#update ቀደማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ቁስቋም አካባቢ ለሚገነባ የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል።
Via Reporter(ዳንኤል ጌታቸው)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Reporter(ዳንኤል ጌታቸው)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባህር ዳር🛬አመሻሹን የኢ.ፌ.ዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል። በምን ጉዳይ ባህር ዳር እንደሄዱ ግን እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።
ፎቶ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Alert‼️
ባሕር ዳር ማረሚያ ቤት ውስጥ የፀጥታ ችግር ተፈጥሯል። ችግሩ የተከሰተው ዛሬ ምሽት አካባቢ ነው። በዚህም የሠው ህይዎት ማለፉ ታውቋል። የአደጋው ምክንያትና የጉዳቱ መጠን እየተጣራ ነው።
Via AMMA

#update የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዙርያው ባለው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር መሬቶች ላይ ያስገነባቸውን ኮንዶሞኒየም ቤቶች ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በዕጣ ማስተላለፉን በመቃወም ትናንት የጀመረው ሰልፍ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። የተቃውሞ ሰልፎቹ በድሬደዋ እና ሐረሪን ጨምሮ በምሥራቅ እና ምዕራብ ሀረርጌ ባሉ ከተሞች መካሄዳቸውን የጀርመን ራድዮ ዘግቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ባለፉት ቀናት በኦሮሚያ ሲካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍን የታለመለትን ግብ ስለመታ ለጊዜው ቆሟል። እነዚህ ሰልፎች በሞቶዎች የሚቆጠሩ ከተሞች ውስጥ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መልኩ የተካሄዱ ሲሆን ምንም አይነት ጉዳት በሰውም ሆነ ንብረት ላይ ሳይደርስ ተጠናቋል። ምስጋና ለቄሮ፣ ለጸጥታ አካላት እና ለሰፊው ህዝብ!!" - አክቲቪስት #ጃዋር_መሃመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰሞኑን እጣ ያወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተገነቡ ሆኖ ሳለ በእጣ መተላለፋቸውን እንቃወማለን ያሉ የክልሉ ነዋሪዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ሰልፍ አካሂደዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይም የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ማምሻውን መግለጫ ሰጥቷል።
የቢሮው ሀላፊው አቶ #አድማሱ_ዳምጠው በሁሉም አካባቢዎች የተካሄዱት ሰልፎች ሰላማዊና የህዝብ ጥያቄ ምላሽ ሳይሰጥባቸው እጣ መውጣቱን የተቃወሙበት ነው ብለዋል።
ይህም የዴሞክራሲ ባህል እየተሻሻለ መምጣቱ ማሳያም ነው ብለዋል። ሰልፎቹ በክልሉ እየተካሄዱ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በመቃወም ሳይሆን ከዚህ ቀደም ሲነሱ የነበሩ ጥያቄዎች ምላሽ ሊሰጣቸው እንደሚገባ የጠየቁ መሆናቸውንም ነው ያመለከቱት።
የክልሉ መንግስትም በኦሮሞ ህዝብ የተነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ እንዲሰጣቸው ይሰራል ብለዋል።
ምንጭ፦ ፋና

ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ፦
ለህዝብ ጥያቄ ክብር የሌለው ድርጅት ሊመራ አይችልም!
በሀገራችን ዜጎች ከፍተኛ መስዋትነት ተከፍሎበት በተዘጋጀዉ የህጎች ሁሉ የበላይ በሆነ ህገ መንግሥት መሠረት የተጠየቀው የሲዳማ ህዝብ በክልል የመደራጀት መብት #በአምባገነኖች እየተደፈጠጠ እስከ ለውጥ ምልክት መባቻ ድረስ ቆይቷል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጣ የተባለውን ለውጥ መሠረት በማድረግ ለዘመናት ሲነሳ የነበረውን የሲዳማ ህዝብ ክልል ሆኖ የመደራጀት መብት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሶ ባለበት በዚህ ወቅት ከዚህ ቀደም አንደሰጋነው ሁሉ ደኢህዴን ለውጡን አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ በድጋሚ የህዝብ ጥያቄ የሚክድና የሲዳማን ህዝብ የሚንቅ መወያያ ሰነድ አቅርቦ እየፈነጨ እንደሆነ ድርጅታችን ይገነዘባል፡፡
በመሆኑም በትናንትናው እለት ማለትም የካቲት 28 ቀን 2011ዓ.ም ደኢህዴን ባደረገው የአመራር ስብሰባ ላይ የሲዳማን ብሔር የሚያንቋሽሽ እና የህዝባችን ለዘመናት የከፈለውን መስዋዕትነት የዘነጋና የካደ ሰነድ ድርጅታችን እጅግ አጥብቆ እየተቃወመ በዚህ ምክንያት እስከ አሁን በሀዋሳና አካባቢዋ ለተከሰተውና ለሚከሰተው ለማንኛውም ክስተት የህዝብን ስሜት ቀስቃሽና ከሃጅ የሆነ ሰነድ አዘጋጅ ደኢህዴን ኃላፊነት እንደሚወስድ ድርጅታችን አጥብቆ ያሳውቃል፡፡
መላዉ የሲዳማ ህዝብም በደኢህዴን ጣልቃ ገብነት የተቀሰቀሰዉ ቁጣ ሌላ መልክ እንዳይይዝና በመካከላችን የሚኖሩትን ሌሎች ህዝቦችን ስጋት ላይ በማይጥል መልኩ በሰከነና በተለመደዉ ባህላዊ ሥርዓቱ እየተደማመጠ ተቃዉሞዉን እንዲያሰማና እንዲያደርግ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡
ድርጅታችን ሲአን የሲዳማ ህዝብ ህገ መንግሥታዊ ጥያቄ በህገ መንግሥቱ ብቻ ምላሽ እንዲሰጠዉ ቀደም ስል ባወጣ መግለጫችን በተደጋጋሚ መጠየቁ የሚታወቅ ሲሆን አሁንም በድጋሚ ደኢህዴን ከዚህ ፀረ-ህዝብ ድርጊት እጁን እንዲሰበስብ አጥብቀን እያሳሰብን ድርጅታችን ሰላማዊ የመሪነት ሚናዉን በፅናት ለመወጣት መዘጋጀቱን እንገልፃለን፡፡
የካቲት 29 ቀን 2011ዓ.ም
ሲዳማ አርነት ንቅናቄ
ሀዋሳ፣ሲዳማ፣ ኢትዮጵያ

#update በዓለም ኢኮኖሚ ሁለተኛዋ ቻይና ወደውጪ በምትልካቸው ምርቶች ላይ በሦስት ዓመት ታይቶ የማይታወቅ ኪሳራ አጋጥሟታል፡፡ ውድቀቱ ታዬ የተባለው አውሮፓውኑ የካቲት ወር ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ከአሜሪካ ጋር ያለው የንግድ ጦርነት ባሳደረው ተጽዕኖ ካለፈው ዓመት አንጻር ሲታይ ቻይና ከዓመት በፊት ወደውጭ ስትልካቸው ከነበሩ ምርቶች 20 ነጥብ 7 በመቶ ቀንሷል ነው የተባለው፡፡
Via ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia