TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ፎቶ⬆️አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በአዳማ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ #እናት ሆነው ለማሳደግ በዛሬው ዕለት አንድ ህፃን ልጅ ተረክበዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አዲስ አበባ⬆️

በአዲስ አበባ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ የቀጨኔ ህፃናት ማሳደጊያ ተቋም የአደራ ቤተሰብ የህፃናት ርክክብ ፕሮግራም አካሂዷል። በፕሮግራሙ ቀዳማዊት እመቤት #ዝናሽ_ታያቸው በክብር እንግድነት ተገኝተው ነበር።

©የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሜክሲኮ ከተማ⬆️

"ሀይ ፀግሽ! እኛ #ኢትዮጵያን ወክለን #በሚክሲኮ ከተማ በተካሄደው አለም አቀፍ የROBATICS ውድድር ላይ የተሳተፍን #የአዳማ ወጣቶች ነን #ሚዲያ ግን ብዙም ትኩረት አልሰጠንም። የተሳተፍንበት ውድድር ስሙ 2018 FIRST GLOBAL CHALLANGE ይባላል። በውድድሩ መጥፎ የማይባል ውጤት ነው ያስመዘገብነው። ዳዊት ፍኖተ"

በርቱልን!! ክበሩልን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የሚመራው የአርበኞች ግንቦት 7 ልዑክ ነገ ጥዋት አዲስ አበባ ይገባል። ልዑኩ በአሁን ሰዓት ፍራንክፈርት ይገኛል።

📌ልዑኩ ነገ ጠዋት 12:15 አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል።

©አቶ ደረጀ
@tsegabwolde
ፈጣሪ #ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበት እና #ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን።

ጳጉሜ 3 የይቅርታ ቀን!
© @ethioverse
@tsegabwolde @tikvahethiopia