ፊሊፒንስ ውስጥ 9 ዶክተሮች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው መሞታቸው ተሰምቷል። የሰዎችን ህይወት ለማትረፍ ከፍተኛ ትግል እያደረጉ ያሉት የፊሊፒንስ የጤና ባለሞያዎች በቂ መከላከያ እያገኙ አይደለም ተብሏል።
#StayHomeSaveLives
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#StayHomeSaveLives
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጣልያን ተጨማሪ 662 ሰዎች ሞቱ!
ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 662 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። ከትላንትናው ሪፖርትም መቀነስ አሳይቷል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 8,165 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 80,539 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 6,153 ኬዝ በ24 ሰዓት ነው የተመዘገበው።

TIKVAH-ETHIOPIA
#HAWASSA በሐዋሳ ከተማ የሚገኘው የያኔት ሆስፒታል ባለቤት ያላቸውን የፅኑ ህሙማን ማገገሚያ ማዕከል ለኮሮና ቫይረስ ለይቶ ማቆያና ህክምና መስጫ እንዲያገለግል ለከተማ አስተዳደሩ አስረከቡ። የሆስፒታሉ ባለቤት ዶክተር ግርማ አባቢ ማዕከሉን ዛሬ ለከተማው አስተዳደር ባስረከቡበት ወቅት ማዕከሉን ለፅኑ ህሙማን ይጠቀሙበት እንደነበርና 80 አልጋዎች እንዳሉት ገልጸዋል፡፡ ቫይረሱ እንደ ሀገር ሊያስከትል…
ከዶ/ር ግርማ አባቢ ለቲክቫህ ቤተሰቦች፦
ለCOVID -19 ህክምና ለከተማ አስተዳደር የሰጠነው የጽኑ ሕሙማን ሆስፒታል ሳይሆን ቀድሞ ሳዉዝ ስፕሪንግ ሆቴል የነበረውና በ ቅርብ ጊዜ ተገዝቶ ለማገገሚያና ፓሌቲቭ ህክምና በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቶ አገልግሎት እየሰጠ ያለዉ Divine touch rehablitation and palliative care center ነዉ።
የቀድሞዎቹ 2 ተቋማት ማለትም ሪፈራል ሆስፒታልና ሜምቦ አካባቢ ያሉት ያኔት ስፔሻላይዝድ የዉስጥ ደዌ ህክምና ማዕከል እና ያኔት የድንገተኛና ቀዶ ሕክምና ስፔሻላይዝድ ማዕከላት የተለመደውን የሕክምና አገልገሎት አጠናክረው የቀጠሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን። በመሆኑም ተገልጋዮች ያለምንም ስጋት በሁለቱ ተቋማት የተለመደውን ጥራት ያለው አገለግሎት እንደሚያገኙ እናሳውቃለን።
(ዶክተር ግርማ አባቢ - ያኔት ሆስፒታል)

በኬንያ የመጀመሪያው የኮቪድ-19 ሞት ተመዘገበ!
የኬንያ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ከሰዓት በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የተጠቃ አንድ 66 ዓመት ኬንያዊ ዜጋ ህይወቱ አልፏል።
ምንጭ፦ የኬንያ ጤና ሚኒስቴር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኬንያ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ከሰዓት በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የተጠቃ አንድ 66 ዓመት ኬንያዊ ዜጋ ህይወቱ አልፏል።
ምንጭ፦ የኬንያ ጤና ሚኒስቴር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ፊሊፒንስ ውስጥ 9 ዶክተሮች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው መሞታቸው ተሰምቷል። የሰዎችን ህይወት ለማትረፍ ከፍተኛ ትግል እያደረጉ ያሉት የፊሊፒንስ የጤና ባለሞያዎች በቂ መከላከያ እያገኙ አይደለም ተብሏል። #StayHomeSaveLives @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ተጨማሪ ከፊሊፒንስ በDW ፦
- የፊሊፒንስ ሕክምና ማህበር የ9ኙ ሐኪሞቹ ህልፈት የጤና ባለሞያዎች የቫይረሱን መከላከያ ቁሳቁስ እንደማይቀርብላቸው ማሳያ ነው ሲል ወቀሳውን አቅርቧል።
- በዋና ከተማዋ ማኒላ የሚገኙ ሶስት ትልልቅ ሆስፒታሎች በመሙላታቸው በቫይረሱ ታመው የሚመጡ ሰዎችን መቀበል አቁመዋል።
- በመቶዎች የሚቆጠሩ ሐኪሞች ለቫይረሱ ተጋላጭ በመሆናቸው እና በቫይረሱ ሊያዙ ይችላሉ በሚል ጥርጣሬ ለ14 ቀናት መለየታቸውንም ተነግሯል። ይህ ደግሞ ለደሃዋ ፊሊፒንስ በእንቅርት ላይ እንዳይሆንባት አስግቷል።
- በማኒላ ከሆስፒታሎች አቅም በላይ የሆኑትን ታማሚዎች ወደ ሌሎች ሆስፒታሎች ማድረስ ካልተቻለ የሃገሪቱ የሕክምና ስረዓት ውድቀት ሊያጋጥመው ይችላል ተብሏል።
#DW #REUTERS

