ጣልያን ውስጥ 4 ተጨማሪ ዶክተሮች ሞተዋል። አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የሞቱ የዶክተሮች ቁጥርም 29 ደርሷል። ከ5,000 የሚበልጡ የጤና ባለሞያችም በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#StayHomeSaveLives
ዶክተሮች ፣ ነርሶች ሁሉም የጤና ባለሞያዎች ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ነው ፤ በኮቪድ-19 እየሞቱብን ነው ፣ እየተጠቁብን ነው፤ እባካችሁ ከፈጣሪ በታች ያሉን እነሱ ናቸውና #ጤና እንዲሆኑልን የሚሉንን እንስማ፤ የሚነግሩንን እንተግብር!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዶክተሮች ፣ ነርሶች ሁሉም የጤና ባለሞያዎች ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ነው ፤ በኮቪድ-19 እየሞቱብን ነው ፣ እየተጠቁብን ነው፤ እባካችሁ ከፈጣሪ በታች ያሉን እነሱ ናቸውና #ጤና እንዲሆኑልን የሚሉንን እንስማ፤ የሚነግሩንን እንተግብር!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኤርትራ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር 4 ደረሰ!
ኤርትራ በኮሮና ቫይረስ በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ማግኘቷን የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አስታውቋል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከዱባይ ባለፈው ቅዳሜ ወደ ኤርትራ የገቡ የኤርትራ ዜጎች መሆናቸው ታውቋል። በዚህም መሰረት በኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አራት ደርሷል።
ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር በተመሳሳይ አውሮፕላን የመጡና ንክኪ የነበራቸው ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ ተደርገዋል።
ይህን ተከትሎም ከዛሬ ዕኩለ ሌሊት ጀምሮ ማንኛውም ወደ ኤርትራም ሆነ ከኤርትራ የሚደረጉ በረራዎች ለሁለት (2) ሳምንታት እንዲቆሙ ይደረጋል ተብሏል።
#BBC

ሳዑዲ አረቢያ ለምትገኙ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት፦
ሳዑዲ አረቢያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ለ21 ቀናት የሚፀና (እንደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሠዓት ድረስ የሚቆይ ሰዓት እልፍ አዋጅ የታወጀ መሆኑ ያታወሳል።
በዛሬው ዕለት የ2ቱ ቅዱሳን መስጊዶች የበላይ ጠባቂ እና የሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳዑዲ ይህንን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ከነገ ጀምሮ በስራ ላይ የሚውል ተጨማሪ ውሳኔዎች ይፋ አድርገዋል። እነህም፦
- ሳዑዲ አረቢያ በአስራ ሶስቱም የሳውዲ ግዛት የሚኖሩ ዜጎችን ነዋሪዎቿ በሙሉ ከሚኖሩበት ከተማ መውጣትም ሆነ ወደሌላ አካባቢ መሄድ አይፈቀድም
- ከሪያድ ፣ መካና መዲና ከተሞች መውጣትም ሆነ መግባት የተከለከለ ነው።
ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ሪያድ!

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በትግራይ ክልል!
የትግራይ ክልል የኮረና ቫይረስን [COVID-19] ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ። የክልሉ የካቢኔው በአካሄደው ስብሰባ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን አስታውቋል። የአዋጁ ዝርዝር ይዘት በነገው ዕለት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እንደሚገለፅ ተጠቁሟል።
ምንጭ፦ የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን፣ኢቲቪ

ኮሮና ሀገር፣ ብሄር፣ ዘር የለውም፤ ሃይማኖት፣ ቀለም አይለይም!
ከሰሞኑ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የቻይና እና አሜሪካ እርስ በእርስ መወቀቅስ አይሎ ነበር። ቻይና ቫይረሱን ያመጡብኝ የአሜሪካ ወታደሮች ናቸው ማለቷ አይዘነጋም።
ለቻይና ምላሽ በሚመስል መልኩ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ይህ ቫይረስ 'የቻይና ቫይረስ' ነው ሲሉ ተደምጠዋል። ቻይና በአሜሪካ ወታደሮች ነው ሀገሬ የገባው ማለቷም አስቆጥቷቸው ነበረ።
የፕሬዘዳንት ትራምፕ ንግግርን እጅግ በጣም ብዙ ሰው አውግዞታል፣ ዘረኛም አስብሏቸዋል ፤ WHOም ፕሬዘዳንቱ በንግግራቸው ላይ የተጠቀሙት 'ቃል' አግባብ እንዳልሆነ አሳውቆ ነበር። በርካቶችም ኤዥያ-አሜሪካውያንን ያገለለ ንግግር ብለውታል። የእሳቸው ንግግር በርካታ የቻይና ዜጎችንም አስቆጥቶ ነበር።
አሁን ግን በመካከላቸው ያለውን እርስ በእርስ መወቃቀስ ለማለዘብና ይህን የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነውን ኮሮና ቫይረስ አብረው ለመዋጋት የፈለጉ ይመስላሉ።
ፕሬዘዳንት ትራምፕ ከዚህ በኃላ ኮሮና ቫይረስን "የቻይና ቫይረስ" ብዬ አልጠረም ብለዋል። ፕሬዝደንቱ ቃሉን በመጠቀማቸው ግን እንደማይፀፀቱ ተናግረዋል ቻይና 'ቫይረሱ በአሜሪካ ወታደሮች' ነው የመጣው ማለቷ ትክክል እንዳልሆነ በማንሳት።
ምንጭ፦ Bloomberg Poltics

የኮቪድ-19 በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠት፦
ለኦሮሚያ ክልል - 6955
ለትግራይ ክልል - 6244
ለአማራ ክልል - 6981
ለሱማሌ ክልል - 6599
ለድሬዳዋ ከተማ - 6407
ለደቡብ ክልል - 6929
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ለኦሮሚያ ክልል - 6955
ለትግራይ ክልል - 6244
ለአማራ ክልል - 6981
ለሱማሌ ክልል - 6599
ለድሬዳዋ ከተማ - 6407
ለደቡብ ክልል - 6929
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#KENYA
ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሰዓታት በፊት ለኬንያ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፈው ነበር። በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጡ 3 ሰዎች ዛሬ መገኘታቸውንም ተናግረዋል። በጠቅላላው በአገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ 28 ሰዎች መድረሳቸውን አሳውቀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ፕሬዝደንቱ “አንድ ከቫይረሱ የዳነ ሰው አስመዝግበናል፤ ይህም ቫይረሱን ድል እንደምንነሳው በትክክል ያሳየ ነው” ብለዋል። ፕሬዝደንቱ በመግለጫቸው የሰዓት እላፊም አውጀዋል።
በዚህ መሠረት ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ ንጋት 11 ስዓት ድረስ መንቀሳቀስ ክልክል መሆኑን ገልጸዋል። የቫይረሱ ስርጭት በሰዎች ላይ ያሳደረውን ጫና ለመቀነስ፤ መንግሥት የተለያየ መጠን ያለው ታክስ ቅነሳ ማድረጉንም አስታውቀዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ

በሩዋንዳ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች 41 ደረሱ!
በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 41 ደርሷል። የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ 1 ተጨማሪ የኮቪድ-19 ተጠቂ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዱባይ ወደሩዋንዳ የገባ ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 41 ደርሷል። የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ 1 ተጨማሪ የኮቪድ-19 ተጠቂ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዱባይ ወደሩዋንዳ የገባ ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#StayHomeSaveLives
ለጤና ባለሞያዎች ክብር አለን!
በበርካታ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርሲቲዎች ተዘግተዋል፤ መስሪያ ቤቶችም ተዘግተዋል ፣ ሰራተኞችም ቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ ተድርጓል ፣ የንግድ ማዕከላትም ተዘግተዋል ፣ በረራዎች፣ ዝግጅቶች ተሰርዘዋል።
ይህ ሁሉ ሲሆን ግን በሁሉም ሀገራት ሆስፒታሎች 24 ሰዓት ክፍት ናቸው። የሰዎችን ህይወት ለማትረፍ ይረባረባሉ። ዶክተሮች ፣ የጤና ባለሞያዎች የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው ህመምተኞችን ለማዳን የሚችሉት ያደርጋሉ። ለእኛ ጤና እነሱ አሉልን ፤ ለእነሱ ጤና ደግሞ እኛ ቤት ውስጥ እንሁንላቸው ፤ የሚሉንን፣ የሚመክሩንን እናዳምጣቸው።
ክብር ይገባቸዋል!
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
ሰላም እደሩ!

እንዴት አደራችሁ?
በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ እንቅስቃሴዎችን እየተከታተልን እንገኛለን። በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እየሸኙ ነው። በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ግን ተማሪዎች እየተንገላቱ መሆኑን ነግረውናል፣ የትራንስፖርት አገልግሎት በተቀመጠው ትዕዛዝ መልኩም ማግኘት እንዳልቻሉ አሳውቀውናል። ወደበኃላ ላይ የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ከፍተኛ ቅሬታ እያሰሙ እንደሆነ የምንግልፅ ይሆናል።

ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ደህንነት እንዲጠበቅ ሊያደርጉ ይገባል። ከዚህ ቀደም የቫይረሱን ተጋላጭነት ለመቀነስ ሲባል ማህበራዊ ርቀት እንዲተገበር ተደርጎ ተማሪዎች በየ ማደሪያቸው እንዲቆዩ ተደርጎ ነበር። ተማሪዎች ወደቤታቸው እንዲሄዱ ከተወሰነ ጊዜ አንስቶ ግን የሚደርሱን ፎቶዎች ጭራስ ስለቫይረሱ የተረሳ ነው የሚመስለው፤ ይበልጥ ተጋላጭነታቸውም የሚጨምርበት ሁኔታ ነው እየታየ ያለው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች በሁሉም ዩኒቨርሲቲ ላይ ያለውን የተማሪዎች ሽኝት ምን እንደሚመስል እንድትገመገሙ ተማሪዎች ጥያቄ አቅርበዋል።
የትራንስፖርት አቅርቦት አልተመቻቸልንም፣ ከአቅማችን በላይ ገንዘብም እየተጠየቅን ነው የሚሉ ቅሬታቸው ተበራክተዋል።
በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የሽኝት ሂደቱ ፍፁም አግባብነት የሌለው የቫይረሱን ስርጭት የዘነጋ፣ እንደሆነ ተነግሮናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የትራንስፖርት አቅርቦት አልተመቻቸልንም፣ ከአቅማችን በላይ ገንዘብም እየተጠየቅን ነው የሚሉ ቅሬታቸው ተበራክተዋል።
በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የሽኝት ሂደቱ ፍፁም አግባብነት የሌለው የቫይረሱን ስርጭት የዘነጋ፣ እንደሆነ ተነግሮናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአሜሪካ ሰሞኑን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እተስፋፋ ሲሆን በአንድ ቀን 10ሺህ ሰዎች መጠቃታቸው ነው የተገለጸው፡፡
ጆህን ሆፕኪንሰ ዩኒቨርሲቲ እንዳስታወቃው በአሜሪካ (US) እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 70ሺህ መድረሱን እና የሟቾች ቁጥር ወደ 1050 ማሻቀቡን አስታውቋል፡፡
በርካቶች ተጠጥረው የኮቪድ19 ምርመራ ማድረጋቸውን ተከትሎ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተነግሯል፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጆህን ሆፕኪንሰ ዩኒቨርሲቲ እንዳስታወቃው በአሜሪካ (US) እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 70ሺህ መድረሱን እና የሟቾች ቁጥር ወደ 1050 ማሻቀቡን አስታውቋል፡፡
በርካቶች ተጠጥረው የኮቪድ19 ምርመራ ማድረጋቸውን ተከትሎ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተነግሯል፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የ39 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ!
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሚል ትላንት ክሳቸውን ካቋረጠላቸው እስረኞች በተጨማሪ በተለያዩ አካባቢዎች በነበረ ሁከትና ብጥብጥ "አነስተኛ ተሳትፎ" ነበራቸው ያላቸውን 39 ግለሰቦች ክስ ዛሬ እንዲቋረጥ ወስኗል።
በዛሬው ዕለት ክስ የተቋረጠላቸው ግለሰቦች ስም ዝርዝር፦
1. አቶ አባስ አሊ
2. አቶ አብዱ አህመድ
3. አቶ መሀመድ ከሊል
4. አቶ ሰኢድ ሀሰን
5. አቶ ኢብራሂም አሊ መሀመድ
6. አቶ ከማል የሱፍ
7. አቶ አደም አሚኖ
8. አቶ አህመድ አብዱ
9. አቶ ኡመር ሁሴን
10. አቶ መሀመድ አረብ
11. አቶ ሳኢሌ ሀሽም ሀሰን
12. ዋ/ሳ አብዶ ኡመር
13. አቶ ሙሳ ኡመር ኢሌ
14. አቶ መሀመድ ሀሰን አሊ
15. አቶ አብዶ ኢብራሂም አደም
16. አቶ የሱፍ ሰይድ መሀመድ
17. አቶ መሀመድ ሰይድ አባጊዶ
18. አቶ ሀምዱ አኩሳ ኢሊ
19. አቶ አሰፋ አብርሃም ሆራቶ
20. አቶ በዛብህ በራሳ ዮኡራ
21. አቶ እንዳሻው ከበደ ዳባ
22. አቶ አማረ ሌጋሞ ጋራሌ
23. አቶ ሲሳይ ታመነ ጊጃሞ
24. አቶ ማርቆስ ጎዳና ጎባሮ
25. አቶ ምንዳዬ /ቴዎድሮስ/ ተስፋዬ ሪቢሶ
26. አቶ ቶፊቅ አሊ ከድር
27. አቶ ኤፍሬም ገረመው ገሹሜ
28. አቶ ሰለሞን ሶዶ ጉጃ
29. አቶ አምደብርሃን አደም ገብሬ
30. አቶ ዮሴፍ ብርሃኑ ደበኮ
31. አቶ ዘሪሁን ዳኖሌ ባላንጎ
32. አቶ ይድረስ የተራ ሀሻሾ
33. አቶ በጢሶ ባቢሶ ባንቁርሶ
34. አቶ ተሸለ ፈንደጋ ጋሮ
35. አቶ በርናባስ ሮማ ጎሶማ
36. አቶ በረከት በፍቃዱ አዴላ
37. አቶ አለሙ ገቢሶ ገላኖ
38. አቶ ሀብቴ ዳዊት ቀሻ
39. አቶ ነጋሽ ገዛህኝ ኡጋሞ
ምንጭ፦ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፦
"ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘዋውሬ ነበር ፤ እርምጃዎች መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ ይቀረናል። የሚጠጋን ቫይረስ የለም ሲሉ የነበሩ ያሉበትን እያየን አንዘናጋ፣ ምርመራ በብዛት ባለመደረጉ ትክለኛውን ሁኔታ አላየንምና፣ በአገር ደረጃ ተቀንጅተን መዘጋጀት አለብን።"

የኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ተዘንግቶ ነው?
በድጋሚ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሚሸኙበት መንገድ ከፍተኛ ጥንቃቄን የተሞላበት እንዲሆን እናሳስባለን። ይህ ሁኔታ ይበልጥ ተማሪዎች ለቫይረሱ እንዲጋለጡ የሚያደርግ መሆኑ እየታየ ነው። ይመለከተኛል የሚል እና የህዝብ ደህንነት የሚያሳስበው አካል አስቸኳይ መፍትሄ ይፈልግለት።

"ከአየር መንገድ ጠፍተው ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅዋል የተባሉ ግለሰቦች የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት ነው" - የጤና ሚኒስቴር
መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ/ም ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ የመጡ አንድ መንገደኛ ወደ ሀገር ከገቡ በኋላ ከአየር መንገድ በመጥፋት ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ላይ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማጣራት ማካሔዱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ግለሰቧ ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ መጋቢት 08 ቀን 2012 ዓ.ም ከባለቤታቸው መምጣታቸውንና ወደ ሀገር ሲገቡ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የሚደረገውን የልየታ ሂደት ውስጥ ማለፋቸውን ገልጿል።
ግለሰቦቹ የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት መሆኑንም አመልክቷል። በቀጣይም ከኅብረተሰቡ የሚመጡ ጥቆማዎችን በመቀበል እና በማጣራት ተግባራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑንም አመልክቷል።
#etv

ኢንጂነር ታከለ ኡማ፦
"በአዲስ አበባ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ የእጅ ስልኮች በመደወል ድጋፎችን በዓይነት ወይም በገንዘብ በምንችለው ሁሉ ከያለንበት ሆነን እንረባረብ። ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልምና!"