#ዶዶላ #ሻሸመኔ #ቡታጅራ #ጅማ #ከሚሴ
ኑ ትውልድ እንገንባ!
ቤት ካላችሁ የመማሪያ መፅሃፍ ቢያንስ አንዱን ለሀገራችሁ በስጦታ አበርክቱ!
#ዶዶላ
0920068173/ቶሎሳ/
#ከሚሴ
0921632606/ኑር አህመድ/
0915543171/ሁሴን/
#ሻሸመኔ
+251915596576/አሸናፊ/
#ቡታጅራ
0910899212/Yab/
#ጅማ
+251942630419/ፍላጎት/
0911670454/አሰፋ/
•ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የመደበኛ የመማሪያ እና አጋዥ መፅሃፍትን በመለገስ ለመጭው ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን እናውርስ!!
📚የዘንድሮው አመት ተፈታኝ ተማሪዎች እና ወላጆች በዚህ ስራ ላይ በስፋት በመሳተፍ ለመጭው ትውልድ አርዓያ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
5ኛው አመት የTIKVAH-ETHIOPIA የመፅሃፍት ማሰባሰብ ዘመቻ!
በዚህ ሀገራዊ ስራ መሳተፍ የምትፈልጉ የበጎ አድራጎት #ማህበራትና #ግለሰቦች @tsegabwolde
በሁሉም ከተሞች ያሉ አስተባባሪዎችን በየዕለቱ እናውቃለን!
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
ትግራይ ክልል #ኢሮብ አካባቢ የምትገኙ የቤተሰባችን አባላት መልዕክት አስቀምጡልን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ለማሳያነት!
በሀዋሳ ከተማ በ2010 ዓ.ም የተሰብስበው መፃህፍት ለወንዶ ገነት ወረዳ በወንዶ ገነት ከተማ በሚገኘው ወጣቶች ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው አዲስ ላይብረሪ እና ለአርቤጎና ወረዳ ለሚገኙ ት/ቤቶች ተለግሷል። መፃህፍቱን ዛሬም የሀገራችን ኢትዮጵያ ልጆች እየተጠቀሙበት ነው።
የዘንድሮ ትልቁ ትኩረታችን ከከተማ ወጣባሉ አካባቢዎች የሚገኙ ሀገር ተረካቢ ተማሪዎችን መፅሃፍት በማቅረብ ማገዝ ነው። ሁላችሁም ለዚህ አላማ መሳካት ትብብር እንድታደርጉ እንለምናለን!!
አምና በሀዋሳ የነበረውን የመፅሃፍት ማሰባሰብ በላይነት የከወኑት "አለን ኢትዮጵያ" የተባሉ የበጎ አድርጎት ማህበር ናቸው። ዘንድሮም እየተሳተፉ ነው።

ስምንተኛው የአየር ንብረት ለውጥና የአፍሪካ ልማት ስብሰባ በአዲስ አበባ ተጀመረ!
የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት እና በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ በፓሪስ የተፈረመውን ስምምነት እንዲተገበር ከፍተኛ ጫና ያሳድራል የተባለው ስምንተኛው አየር ንብረት ለውጥና የአፍሪካ ልማት ስብሰባ ዛሬ ነሐሴ 23/2011 በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
‹‹እየተቋቋመች ላለችው አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ መረባረብ፤ ልናሸንፈው የሚገባን እና የምንችለው ዘር›› በሚል መሪ ቃል የሚካሔደው ስብሰባው ለሦስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ፥ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ፣ አፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ በጋራ አዘጋጅተውታል።
Via አዲስ ማለዳ ጋዜጣ

#update የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አይ ቢ ኤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የኖርዌይ ኤምባሲ የኢኖፌሽን ሳምንቱን የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢኖቬሽን ሳምንቱ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችን ከኢንቨስተሮች ጋር በማስተዋወቅ ወደ ስራ የሚገቡበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠርን ታሳቢ ያደረገ ነው።
https://telegra.ph/ETH-08-29-4
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
https://telegra.ph/ETH-08-29-4
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 950 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የጉደር ፋጦ ወንዝ ላይ ግድብ ስራ ፕሮጀክትን ሊገነባ መሆኑን አስታውቋል። ኮርፖሬሽኑ ከውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከመስኖ ልማት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሞ ሥራ ሊጀምር መሆኑን ነው የገለጸው።
ከአዲስ አበባ በ150 ኪሎ ሜትር ርቆ ኦሮምያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ልዩ ስሙ መልኬ ዴራ ቀበሌ ውስጥ በፋጦ ወንዝ ላይ የሚገነባው የጉደር ፋጦ ግድብ በሶስት ዓመታት ግዜ ውስጥ ይጠናቀቃል የተባለ ሲሆን፣ በአካባቢው ላለው ማህበረሰብ እንዲሁም፣ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የሆነ አስተዋፆ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ግድቡ፣ 283 ሜትር ርዝመት እና 40 ሜትር ቁመት የሚኖረው ሲሆን፣ 57.7 ሚሊየን ሜትር ኩብ ውሀ ማጠራቀም ይችላል። በወንዙ የቀኝ ጎን በኩል 4 ሺህ 972 ሄክታር መሬት በመስኖ የማልማት አቅም ይኖረዋልም ተብሏል፡፡
Via #AddisMaleda

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህገ ወጥ ቤቶቹ መፍረስ ጀምረዋል!
የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በከተማይቱ አዉሮፕላን ማረፊያ አጠገብና አካባቢ የተገነቡ «ሕገ-ወጥ» ያላቸዉን ቤቶች ማፍረስ ጀመረ። ቤቶቹን የሚያፈርሰዉ ግብረ-ኃይል «ሥራ» እንዳይታወክ የከተማዋ አስተዳደር፣ የፌደራል ፖሊስን እና ባካባቢዉ የሠፈረዉ የሐገር መከላከያ ሠራዊት ፀጥታ እያስከበሩ ነዉ።
ይሁንና የቤቶቹን መፍረስ የሚቃወሙ የአካባቢዉ ነዋሪዎች ቤቶቹን በሚያፈርሱት ላይ ድንጋይ በመወርወር እና ጎማ በማቃጠል እርምጃዉን ተቃዉመዉታል።አንዳንድ ተሽከርካሪዎች #በድንጋይ መመታታቸዉን DW ዘግቧል። የድሬዳዋ መስተዳድር ቤቶቻቸዉ ለሚፈርሱባቸዉ ነዋሪዎች ተለዋጭ ሥፍራም ሆነ ካሳ ሥለመስጠት - አለመስጠቱ ግን የተባለ ነገር የለም።
ኢትዮጵያ ዉስጥ የአዲስ አበባን ጨምሮ የተለያዩ ከተሞች ባለስልጣናት «ሕገ-ወጥ» የሚሏቸዉ ቤቶች ከመገንባታቸዉ በፊትና ሲገነቡ፣ እንዳይገነቡ ከመከላከል ይልቅ ከተገነቡና ሰዎች በየቤቶቹ መኖር ከጀመሩ በኋላ ማፍረስ የተለመደ ነዉ። እየተገነቡ በኃይል በሚፈርሱ ቤቶች ምክንያት ለሚባክነዉ ሐብት፣ በነዋሪዉ ላይ ለሚደርሰዉ መንገላታትና ኪሳራ ብዙ ትኩረት የሚሰጠዉ ወገን ያለ አይመስልም።
የድሬዳዋ መስተዳድር በከተማይቱ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የተሰሩትን «ሕገ-ወጥ» ቤቶች ማፍረስ የጀመረዉ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ቤቶቹ ካልፈረሱ በረራ እንደሚያቋርጥ #ካስጠነቀቀ በኋላ ነዉ።
Via #DW

ተመልከቱ⬆
ዶናልድ ትራምፕ በሜክሲኮ ድንበር እየተገነባ የሚገኘው ረጅሙ የግንብ አጥር እንዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲሉ ይህን አጭር ቪድዮ አጋረተዋል።

ህገ ወጥ ደላሎች እንዳያታልሏችሁ ተጠንቀቁ!
"ሰሞኑን #የታዘብኩትን እና ህዝቡ #ቢያውቅ የምለውን ላካፍልህ። የአረብ ሀገር ሰራተኞች መላክ መጀመሩን ተከትሎ ብዙ ኑሮዬን አሻሽላለሁ የሚሉ ሴቶች እና ወንዶች በደላሎች እየተበሉ ነው። ከሜዲካል 1700 ብር እና ከአሻራ 160 ብር ውጪ ሌላ ምንም ክፍያ የለም በህጋዊ ኤጀንሲዎች በኩል። እነዚ ደላሎች እስከ 16,000 ብር ድረስ ይጠቀይቃሉ። ሰራተኞች ቀጥታ ኤጀንሲዎች ጋር እዲሄዱ እና ለማንኛውም ደላላ ፓስፖርታቸውን ባይሰጡ ስል እመክራለሁ።" ሂኖክ/TIKVAH-ETH/

#አዲስ_አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ፣ የመድሃኒት ዕጥረት መባባሱን የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር ገልጿል፡፡ በተለይ የአስም፣ ስኳር እና ደም ብዛት መድሃኒቶች ዕጥረት አሳሳቢ መሆኑን የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ለሸገር ራድዮ ተናግረዋል፡፡ መድሃኒቶቹ ባንድ ወር ጊዜ ውስጥ #ያልቃሉ፡፡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባው መድሃኒት መጠንም በጣም #አነስተኛ ነው፡፡ ሐኪሞች የሚያዟቸው መድሃኒቶች በሕጋዊ መንገድ የገቡ ወይም ትክክለኛ መድሃኒት መሆን ይሁኑ አይሁኑም በቂ ማረጋገጫ የለም፡፡ መንግሥት ለመድሃኒት ግዥ በቂ የውጭ ምንዛሬ እንዲመድብም ማኅበሩ ጠይቋል፡፡
Via ሸገር 102.1/wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ፣ የመድሃኒት ዕጥረት መባባሱን የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር ገልጿል፡፡ በተለይ የአስም፣ ስኳር እና ደም ብዛት መድሃኒቶች ዕጥረት አሳሳቢ መሆኑን የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ለሸገር ራድዮ ተናግረዋል፡፡ መድሃኒቶቹ ባንድ ወር ጊዜ ውስጥ #ያልቃሉ፡፡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባው መድሃኒት መጠንም በጣም #አነስተኛ ነው፡፡ ሐኪሞች የሚያዟቸው መድሃኒቶች በሕጋዊ መንገድ የገቡ ወይም ትክክለኛ መድሃኒት መሆን ይሁኑ አይሁኑም በቂ ማረጋገጫ የለም፡፡ መንግሥት ለመድሃኒት ግዥ በቂ የውጭ ምንዛሬ እንዲመድብም ማኅበሩ ጠይቋል፡፡
Via ሸገር 102.1/wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመልከቱ⬆️
ይህ የሆነው ቻይና ውስጥ ነው አንዲት ሴት እራሷን ከፎቅ ላይ ጥላ ህይወቷን ልታጠፋ ነበር የቻይና ፖሊስ ግን እጅግ #በሚያስገርም ሁኔታ #ህይወቷን ታድጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይህ የሆነው ቻይና ውስጥ ነው አንዲት ሴት እራሷን ከፎቅ ላይ ጥላ ህይወቷን ልታጠፋ ነበር የቻይና ፖሊስ ግን እጅግ #በሚያስገርም ሁኔታ #ህይወቷን ታድጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አካል ጉዳተኛው አሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ህይወታቸው አለፈ!
ባሳለፍነዉ ሰኞ ነሐሴ 20/2011 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ገደማ ለጉዳይ ባቀኑበት አቃቂ ክፍለ ከተማ ድረስ ኹናቸው የተባሉ ዐይነስውር ግለሰብ የአሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ገብተው በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸው ማለፉ ታዉቋል። በአደጋው ሕይወታቸው ያለፈው ግለሰብ ጉዳይ ለመጨረስ ባቀኑበት አቃቂ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ ደርሰው ወደ ታች ለመውረድ የአሳንሰሩን ቁልፍ ተጭነው ቢከፈትላቸውም አሳንሰሩ ግን ወለል አልነበረውም፤ 21 ሜትር በሚገመተው የአሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ተምዘግዝጎ በመዉረድ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል። በብሔራዊ ዐይነ ሥውራን ማህበር ሥር በሚተዳደረው የወላይታ ዐይነ ሥውራን ትምህርት ቤት ትምህርቱን ተከታትለዋል። በዘንድሮ ዓመትም በኮተቤ ሜትሮ ፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በመምህራን ማሰልጠኛ ፕሮግራም በዲፕሎማ ተመርቀዋል።
Via #ADDISMALDA

TIKVAH-ETHIOPIA
አካል ጉዳተኛው አሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ህይወታቸው አለፈ! ባሳለፍነዉ ሰኞ ነሐሴ 20/2011 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ገደማ ለጉዳይ ባቀኑበት አቃቂ ክፍለ ከተማ ድረስ ኹናቸው የተባሉ ዐይነስውር ግለሰብ የአሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ገብተው በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸው ማለፉ ታዉቋል። በአደጋው ሕይወታቸው ያለፈው ግለሰብ ጉዳይ ለመጨረስ ባቀኑበት አቃቂ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ ደርሰው ወደ ታች ለመውረድ የአሳንሰሩን…
#ADDISABEBA ለTIKVAH-ETH የአካል ጉዳተኛው ህይወት ማለፍን በተመለከተ የቅርብ ጓደኞቹ እና አብረውት የተማሩና ዘመዶቹ ተጨማሪ መረጃዎችን ያደረሱ ሲሆን ይህን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃዎችን ወደበኃላይ ይዘን እንመለሳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የደቡብ ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ። የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ጉባኤው የሚካሄደው እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ነው። በቆየታውም የክልሉ መንግስት የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ እንዲሁም የተያዘው የስራ ዘመን እቅድና በጀት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል። የምክር ቤቱ ጉባኤ የተለያዩ #ሹመቶች እንደሚጸድቅም ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ የሚኖሩ የሲዳማ ተወላጆች ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች 100 ሺ ደብተርና 100 ሺ እስክርቢቶ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ የሲዳማ ተወላጆች ላደረጉት የደብተርና የእስክርቢቶ ድጋፍ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
Via #MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Breaking
ምርጫ ቦርድ #የሲዳማ_የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ መስጫ ቀንን ይፋ አደረገ። ቦርዱ ዛሬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ መስጫ ቀን ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ/ም እንዲሆን ተወስኗል።
ቦርዱ ለዚህ ስራም ከነሀሴ 30 ቀን 2011 ዓም አንስቶ 8ሺህ 460 ምርጫ አስፈጻሚዎችን እንዲሁም 1 ሺህ 692 የህዝበ ውሳኔ ደምጽ መስጫ ጣቢያዎችን አደራጃለሁ ብሏል። ለህዝበ ውሳኔው ስራ ማስኬጃ 75 ሚሊዮን 615 ሺህ ብር የሚያስፈልግ ሲሆን ወጪውን የደቡብ ክልል ምክር ቤት ይሸፍናል ተብሏል።
Via #EthioFM

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ያለበትን ሂደት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ፦
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በህዳር 12 ቀን 2011 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ህዝበ ውሳኔ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲያስፈጽምለት መጠየቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ቦርዱ አመራሮች ከተሟሉለት በኋላ ባደረገው ውይይት የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳለፈ ሲሆን በሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ቦርዱን ጨምሮ የክልሉ ምክር ቤት እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ማድረግ የሚገባቸውን ዝግጅቶች በዝርዝር አሳውቋል፡፡
በዚህም መሰረት ቦርዱ ለምክር ቤቱ በላከው ደብዳቤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ፦
1. በአሁኑ ወቅት የክልሉም የዞኑም አስተዳደር ዋና ከተማ ሆና የምታገለግለው የሃዋሳ ከተማን አስመልክቶ የህዝበ ውሳኔው ውጤት የሲዳማን ክልላዊ መንግስት መቋቋም የሚያረጋግጥ ቢሆን ከተማዋን አስመልክቶ ሁለቱ አካላት የሚኖራቸውን መብቶችና ግንኙነቶች ከዚህም ጋር በተያያዘ የሚነሱ የሃብት ክፍፍል ጥያቄዎችን የሚያስተናግዱበትን አሰራር ዘርግቶ ለቦርዱ በጽሁፍ እንዲያሳውቅ
2. የህዝበ ውሳኔው ጸጥታና ደህንነት ማስጠበቅን አስመልክቶ የፌደራል የክልል እና የዞኑ ፓሊስ በትብብር የሚሰሩበትን ሁኔታ የሚያመቻች የስራ እቅድ አዘጋጅቶ ለቦርዱ እንዲያሳውቅ
ተጨማሪውን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/SRS-08-29

ድረስ ሁናቸው እንዴት ህይወቱ አለፈ?
ድረስ ዩናቸው የሚባል ዘንድሮ ከኮተቤ በአስተማሪነት የተመረቀ አይነስውር ባሳለፍነው ሰኞ ለአንድ ጉዳይ አቃቂ ክፍለ ከተማ ይሄዳል። ድረስ የሄደበትን ጉዳይ ጨርሶ ድካም ስለተጫጫነው ሊፍት በመጠቀም ከነበረበት ፎቅ ለመውረድ #አሳንሰሩን ያዘዋል አሳንሰሩ ከመጣለት በኋላ ግን የሆነው ሌላ ነው፤ ወደ አሳንሰሩ በሚገባበት ወቅት አሳንሰሩ #ወለል አልነበረውም ወጣቱ አይነስውር ድረስም ከነበረበት ፎቅ በመውደቅ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል።
በጉዳዩ ላይ ያነጋገርኩት ከድረስ ጋር አብሮት የተማረ እንዲሁም በቅርበት የሚያውቀው የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባል ይህን ብሏል፦
"መንግስት ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ይስጥ ለአካል ጉዳተኞች፤...ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ተሰጠ የሚባለው #በወሬ እንጂ በተግባር የለም። ይሄ እንደ አብነት ተጠቀሰ እንጂ ብዙ ባለጉዳዮች አሉ ጉርጓድ ውስጥ እየገቡ ህይወታቸው ያለፈ፤ የዚህ ግን አካሄዱ በጣም ያሳዝናል። በመንግስት ቢሮ መሆኑ ደግሞ የበለጠ ያሳዝናል፡ ለግሉስ ምን አይነት መልዕክት ነው የምታስተላልፈው። ይሄ አደጋ የደረሰው በመንግስት መስርያ ቤት ቸልተኝነት ነው። የመንግስት ቢሮ እንደዚህ አይነት ሊፍት የሚያስገጥም ከሆነ ለግሉ ቢሮ ምን ብለህ ነው አርዓያ የምትሆነው? መንግስት መጀመሪያ ስራውን ይስራ። ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ይስጥ። መንግስት በዚህ ዙሪያ/በደረስ ሞት/ ምንም ያለው ነገር የለም፡ ቤተሰቦቹን ሊያናግር ሊያወያይ ይገባል፤ ካሳም ሊከፍላቸው ይገባል።"

