉ፤ ይህ ማለት ተማሪዎች የሚወስዱትን ኮርስ 30% በቤታቸው ሆነው ይጨርሳሉ (ምዘናው እንደየዩኒቨርሲቲው ሊለያይ ይችላል ከ5 % ፣ 10 % ...እያደረጉ መጨረስ ይችላሉ)
- የተቀረው 70 % ደግሞ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ የሚወስዱት ምዘና ይሆናል።
- ተማሪዎች ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ለራሳቸው መሆኑን አውቀው የሚላክላቸውን ማቴሪያሎች ተግተው እንዲያነቡት መልዕክት ተላልፏል።
(ሁሉንም የመንግስት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች ይመለከታል)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የዩኒቨርሲቲዎች መከፈተን በተመለከተ ዶክተር ሙሉ ነጋ (የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ) ጠይቀናቸው ተከታዩን መረጃ ሰጥተውናል ፦
- በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ቀደም በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ።
- የዩኒቨርሲቲዎች ዳግም መከፈት ውሳኔ የሚያገኘው በጤና ሚኒስቴር እና በኮቪድ-19 መከላከል ግብረ ኃይል በመሆኑ የነሱ ምላሽ እየተጠበቀ ነው።
- ዩኒቨርሲቲዎች እያደረጉ ያሉትን ዝግጅት በተመለከተ (ምን ያህል ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ ሆነዋል? የሚለውን ለመገምገም) ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ፣ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የሚቀጥለው ሳምንት ሰፊ የውይይት መድረክ ሊድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

21 አምባሳደሮች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል ?
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ "በቢሾፍቱ ከተማ ስልጠና ላይ ከነበሩ አምባሳደሮች መካከል ሃያ አንዱ (21) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ታውቋል ፣ እንዲሁም የUN አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ወደ ኒው ዮርክ አይመለሱም" የሚል መረጃ በስፋት እየተሰራጨ ተመልክተናል።
በዚህ ጉዳዩ ላይ ስማቸውን የማንገልፅላችሁ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች/እንዲሁም በስልጠናው ላይ ተሳታፊ ከነበሩት መካከል አንድ ሰው ተከታዩን ብለውናል ፦
"አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ወደ New York ትላንትና እንደሚበሩ ነግረውኛል። አዲስ ነገር አልሰማሁም። 21 አምባሳደሮች በCOVID-19 አልተያዙም።
ነገር ግን ከስብሰባችን በኋላ አንዴ ከመውጣታችን በፊት ከዛም አርብ እለት ምርመራ አድርገናል ነገር ግን የጤና መረጃ የግል confidential ስለሆነ በትክክል ቁጥሩን መናገር አልችልም።
ከአምባሳደሮቻችን መካከል ወደ አስራ አምስት (15) የሚሆኑ ወደየሚሰሩበት ሀገር ተመልሰዋል። አሁን ደግሞ እዚህ MINT ያዘጋጀው program ላይ አብዛኞቻችን አለን።
ቁጥሩን ባላውቀውም 21 ግን እንዳልሆኑ እርግጠኛ ነኝ ከላይ በጠቀስኩት ምክንያት።"

ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 200,000 ብር ተያዘ!
በጅጅጋ ጉምሩክ ዛሬ በ05/01/13 ዓ/ም ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 200,000 ብር ተይዟል።
በትላንትናው ዕለት በመንግሥት ይፋ በተደረገው የብር ኖት ቅያሪ ምክንያት ከሱማሌላንድ በቶጎ ውጫሌ በኩል በተለያየ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ የሸሸ የኢትዮጵያ ብር በአንድ ግለሰብ አማካኝነት ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 200,000 ብር በጉምሩክ ፈታሽ አማካኝነት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።

#COVID19Ethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 10,024 የላብራቶሪ ምርመራ 700 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 655 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 65,486 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,035 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 25,988 ደርሷል።