በኤርትራ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር 4 ደረሰ! ኤርትራ በኮሮና ቫይረስ በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ማግኘቷን የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አስታውቋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከዱባይ ባለፈው ቅዳሜ ወደ ኤርትራ የገቡ የኤርትራ ዜጎች መሆናቸው ታውቋል። በዚህም መሰረት በኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አራት ደርሷል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር በተመሳሳይ አውሮፕላን የመጡና ንክኪ…
በኤርትራ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ተጠቂዎች ቁጥር 6 መድረሱ የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሁለቱ (2) ግለሰቦች ባለፈው ሰኞ ኤር አረቢያን በመጠቀም #ከዱባይ ወደ አስመራ የገቡ እንደሆነ ነው የተገለፀው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሁለቱ (2) ግለሰቦች ባለፈው ሰኞ ኤር አረቢያን በመጠቀም #ከዱባይ ወደ አስመራ የገቡ እንደሆነ ነው የተገለፀው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የአሜሪካ ኤምባሲ ላልተወሰነ ጊዜ ተዘጋ! በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በኮሮናቫይረስ ስርጭት ምክንያት ላልተወሰ ጊዜ ዝግ መደረጉን ቢቢሲ ዘግቧል። ኤምባሲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከቫይረሱ ስርጭት እና የኢትዮጵያ መንግሥት ስርጩቱን ለመግታት ከሚያደርገው ጥረት አንጻር ኤምባሲውን በጊዜያዊነት መዝጋት አስፈልጓል ብሏል። ኤምባሲው ለዜጎቹ ጭምር ያደረግ የነበረውን የፓስፖርት እድሳት፣ ከአገር ውጪ…
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት የቆንስላ አገልግሎት ክፍሉን ላልተወሰነ ጊዜ መዝጋቱን ቢቢሲ #ማስተካከያ አድርጎበታል። ከዚህ ውጪ ያሉት የኤምባሲው ክፍሎች ሥራቸውን እንደሚቀጥሉ ተነግሯል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
በድሬዳዋ የሚገኘውና በተለምዶ የፈረንሣይ ሆስፒታል በሚል የሚታወቀው የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ሆስፒታል ለኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጠርጣሪዎች ማቆያና ማከሚነያት እንዲውል የድሬዳዋ ጤና ቢሮ መረከቡን ኢዜአ ዘግቧል።

በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 50 ደረሰ!
ሩዋንዳ ዛሬ ዘጠኝ (9) አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች ፤ አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥርም 50 ደርሷል።
- 5ቱ የቫይረሱ ተጠቂዎች ከዱባይ ወደ ሩዋንዳ የገቡ ናቸው።
- 1 ግለሰብ ከአሜሪካ ወደ ሩዋንዳ የገባ ነው።
- 1 ግለሰብ ከኔዘርላንድ ወደሩዋንዳ የገባና ከሌላ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው እንደሆነ ተገልጿል።
- 2 ግለሰቦች ከዚህ ቀደም በቫይረሱ ከተጠቁ ሰዎች ጋር ንክኪ የነበራቸው ናቸው።
ምንጭ፦ የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር

ማጠቃለያ አጫጭር መረጃዎች፦
- አውሮፓ ውስጥ ብቻ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ15,000 በልጧል።
- ደቡብ አፍሪካ መንግሥት ሙሉ ለሙሉ እንቅስቃሴን የማገድ አዋጅ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራል።
- በፈረንሳይ በ24 ሰዓት ውስጥ ተጨማሪ 365 የኮቪድ-19 ሞት ተመዝጓል አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 1,696 ደርሷል።
- በዩናትድ ኪንግደም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11,658 ደርሷል። የሟቾች ቁጥርም ወደ 578 ከፍ ብሏል።
- የG20 አገራት በኮሮናቫይረስ ምክንያት የተዳከመውን የዓለም ኢኮኖሚ ለመደገፍ 5 ትሪሊዮን ዶላር ወደ ዓለም ገበያ ፈሰስ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
- በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ80,000 ተሻግሯል። በአሜሪካ ያሉ ተጠቂዎችም ከጣልያን በልጠዋል። በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥርም 1,163 ደርሷል።
- ኡጋንዳ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶችን አግዳለች። የንግድ ተቋማት ድርጅቶቻቸውን እንዲዘጉ መንግሥት ውሳኔ አስተላልፏል።
- በአውሮፓ ከጣልያን ቀጥላ በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ እየተጎዳች የምትገኘው ስፔን በ24 ሰዓት 498 ሰዎችን አጥታለች። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 4,145 ደርሰዋል።
- በመላው ዓለም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 524,007 ደርሷል፤ 23,670 ሰዎች ሞተዋል። 123,322 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል።
#CGTN #BBC #AFP

ውድ ቤተሰቦቻችን በመጨረሻ ይህን እናስታውሳችሁ፦
- እጃችሁን በውሃና በሳሙና አዘውትራችሁ ታጠቡ ወይም አልኮል ባለው የጀርም ማጽጃ /ሳኒታይዘር/ እጃችሁን አፅዱ፤
- ሳል እና ማስነጠስ ካለባቸው ሰዎች ቢያንስ በ2 ሜትር ወይም በ2 እርምጃ ራቁ፤
- እጃችሁን ሳይታጠቡ አይናችሁን ፣ አፋችሁን እና አፍንጫችሁን አትንኩ፤
- ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች አትሂዱ፤
- በእጅ መጨባበጥ አቁሙ፤
- ማህበራዊ ርቀታችሁን ጠብቁ፤
- አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ከቤታችሁ አትውጡ፤
- ወጣቶች እየተሰባሰባችሁ አትዋሉ፤
- ወቅቱ የምንዝናናበት አይደለም ተቆጠቡ፤
- ያልበሰሉ የእንስሳትና የአሳ ምግቦችን አትመገቡ፤
- ከምንም በላይ የጤና ባለሞያዎችን ምክር አዳምጡ፤ ተግብሩ፤
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
ሰላም እደሩ!

ጤና ይስጥልን!
እንደምን አረፈዳችሁ?
በትላንትናው ዕለት በተለያዩ የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተማሪዎችን ለመሸኘት ሲደረግ የነበረው አካሄድ ፍጹም ኃላፊነት የጎደለው ነው።
የተማሪዎችን ደህንነት ባስጠበቀ መልኩ መስራት ሲገባ እጅግ በጣም በሚያሳዝን መልኩ ወረርሽኙ ተዘንግቶ ነው የዋለው ማለት ይቻላል።
እንደ ሀገር የመርመር አቅማችን ምን ያህል ደካማ እንደሆነ እየታወቀ ይህን መሰሉ መዝረክረክ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ መታየቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው።
ትላንት በተደጋጋሚ እንደገለፅነው አንድም ትራንስፖርት የለም በሚል፣ በሌላ በኩል ተማሪዎች ከፍተኛ ገንዘብ እንዲከፍሉ በማድረግ፣ ከምንም በላይ ተማሪው እራሱን እንዲጠብቅ የሚያደርግ አሰራር ባለመዘርጋት፣ ተማሪዎች እንዲንገላቱ በማድረግ ከፍተኛ ክፍተት ታይቷል።
በዚህ አጋጣሚ ተማሪዎቻቸውን በክብር ፣ የሸኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማመስገን እንወዳለን። ይህ የተማሪዎች ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ እንዲህም የሀገር ደህንነት ጭምር ነው። እኚህ ተማሪዎች ወደ መላው ሀገሪቱ ነው የሚሄዱት። ይህ ጥፋት ዛሬ ሊደገም አይገባም!
ለሀገር እና ለህዝብ ጤና የምታስቡ ኃላፊነት የሚሰማችሁ አካላት ካላችሁን አሰራራችሁን ብታስተካክሉ መልካም ነው። ደግመን የምንገልፀው ተማሪዎችን መሸኘት ብቻ ሳይሆን የሚሸኙበት መንገድ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል።
የዩኒቨርሲቲ ጉዳዮችን በ2ኛው ገፃችን ማየት ትችላላችሁ : @tikvahethmagazine
መልካም ቀን!
@tikvahethiopia @tikvahethmagazine