#update አንዲት #አሜሪካዊት በስለት #ወግቶ ገድሏል ተብሎ የተጠረጠረው ኢትዮጵያዊ ወጣት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ። ማርጀሪ ማጊል የተባለችው የ27 አመት አሜሪካዊት በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ባለፈው ማክሰኞ ከጀርባዋ በተደጋጋሚ ተወግታ ሕይወቷ ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል።
ፖሊስ እንዳለው ኤልያስ አረጋኸኝ የተባለ የ24 አመት ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ውሎ የግድያ ወንጀል ፈፅሟል የሚል ክስ ተመስርቶበታል። የዋሽንግተን ዲሲ ፖሊስ አዛዥ ፒተር ኒውስሐም መርማሪዎች ወንጀሉ በተፈጸመበት አካባቢ የሚገኙ የጸጥታ ካሜራዎች የቀረጿቸውን ምስሎች ከተመለከቱ በኋላ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ ተናግረዋል። ተጠርጣሪው ለምን ወንጀሉን እንደፈጸመ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።
Via #ShegerTribune

#update የትምህርትና የስልጠና ፍኖተ ካርታው በሱማሌ ክልል በትምህርቱ መስክ ለውጥ ለማስመዝገብ እንደሚረዳ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሐመድ ዑመር ገለጹ።
“ስር ነቀል የትምህርት ሥርዓት ለውጥ ለሁለንተናዊ ሀገራዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለሶስት ቀናት በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚካሄደው 29ኛው አገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። ምክትል ፕሬዝዳንቱ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ዑመር የሱማሌ ክልል የትምህርት ዘርፍ በርካታ ችግሮች ያሉበትና ካለፉት ዓመታት እየተንከባለለ የመጣ እዳ ለመውረስ የተገደደ ነው ብለዋል።
ለዚህ ደግሞ ከክልሉ ወደ ተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሄደው ተባረው የሚመጡ ተማሪዎች ምስክር እንደሆኑና የዘርፉ ችግር ስረ መሰረት በክልሉ የዳበሩ አመራሮች ስሜታዊነትና ግድ የለሽ አስተሳሰብ እንደነበርም ገልጸዋል። እንደ አቶ ሙስጠፌ ገለጻ አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ በክልሉ በትምህርቱ መስክ የነበሩ ችግሮችን በማረም ለውጥ ለማስመዝገብ እንደሚረዳም ነው።
ፍኖተ ካርታው በተለይም የክልሉ የአርብቶ አደር ህብረተሰብ ድምጽ የተስተጋበት መሆኑን የሚያሳይ እንደሆነም ጠቅሰዋል። በመሆኑም ማህበረሰቡ ከዚህ ቀደም ከነበረበት የትምህርት ተሳትፎ ጥራትና ተገቢነት ችግር የሚላቀቅበት እንደሚሆን እምነት አለኝ ብለዋል ምክትል ፕሬዝዳንቱ። በተጨማሪም የትምህርት ጥራት በመንግስት ጥረት ብቻ የሚረጋገጥ ባለመሆኑ ለአገር አቀፍ ተሞክሮ የሚሆን የትምህርት ልማት ፈንድ በክልሉ መቋቋሙን ጠቁመዋል።
ጎን ለጎንም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታና በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የትምህርት ቤትና የመምህራን ልማት ስልጠና ክልሉ በቀጣይ በትኩረት የሚሰራባቸው ጉዳዮች እንደሆኑም አመልክተዋል።