Forwarded from Century Cinema
Watch Aladdin (2019) with the weekdays discount in Century Cinema!
Casts: Will Smith, Naomi Scott, Mena Massoud, Team BN...
Premiering today, May 23 (Thursday)
For schedules and more join our channel 👇
@Century_Cinema

ደብረ ብርሃን👆
በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ሰላማዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ላይ ማፈናቀል፣ ግድያ፣ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆም እየተጠየቀበት ነው። እንዲሁም ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንዲኖርም ተጠይቋል።
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ ቤተ ክህንት የቅዱስ ሲኖዶስ የጉባኤ አዳራሽ በመገኘት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ያላቸውን መልካም ምኞት ገለጡ።
ቅዱስ ፓትርያርኩ የጠሚ/ሩ መምጣት የነበረውን ታሪክ የቀየረ ነው ብለዋል። አባቶች ወደ ባለ ሥልጣናት ይሄዱ ነበር እንጂ መሪዎች ወደ አባቶች መምጣት ቀርቶ ነበር። ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነትና ከ42 ዓመት በኋላ ለተመለሱት የ4 ኪሎ ሕንፃዎች ጉባኤው ምስጋና አቅርቧል።
ክቡር ጠሚሩ ለሲኖዶሱ ጉባኤ ባስተላለፉት መልእክት አምስት ነጥቦችን ለጉባኤው አደራ ብለዋል።
1. ቤተ ክህነት ጠንካራ፣ ከሙስና የጸዳ፣ ግልጽነት ያለው ተቋም እንዲሆን ብትሠሩ። ካህናትና ምእመኛናን ፍትሕ ፍለጋ በየ መንግሥት ተቋማቱ መሄድ አልነበረባቸውም።
2.በየአካባቢው ከሚገኙ የመስተዳድር አካላት ጋር በመሆን ሕዝቡን ስለ ሰላም፣ ፍቅርና ዕርቅ ብታስተምሩ፤ ብትሠሩ
3.ከሌሎች የእምነት ተቋማት ጋር በመሆን ት/ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የርዳታ ተቋማትን ፣ የአካል ጉጉዳተኞች መርጃዎችን ብታቋቁሙ
4. ሕዝቡ ለበዓል ከአንዱ ቦታ ወደሌላው ለመሳለም ይሄዳልና ሕዝቡን ለማቀራረብ ፣ ለማገናኘትና አንድ ለማድረግ ብንጠቀምበት
5. በረመዳን ጾም የመጨረሸዎቹ ቀናት ሕዝበ ክርስቲያኑ የተለመደዉን በጎ ተግባር መስጊዶችንና አካባቢውን በማጽዳት አንድነታችንን ብናሳይ፤
6. በክረምት በቢሊዮን የሚቆጠር ችግኝ ለመትከል አስበናልና አባቶች ሕዝቡን ብታስተባብሩ፡
#PMOEthiopia

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ❓
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረው ችግር ዛሬም ድረስ እልባት አላገኘም። እሁድ ምሽት ከነበረው ውጥረት በኃላ ሰኞ ውይይት ለማድረግ ተሞክሮ ነበር በውይይቱ ላይ በተደረሰው ስምምነትም ተማሪዎች ማክሰኞ ጥዋት ትምህርት እንዲጀምሩ ተደርጎ ነበር ነገር ግን ጥያቄዎቻችን አልተመለሱም በሚል ከማክሰኞ ከሰዓት በኃላ እስከአሁን ድረስ ትምህርት እንደተቋረጠ ነው። ዋነኛው የተማሪዎች ጥያቄ እንደሆነ የሰማሁት ሰሞኑን በተቋሙ ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ የታሰሩ ተማሪዎች እንዲፈቱላቸው ነው። እንዲሁም ሌሎች በግቢው ያሉ ችግሮችን የሚመለከተው የፌደራል መንግስት አካላት ከተቋሙ ጋር #ውይይት አድርገው እንዲፈቱ እንደሚፈልጉ ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሰው ነግሮኛል።
ትኩረት ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ‼️

#update በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር #ዘነበ_ከበደ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለስዊዝ ኮንፌዴሬሽንፕሬዚዳንትና የገንዘብ ሚንስትር ኡልሪች ማውረር አቅርበዋል።
Via #PetrosAshenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #PetrosAshenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ዘረኝነት ይብቃ!"
"ዘረኝነት ይብቃ " በሚል መሪ ሀሳብ የፊታችን እሁድ ግንቦት 18/ 2011 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከ60 ሺህ በላይ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚሳተፉበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይካሄዳል ተባለ፡፡
በከተማዋ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠርና ማስ ስፖርት ዘላቂነት እንዲኖረው ለማድረግ ይህ በዓይነቱ በልዩ ንቅናቄ እንደሚጀመር ነው የኦሎምፒክ ሳምንትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የተገለፀው፡፡
የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ርዕስቱ ይርዳው፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ፤የኢትዮጽያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በጋራ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዉን ለማሳካት በቂ ዝግጅት መደረጉን በሰጡት መግለጫ ማስታወቃቸውን ከአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

መልእክት‼️
/የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት/
ውድ የዝቅተኛ ሀይል ተጠቃሚ ደንበኞቻችን ባጋጠመን ጊዜያዊ የሀይል እጥረት ምክንያት በሁለት ፈረቃ ማለትም ከንጋቱ 11:00 እስከ ቀኑ 8:00 እና ከቀኑ 8:00 እስከ ምሽቱ 4:00 ሰዐት ፈረቃው በየእለቱ እየተቀያየረ አገልግሎት ለመስጠት መርሀ ግብር ነድፈን ተግባራዊ በማድረግ ላይ የምንገኝ መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል።
አንዳንድ ደንበኞች ከተቀመጠው ፈረቃ ውጭ ሀይል እየተቋረጠባቸው መሆኑን አሳውቀውናል። ስለሆነም አስቀድሞ ሲያጋጥም የነበረው የሀይል መቆራረጥ ከፈረቃው ጋር ተጨማሪ ችግር መሆኑን ተረድታችሁ ከተቀመጠው ፈረቃ ውጭ ለሚቋረጥባችሁ ሀይል በተለመደው መንገድ 905 ነጻ ስልክ ወይም በዲስትሪክትና አገልግሎት መስጫ ማእከል ስልክ በመደወል እንዲሁም በአካል በመገኘት መረጃውን እንድትሰጡን በአክብሮት እየጠየቅን ለጥገና ስራ የሚንቀሳቀሱ ሰራተኞች የተቋሙ መታወቂያ መያዛቸውንም እንድታረጋግጡና የተቋሙን መታወቂያ ሳይዙ የኤሌክትሪክ መስመር ሲነካኩ የተገኙ አካላት የተቋማችን ሰራተኞች ላይሆኑ ስለሚችሉ ለህግ አስከባሪ አካላት እና በየደረጃው ለሚገኙ ጽ/ቤቶቻችን እንድትጠቁሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

#update ከትላንት በስቲያ ማምሻው አዲስ አበባ ከተማ የጣለው #ከባድ_ዝናብ የአንድ ሰው ሕይወት አጥፍቷል፤ በተለያዩ አካባቢዎችም የንብረት ጉዳት አድርሷል ተብሏል።
Via #ሸገር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ሸገር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአዲስ አበባ ከተማ ህገ ወጥ ቤት ገንብተው የሚኖሩ ዜጎች በ2 ሳምንት ውስጥ ግንባታቸውን እንዲያፈርሱ የከተማ አስተዳደሩ አሳሰበ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከክፍለ ከተማ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ጋር በጉዳዩ ላይ ዛሬ መክረዋል፡፡
በዚህም ህገወጥ ግንባታ የፈፀሙ አካላት በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ አፍርሰው ንብረታቸውን እንዲያነሱ ምክትል ከንቲባው አሳስበዋል፡፡
ይህ የማይሆን ከሆነ የከተማ አስተዳደሩ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እርምጃ እንዲሚወስድ ተናግረዋል፡፡
የህገ ወጥ ግንባታ በስፋት ይገኙባቸዋል የተባሉትና እንዲያፈርሱ የተጠየቀባቸው ክፍለ ከተሞች ቦሌ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ጉለሌና የካ ክፍለ ከተሞች ናቸው፡፡
Via #አሀዱ

#update በ1ሺህ 34 ህገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው በአሰሪና ሰራተኞች መካከል ያለውን ግንኙነት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ የመስክ ምልክታ አድርጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቲፋኒ ሐዲሽ የኤርትራ ዜግነት ተሰጣት!
አሜሪካዊቷ ኮሜዲያን ቲፋኒ ሐዲሽ፣ የአባቷ የትውልድ ሀገር ከሆነው ኤርትራ ዜግነት ተሰጥቷታል። ቲፋኒ በአሁን ሰዓት 28ኛውን የኤርትራ የነፃነት በዓል ለማክበር በኤርትራ ትገኛለች።
ቲፋኒ ኤርትራን የጎበኘችው ባለፈው ዓመት አባቷን ለመቅበር በሄደችበት ወቅት ነበር። በወቅቱ የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን አግኝታቸዋለች።
ሐዲሽ በሎስ አንጀለስ የተወለደች ሲሆን በተሳተፈችባቸው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችና ፊልሞች እውቅናን አግኝታለች። በአሁኑ ሰዓትም “ ዘ ላስት ኦ ጂ” በተሰኘ አስቂኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ትሳተፋለች።
Via #BBC

#update በዜግነትና በማህበራዊ ፍትህ ዙሪያ እሰራለሁ ብሎ በቅርቡ የተቋቋመው “#ኢዜማ” ዛሬ በጉባኤ የተመረጡ አባላቱን ይፋ ያደርጋል ተባለ፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር የሸዋስ አሰፋ ለሸገር ራድዮ እንደተናገሩት የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎች ከአባላት ጋር ዛሬ የሚተዋወቁበትን ፕሮግራም አዘጋጅተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን የፓርቲውን ሊቀመንበርና መሪ መምረጡ ይታወቃል፡፡ በፓርቲው መሪና በፓርቲው ሊቀመንበር መሀከል ግልፅ ልዩነቶችን በማስቀመጥ የመንግስትና የፓርቲ ስራ እንዲለይ ተደርጎ የተመሰረተ ፓርቲ ነውም ተብሏል፡፡
Via #ሸገርራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ሸገርራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia