TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ምድብ አንድ፦

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፍቅር እና የሰላም አምባሳደሮች፦

√አሸናፊ በቀለ
√አዳነ ለገሰ
√አብዱረዛቅ ኑርሰፋ
√እሱባለው ንጉሴ
√ዮሴፍ ኃይሉ
√አስቻለው ጌቱ
√ብርሀኑ አወቀ
√ጌታቸው ታያቸው
√ናትናኤል መርከቡ
√ዳንኤል በላቸው
√ክንፈሚካኤል ዱላ
√ይትባረክ አለባቸው
√ምኞት ወርቁ
√ዮሀንስ ለገሰ
√አብዲ አርት
√ሀያት መሀመድ
√አቤኒዘር ደጀኔ
√ሀናን በድሩ
√ማህሌት ተፈራ
√እየሩሳሌም ደርቤ
√ፊሩዛ ሙሀመድ
√ኢክረም ኑረዲን
√ሰሎሞን ብርሀኑ
√አለዛር ሲሳይ

ከተማሪዎች ህብረት፦

√ተፈሪ ወንድሙ
√አንዋር በሽር

ምድብ ሁለት፦

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰላም እና የፍቅር አንባሳደሮች፦

√መስከረም አያሌው
√እፀገነት መልካሙ
√ሀረገወይን ፍቃዱ
√አየሁት ተስፋይ
√አብይ ታደሰ
√በረከት በላይነህ
√ይበቃል አብነት
√ጥበቡ ሀይሉ
√መድሃኒት ተሻለ
√ቅድስት አያለው
√ሀልመት ዘይኔ
√ፈንታነሽ ስማቸው
√አዲሱ ሀይሉ
√ጌታቸው አንተነህ
√ኤርምያስ ኤልያስ

ከተማሪዎች ህብረት፦

√ምትኩ መኤሶ
√በረከት አዲሱ

ከሰላም ፎረም፦

√የሮሰን ቶሎሳ
√እያሱ ገልፈቶ

ምድብ ሶስት፦

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፍቅር እና የሰላም አምባሳደሮች፦

√ተመስገን አየለ
√ደብረወርቅ ተስፋዬ
√ሚካኤል ደሳለኝ
√መሐሪ ደርሰማ
√ሀብታሙ አጌና
√ፊልሞን ተስፋዬ
√ልዑል ዮሴፍ
√ምትኩ በቀለ
√ዘአምላክ ቻላቸው
√ፈጠነ ጌታሁን
√ጌታቸው ዳኜ
√አዳነ ጌቱ
√ስራነሽ ዘለቀ

ከተማሪዎች ህብረት፦

√አስቻለው ደቻሳ
√መሰረት መኮንን

ከሰላም ፎረም፦

√ነስረዲን ሀምዛ


ምድብ አራት፦

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የፍቅር እና የሰላም አምባሳደሮች፦

√ፍላጎት ጥላሁን
√ምሩፅ ደምሴ
√በረከት ጉዴሳ
√አቅለሲያ ሲሳይ
√ጊዜው ጌትነት
√ዱሬሳ በዳሶ
√ቤተልሄም አዱኛ
√ትግስት ተስፋዬ
√ፍቅርተ ዋለልኝ
√ቢኒያም ይርጋ
√ናርዶስ ዮሐንስ
√ቃልኪዳን አክሊሉ
√ዳንኤል ተሾመ
√ጉተማ ብርሃኑ
√እዬብ ተስፋዬ
√ወንድማገኝ ብርሀኔ
√ገመቺስ ፍቃዱ
√ሙሉጌታ አደሩ
√ነብያት ዘውዱ
√ዮርዳኖስ ግርማ
√ብርሀኑ ረጋሳ
√ሱራፌል አሠግድ
√መሀመድ አህመድ
√ቤተልሔም እንዳልክ

ከተማሪዎች ህብረት፦

√ዳንኤል ጋምቤሮ
√በረከት ቶማስ

ከሰላም ፎረም፦

√በረከት አፈወርቅ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጉዞ መነሻ ሰዓት፦

የፍቅር፤ የሰላምና የአንድነት ጉዞ
/#StopHateSpeech/

አርባምንጭ ዩንቨርስቲ

√መነሻ - ከለሊቱ 9:00/ዋናው ግቢ/
√መድረሻ - አዲስ አበባ /መስቀል አደባባይ/

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

√መነሻ - ከረፋዱ 3:00 ሠዓት/ዋናው ግቢ/
√መድረሻ - ከቀኑ 7:00 ሠዓት አዲስ አበባ/መስቀል አደባባይ/

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

√መነሻ - ከጥዋቱ 2:00 ሠዓት/ዋናው ግቢ/
√መድረሻ - ከቀኑ 7:00 ሠዓት አዲስ አበባ/መስቀል አደባባይ/

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ

√መነሻ - ከጥዋት 1:00 ሰዓት/ዋናው ግቢ/
√መድረሻ - ከቀኑ 7:00 ሠዓት አዲስ አበባ/መስቀል አደባባይ/

ማሳሰቢያ፦

የትኛውም የቤተሰቡ አባል ከተጠቀሰው ሰዓት ዝግይቶ ቢመጣ ሊስተናገድ አይችልም።

4ቱም ዩኒቨርሲቲዎች የምትገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት 7:00 መስቀል አደባባይ እንድትገናኙ ይሁን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጓዥ አባላት፦ ለምትሄዱባቸው አካባቢዎች ከአንሶላ በተጨማሪም ወፍራም ልብሶችን ብትይዙ ይመከራል።

መስቀል አደባባይ 7:00
መልካም ጉዞ ለሁላችሁም!!
#መቐለ_ዩንቨርስቲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጅማ ዩኒቨርሲቲ👆

"ሀይ ጤና ይስጥልን እንዴት ነህ? ይህ የምልክልህ ፅሁፍ, በመጪው ቅዳሜ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋባዥነት ክብር ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ባሉበት የተጠራውን የጤና ባለሙያዎችን ስብሰባ አስመልክቶ, የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሐኪሞች ያወጡት የጋራ የአቋም መግለጫ ነው፡፡"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Audio
የዲላው ሰልፍ ተከልክሏል..
#update ዛሬ በዲላ ከተማ ሊካሄድ የነበረ ሰላማዊ ሰልፍ ትላንት ምሽት ተከለከለ፡፡ ሰልፉ የተከለከለው የከተማው አስተዳደር ከፌዴራልና ከክልል መንግሥት ደረሰኝ ባለው የደኅንነት ስጋት ነው ተብሏል፡፡ አስተባባሪ ኮሚቴው መከልከሉን እንጂ ስለመከልከሉ ግልፅ ምክንያት አላውቅም ብሏል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
"...ህዝብ ላይ ጉዳት ለማድረስ የሚችል የፀጥታ ችግር ሁኔታ አለ" የዲላ ከተማ አስተዳደር

@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ👆

የኦሮሚያ እና የሱማሌ ክልል ህዝቦች #በሰላምና #በፍቅር አብረው ለመኖርና ለመስራት ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚመክር የህዝብ ለህዝብ መድረክ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከመተከል...

"ፀግሽ እባክህን አሁንም #የመተከል ነገር በጣም አሳሳቢ ነው #ማንቡክ ከተማ ያሉት በጭንቀት ነው የሚመለከተው አካል ይመልከተው እባክህ በአሁኑ ሰአት ሰው ፈርቶ ነው ያለው!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለሚመለከተው...

በዳንጉር ወረዳ እንዲሁም ጃዊ አካባቢዎች አሁንም የፀጥታ መደፈረስ እንዳለ በአካባቢው የሚኖሩ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ጠቁመዋል። በአካባቢዎቹ የሚስተዋለው የፀጥታ መደፍረስ #ልዩ_ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባና ጉዳት ከደረሰ በኃላ ለማረጋጋት ከመሯሯጥ ቅድሚያ የመከላከል ስራ ሊሰራ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። ወንጀለኞችም በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ከጠቅላይ ሚኒስትር #ዐብይ_አህመድ (ዶ/ር) ጋር በሸራተን አዲስ እየተወያየ ነው፡፡

#etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia