አዳማ🔝
የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ልኡክ አባላት ከአዳማ አባ ገዳዎችና ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። የአዳማ ከተማ አባ ገዳዎችና ነዋሪዎች ለኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ልኡክ አባላት በአባ ገዳ አዳራሽ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በአሁኑ ስዓትም የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ልኡክ አባላት ከአዳማ አባ ገዳዎችና ነዋሪዎች ጋር በአባ ገዳ አዳራሽ እየተወያዩ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#UpdateSport ዛሬ #በመቀለ በተደረገው የመቀሌ 70 እንደርታ እና የባሕር ዳር ከነማ ጨዋታ ባለሜዳው መቀሌ 70 እንደርታ ባሕር ዳር ከነማን 1ለ 0 #አሸንፏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ🔝
"የአዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ የስነ ጥበባት ኮሌጅ ተማሪዎች ዛሬ ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅትና ጥቁር አንበሳ የሚገኘው የካንሰር ታማሚዎችን ጠይቀዋል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የአዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ የስነ ጥበባት ኮሌጅ ተማሪዎች ዛሬ ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅትና ጥቁር አንበሳ የሚገኘው የካንሰር ታማሚዎችን ጠይቀዋል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
‹‹ዛፍ ፍሬ እንዲያፈራ አበባውን ማርገፍ እንዳለበት ሁሉ የሰው ልጅም መልካም ነገርን ለመቀበልም ቂምና በቀልን መተው አለበት፡፡›› መጋቢ ሀዲስ #እሸቱ_አለማየሁ
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወንጀል ነክ መረጃ‼️
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ክልል ልዩ ቦታው ገርጅ ላስታ ሰፈር አካባቢ ከሌሊቱ 5፡00 ገደማ ባለቤቱን የገደለው ተከሳሽ በፈፀመው #አሰቃቂ የነፍስ ማጥፋት ወንጅል በእስራት ተቀጣ፡፡
የክስ መዝገቡ እንደሚያስረዳው ተከሳሽ #አለማየሁ_አየለ በወንጀል ህጉ አንቀጽ 539/1/ሀ የተመለከተውን ክልከላ በመተላለፍ የገዛ ባለቤቱን በእኔ ላይ ሌላ ወንድ ወደሻል በሚል ሰበብ ጭካኜ በተሞላበት ሁኔታ በያዘው ዱላ #ጭንቅላቷን ደጋግሞ በመምታትና እና የቀኝ እጇን በቢላዋ በመውጋት ቤቱን ቆልፎባት የሄደ በመሆኑ በተከሰተው ከፍተኛ የደም መፍሰስና በተፈፀመባት አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ህይወቷ ሊያልፍ ችሏል፡፡
ዐቃቤ ህግም የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን በማደራጀት ለፍርድ ቤቱ ያቀረበ ሲሆን የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 20ኛ ወንጀል ችሎትም መዝገቡን መርምሮ በማጠራት ጥር 28 ቀን 2011ዓ.ም በዋለው ችሎት ወንጀለኛው በ21 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል።
ምንጭ፦ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

ህወሃት🔝
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) 44ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው። በዓሉ በመቀለ የሰማዕታት ሀውልት የህወሃት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ በርካታ የፓርቲው እና የክልሉ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ነባር ታጋዮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ተከብሯል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሚኖር መርሃ ግብርም ለነባር የህወሃት ታጋዮች እውቅና የመስጠት እነ ስርዓት ይኖራል።
Via FBC