ይህ መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል!
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ያላችሁበትን እና እየደረሰባችሁ ያለውን መንገላታት ብንረዳም ወቅቱን በማሰብ አንድም ለእራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ እንዲሁም ለዜጎች ጤና ስትሉ እንዲህ አትሰባሰቡ። ርቀታችሁን ጠብቁ!
ተቋማት ኃላፊነታቸው በአግባቡ ሊወጡ ይገባል። ተጨማሪ አስተባባሪዎችን መድበው የተማሪውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ መሸኘት ይጠበቅባቸዋል። እንዲህ ባለው መልኩ ተማሪዎችን መሸኘት ቫይረሱን ይበልጥ እንዲሰራጭ እድል ይሰጣል።
በተረፈ በ @tikvahethmagazine ላይ በየግቢው ያለውን ሁኔታ፣ የተማሪዎች ቅሬታ፣ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጉዳዮች ስለሚዳሰሱ በTikvah-Magazine ተከታተሉ።

አሳዛኝ ዜና!
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ይዞ በመሄድ ላይ የነበረ መኪና በመገልበጡ 2 ተማሪዎች ሲሞቱ በ22 ተማሪዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።
አደጋዉ የደረሰዉ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ጢቅ የትኖራ ቀበሌ ዛሬ ሌሊት 8፡00 ላይ ነው፤ ከዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ጎንደር ተማሪዎችን ይዞ በመሄድ ላይ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ነው የትራፊክ አደጋ ያጋጠመው።
አደጋው በ2 ተማሪዎች ላይ ሞት፣ በ18 ተማሪዎች ቀላልና በ4 ተማሪዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት አድርሷል። ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና በደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ዕርዳታ የተደረገላቸው ነው።
የአደጋዉ መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ተናግረዋል።
ምንጭ፦ AMMA

"አኗኗራችን አሁንም አልተቀየረም። ካፌዎች፣ ሬስቶራንቶች፣ መጠጥ ቤቶች እና ሌሎችም የቢዝነስ ተቋማት እጅግ በተጠጋጉ ሰዎች ሞልተዋል። ጎበዝ ኮሮና ምህረት የለውም። ውበትም አይመርጥም። ካገኘን አይምረንም። እንጠንቀቅ! እንራራቅ!" - አቶ አሰማኸኝ አስረስ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ተጨማሪ በትራፊክ አደጋ ምክንያት የልጆቻችንን ህይወት እንዳጣን የሚገልፅ ሀዘን የምናስተናግድበት አቅማችን ተዳክሟልና እባካችሁ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው እያደረሳችሁ ያላችሁ አሽከርካሪዎች በጥንቃቄ ፣ በእርጋት አሽከርክሩ!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethmagazine
@tikvahethiopiaBot @tikvahethmagazine
በደቡብ አፍሪካ በኮቪድ-19 ሞት ተመዘገበ!
በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ምክንያት 2 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል። በሀገሪቱ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የሰው ሞት አልተመዘገበም ነበር። ከዚህ በተጨማሪ አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ከ1000 በልጠዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ምክንያት 2 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል። በሀገሪቱ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የሰው ሞት አልተመዘገበም ነበር። ከዚህ በተጨማሪ አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ከ1000 በልጠዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"በከተማችን መግቢያና መውጫዎች በተለይ የወጣቶች ያልተለመደ እንቅስቃሴ ከወትሮው በጨመረ መጠን እያስተዋልን ነው። ለጊዜው ጥያቄ ተገቢውን ሁሉ ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ወደከተማችን እና በከተማች የሚደረግ እንቅስቃሴን በአንክሮ የምንከታተል መሆኑን ለሕዝባችን ጤና እና ደህንነት ጠንቅ ይሆናል ብለን በምንወስን ጊዜም ተገቢውን እርምጃ እንደምንወስድ በመግለፅ እንድትጠነቀቁ አሳስባለሁ።" - ኢንጂነር ታከለ ኡማ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#MoH
- ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር -3 ሚሊየን ብር
- አንበሳ ጫማ ፋባሪካ እና ንፋስ ስልክ ቀለም- 5 ሚሊየን ብር
- ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ-1 ሚሊየን ብር
- የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን -1 ሚሊየን ብር
- የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አትሌት ደራርቱ ቱሉ (በግል)-200 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል።
እርሶስ?
#FightCOVID19