TIKVAH-ETHIOPIA
ከግንቦት 28/2005 ዓ/ም ጀምሮ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት ከነገ መስከረም 5/2013 ዓ/ም ጀምሮ ኃላፊነቱ እንደተነሳላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ አስታውቋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ፕሮፌሰር ፈትየን ኣባይ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ግዚያዊ ፕሬዘዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት የኃላፊነታቸው ጊዜ ስላበቃ በትላንትናው ዕለት ኃላፊነቱ እንደተነሳላቸው ይታወቃል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ፕሮፌሰር ፈትየን ኣባይ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ግዚያዊ ፕሬዘዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት የኃላፊነታቸው ጊዜ ስላበቃ በትላንትናው ዕለት ኃላፊነቱ እንደተነሳላቸው ይታወቃል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአፋር በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ!
ድጋፍ #1
የትግራይ ክልል በአፋር ክልል የጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 5 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አድርጓል።
ከድጋፉ መካከል፦
- ሩዝ፣
- ዱቄት፣
- ክክ፣
- የምግብ ዘይትና አልባሳት እንደሚገኙበት የትግራይ ክልል ተወካይ አቶ ገብረ እግዚአብሔር አረጋዊ ተናግረዋል።
ድጋፍ #2 ፦
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በፕሬዚዳንቱ ዶክተር አስራት አፀደወይን በኩል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች የተለያዩ መድኃኒቶችን ፣ አልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች አበርክቷል።
ድጋፍ #3
የ'በድር ፋውንዴሽን' መሰራች የሆኑት ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ድርጅታቸው ከተለያዩ አካላት እና አባላቱ ያሰባሰበውን የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች በጎርፍ ተጎጂ ለሆኑ ወገኖች አበርክቷል።
ከድጋፉ መካከል ፦
- 750 ኩንታል ዱቁት፣
- 100 ኩንታል ሩዝና 10 ሺህ በላይ ሊትር ዘይት እና አልባሳት እንደሚገኙበት ተገልጿል። (ኢዜአ)

የኮሮና ቫይረስ ቁጥራዊ መረጃዎች እስከ ትላንት (መስከረም 5/2012 ዓ/ም) ድረስ !
#Afar
በቫይረሱ የተያዙ - 1,408
ያገገሙ - 232
#Amhara
በቫይረሱ የተያዙ - 3,338
ህይወታቸው ያለፈ - 33
ያገገሙ - 2,104
#BenishangulGumuz
በቫይረሱ የተያዙ - 1122
ያገገሙ - 382
#Harari
በቫይረሱ የተያዙ - 1,476
ህይወታቸው ያለፈ - 27
ያገገሙ - 596
#Oromia
በቫይረሱ የተያዙ - 9,204
ህይወታቸው ያለፈ - 61
ያገገሙ - 4,138
#SNNPRS
በቫይረሱ የተያዙ - 2,146
ህይወታቸው ያለፈ - 16
ያገገሙ - 1,489
#AddisAbaba
በቫይረሱ የተያዙ - 36,217
ህይወታቸው ያለፈ ድምር - አልተገለፀም
ያገገሙ ሰዎች ድምር - አልተገለፀም
#Tigray
በቫይረሱ የተያዙ - 5,267
ህይወታቸው ያለፈ - 27
ያገገሙ - 4,107
#Somali
በቫይረሱ የተያዙ - 1,372
ህይወታቸው ያለፈ - 26
ያገገሙ - 873
#Sidama
በቫይረሱ የተያዙ - 1,843
ህይወታቸው ያለፈ - 22
ያገገሙ - 1,406
#DireDawa
በቫይረሱ የተያዙ - 1,222
ህይወታቸው ያለፈ - 21
ያገገሙ - 959
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#Afar
በቫይረሱ የተያዙ - 1,408
ያገገሙ - 232
#Amhara
በቫይረሱ የተያዙ - 3,338
ህይወታቸው ያለፈ - 33
ያገገሙ - 2,104
#BenishangulGumuz
በቫይረሱ የተያዙ - 1122
ያገገሙ - 382
#Harari
በቫይረሱ የተያዙ - 1,476
ህይወታቸው ያለፈ - 27
ያገገሙ - 596
#Oromia
በቫይረሱ የተያዙ - 9,204
ህይወታቸው ያለፈ - 61
ያገገሙ - 4,138
#SNNPRS
በቫይረሱ የተያዙ - 2,146
ህይወታቸው ያለፈ - 16
ያገገሙ - 1,489
#AddisAbaba
በቫይረሱ የተያዙ - 36,217
ህይወታቸው ያለፈ ድምር - አልተገለፀም
ያገገሙ ሰዎች ድምር - አልተገለፀም
#Tigray
በቫይረሱ የተያዙ - 5,267
ህይወታቸው ያለፈ - 27
ያገገሙ - 4,107
#Somali
በቫይረሱ የተያዙ - 1,372
ህይወታቸው ያለፈ - 26
ያገገሙ - 873
#Sidama
በቫይረሱ የተያዙ - 1,843
ህይወታቸው ያለፈ - 22
ያገገሙ - 1,406
#DireDawa
በቫይረሱ የተያዙ - 1,222
ህይወታቸው ያለፈ - 21
ያገገሙ - 959
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የመስቀል በዓልን ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት እንዳይባባስ የጉራጌ ብሄር ተወላጆች በዓሉን ለማክበር ወደ ዞኑ ሳይመጡ በሚኖሩበት አካባቢ እንዲያከብሩት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጥሪ አቀረበ።
የዞኑ አስተዳደር ከከተማ ወደ አገር ቤት ለመግባት እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ አካላት ስለ ቫይረሱ አሰረከፊነት በመገንዘብ ዘመዶቻቸው እና ወዳጆቻቸው ከኮሮና ቫይረስ ሊጠብቁ ይገባል ብሏል።
ሁሉም የብሄሩ ተወላጆች የዞኑን አስተዳደር መልዕክት ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅባቸዋልም ተብሏል።
ሆኖም ግን ከአቅም በላይ በሆነ ጉዳይ ወደ አገር ቤት የሚመጡ የብሄሩ ተወላጆች አስፈላጊውን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው እንደሚገቡ ተገልጿል።
በዚህም በሽታው ከተገኘባቸው ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንደሚገቡ ይደረጋል፤ ከዚህ በተጨማሪ የማታ ጉዞ ማድርግ ተከልክሏል።

አቶ ሚሻ አደምን የኦሮሚያ ፖሊስ እንዳሰራቸው ጠበቃቸው አቶ ደጀኔ ፍቃዱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል !
ጠበቃ ደጀኔ ፍቃዱ በጉዳዩ ላይ ተከታዩን መረጃ ሰጥተውናል ፦
- የአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ10,000 ብር ዋስ እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።
- ፍርድ ቤት በዋስ እንዲወጣ ቢፈቅድም አቶ ሚሻ በእስር እንዲቆይ አድርገውት ፣ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ መሰረቱበት ፍርድ ቤት የተከሰሰበት ጉዳይ የዋስትና መብት የሚያስከለክል ስላልሆነ በ20,000 ብር ዋስ እንዲለቀቅ ትዕዛዝ ተሰጥቶ ነበር።
- ትላንት የፌደራል ፖሊስ ከእስር የለቀቀው ሲሆን በር ላይ እያለ በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን እንደተወሰደ ተነገረ ፤ የት እንደተወሰደ ፣ የት እንዳለ እስካሁን የሚታወቅ ነገር የለም።
- ከቤተሰቦቹ እንደተሰማው በኤምባሲ በኩል የኦሮሚያ ፖሊስ ደውሎ ጉዳዩን እነሱ እንደያዙት ብቻ ነው የተነገረው።

ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች ላይ የተከፈተው መዝገብ ላይ ለመበየን ቀጠሮ ሰጠ!
በዋስትና እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኋላ ሲቪል በለበሱ ግለሰቦች በድጋሜ ታስረው ከሀጫሉ ግድያ በኋላ አመፅ አስነስተዋል በሚል ሌላ የምርመራ መዝገብ የተከፈተባቸው በላይ ማናዬ፣ ሙሉጌታ አንበርብርና ምስጋናው ከፈለኝ ለመስከረም 7/2013 ዓ/ም ለብይን ተቀጠሩ።
የአሥራት ጋዜጠኞች በድጋሜ የተከፈተባቸውን መዝገብ ከቀደመው ጉዳይ የተለየ አይደለም ብለው በመከራከራቸው ፍርድ ቤቱ የፖሊስና የፍርድ ቤቱን መዝገብ መርምሮ በድጋሜ የተከፈተባቸው መዝገብ ከቀደመው የተለየ ስለመሆን አለመሆኑ ለመበየን ለዛሬ ቀጠሮ ይዞ ነበር።
የቀደሙት የፖሊስና የፍርድ ቤት መዝገቦች ከቀጠሮው ቀደም ብለው በድጋሜ ከተከፈተባቸው መዝገብ ጋር እንዲያያዙ አራዳ መጀመርያ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም ፖሊስ መዝገቦቹን ያያያዘው ዛሬ ጠዋት መሆኑን ተናግሯል።
በዚህም ምክንያት ፍርድ ቤቱ መዝገቡን መርምሮ ብይን ለመስጠት እንዳልቻለ ተገልፆአል። ፍርድ ቤቱ የአሥራት ጋዜጠኞች ሌላ መዝገብ የተከፈተባቸው ባለፈው ዋስትና ባገኙበት ተመሳሳይ ጉዳይ ነው ወይንስ አይደለም የሚለውን ለመበየን ለመስከረም 7/2013 ዓ/ም ከሰዓት ቀጠሮ ሰጥቷል።
ምንጭ፦ አስራት ቴሌቪዥን

ካርድ ተመሳስለው የተከፈቱ ገፆችን እያዘጋ ነው!
የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል የ50 ሚዲያዎች ፣ ፖለቲከኞች ፣ ጋዜጠኞች ፣ ፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሌሎችም እውነተኛ እና አስመሳይ (impersonating) ገጾችን ዘርዝሮ ለፌስቡክ ሰጥቶ ነበር።
ካርድ (CARD) በዚህ ሂድት ውስጥ በኢሳት ሥም የተከፈቱ 58 ፣ በኢትዮ 365 ሥም 32፣ በኦኤምኤን (OMN) ሥም 27 ፣ በአስራት ቲቪ 25 አስመሳይ ገጾችን አግኝቶ ለፌስቡክ ሪፖርት አድርጓል።
ካርድ ዝርዝሩን ለፌስቡክ ከሰጠ በኋላ እስካሁን ፦
- 13 የኢሳት ፣
- 11 የኢትዮ 65
- 5 የኦኤምኤን (OMN) እና 6 የአስራት ቲቪ አስመሳይ ገፆች #እንዲወገዱ ተደርጓል።
አስመሳይ ገጾች በእውነተኞቹ ድርጅቶች ወይም ሰዎች ሥም የተሳሳተ መልዕክት እያስተላለፉ ለተዛባ መረጃ መሥፋፋት አስተዋፅዖ እያደረጉ ስለሆነ ሁላችሁም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ጥንቃቄያችሁን አጠናክሩ ተብሏል።

274 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ!
በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ውስጥ በተለያየ ችግር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሁለት መቶ ሰባ አራት (274) ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ዛሬ መስከረም 6 ቀን 2013 ዓ/ም ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
ኢትዮጵያዊያን ዜጎቻችን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳ/ጄኔራል አቶ መስፍን ገ/ማርያምን ጨምሮ ከተለያዩ መ/ቤቶች የተወከሉ ባለሙያዎች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል።