ከዚህ ሀሰተኛ ገፅ ተጠንቀቁ⬆️ባለፈው ጊዜ ጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት አልተለየም በሚል በርካቶችን ያደናገረ ገፅ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የጅግጅጋ እና የቀብሪደሀር ነዋሪዎችን ስለዛሬው ውሎ በስልክ አነጋግሬ ነበር። ዛሬ ሁለቱም ከተሞች በሰላም ውለዋል። ነዋሪዎችም ይሰማቸው የነበረው ስጋት ከቀን ወደቀን እየቀነሰ መምጣቱን ነግረውኛል። በአህመድ ሽዴ መመረጥም ደስተኛ እንደሆኑ ገልፀዋል። እግረ መንገዳቸውንም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለፌደራል ፖሊስ ምስጋና አቅርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያ⬆️በሊቢያ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወደ ሀገር ቤት መመለስ እንድትችሉ ኤምባሲያችን የጉዞ ሰነድ (ሊሴ ፓሴ) እየላከ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት ከታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸ 36 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ሊሴ ፓሴ ተዘጋጅቶ ወደ ትሪፖሊ የተላከላችሁ ስለሆነ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በቀጣይም የተመዘጋችሁ ዜጎች የጉዞ ሰነድ በቅርቡ የሚላክላችሁ መሆኑን ሚሲዮኑ ይገልጻል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦
0020233353696
0020233355958
©በካይሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ
#ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚሁ መሰረት ከታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸ 36 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ሊሴ ፓሴ ተዘጋጅቶ ወደ ትሪፖሊ የተላከላችሁ ስለሆነ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በቀጣይም የተመዘጋችሁ ዜጎች የጉዞ ሰነድ በቅርቡ የሚላክላችሁ መሆኑን ሚሲዮኑ ይገልጻል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦
0020233353696
0020233355958
©በካይሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ
#ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሻሸመኔ ዛሬ #በጥቂት ወጣቶች የተፈፀመው ድርጊት ልብ ሰባሪ ነው። ይህን መሰሉ ስርአት አልበኝነትን ህዝቡ ሊታገለው ይገባል። ህግ እያለ በምንም መልኩ ማንም ሰው ወይም ቡድን ፍርድ ሊሰጥ አይችልም። ወጣቱ ደሙን ያፈሰሰው እዚህም እዚያም ስርአት አልበኝነት እንዲፈጠር አይደለም። ዛሬ የተፈፀውን ዘግናኝ ድርጊት የፈፀሙ አካላት ለህግ እንዲቀርቡም እንጠይቃለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"እባካችሁ ዶ/ር አብይን ህግን በማክበር እናግዘው! ዜጎች መረጋጋት ይኖርብናል፤ በስሜት እየታገዙ የሚወሰዱ አላስፈላጊ ድርጊቶች ያገኘነውን ይህንን የለውጥ እድል በቀላሉ ለማጣት ሊያስገድደን እንደሚችል ብንረዳ ጥሩ ነው። የሃይማኖት መሪዎች፤ ታላላቆች፤ ሙሁራን ሽማግሌዎች፤ አባገዳዎች ወዘተ...ህዝቡን በተለይ ወጣቱን ማስተማር ላይ መበርታት ይኖርባችኋል። ቀዳዳ እየከፈቱ ለውጡን ለማደናቀፍ ለሚሹ አካላት ያገኘነውን እድል እንዳይነጥቁን ባናደርግ ጥሩ ነው። ቅኑን መሪያችንን እዚም እዛም ችግር እየፈጠርን ለለውጥ የሚያደርገውን ጥረት ባናደናቅፈው ጥሩ ነው።"
©ሰለሞን ደቻሳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ሰለሞን ደቻሳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያክ በሱማሌ ሀገረ ስብከት በተቃጠሉት እና ጉዳት በደረሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት ስም በኢ.ን.ባ የተከፈተው የሂሳብ ቁጥር 1000254922898 ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉም ጥሪ ቀርቧል።
©EBS
@tsegabwolde @tikahethiopia
©EBS
@tsegabwolde @tikahethiopia
ከአርሲ ነጌሌ⬇️
"ፀጋ ዛሬ በሻሸመኔ የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል። እኔ በቦታው ነበርኩ። እና የነበረው ድባብ ጥሩ ነበር። ቢሆንም ከቆይታዎች ቡሀላ የሚያስጠሉ ድርጊቶች እና ክስተቶች ተከስተዋል። ይሄ ድርጊት የሻሸመኔ እና አከባቢዋን ማህበረሰብ አይወክልም!! ድርጊቱን የፈፀሙትን መንግስት ተከታትሎ ፍትህ እንዲያሰጥ እንጠይቃለን። ስሜ እንዳይጠቀስ ከአርሲ ነጌሌ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ፀጋ ዛሬ በሻሸመኔ የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል። እኔ በቦታው ነበርኩ። እና የነበረው ድባብ ጥሩ ነበር። ቢሆንም ከቆይታዎች ቡሀላ የሚያስጠሉ ድርጊቶች እና ክስተቶች ተከስተዋል። ይሄ ድርጊት የሻሸመኔ እና አከባቢዋን ማህበረሰብ አይወክልም!! ድርጊቱን የፈፀሙትን መንግስት ተከታትሎ ፍትህ እንዲያሰጥ እንጠይቃለን። ስሜ እንዳይጠቀስ ከአርሲ ነጌሌ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወሻ📌የኦ.ኤም.ኤን የልኡካን ቡድን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚያደርገው ጉብኝት ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር በተደረገ ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ተደርጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#በድጋሚ የቀድሞው የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፕሬዚዳንት ክቡር ግርማ ወ/ጊዮርጊስን አስመልክቶ በፌስቡክ የሚሰራጩት መረጃዎች የተሳሳቱ ናቸው። ክቡር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሰላም ናቸው።
#ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
4ተኛው አመት የTikvah-Eth የትምህርት ቁሳቁስ የማሰባሰብ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል።
ሀዋሳ የምትገኙ ተሳተፉ! ከ1 የመማሪያ መፅሀፍ ጀምሮ ለገሱ!
0926429534(ተስፋማሪያም @Physicaltes)
0935932153(ብስራት @EATTB)
0916424992(ጌትነት @Getzone)
0934727411(ዮርዳኖስ)
ሀዋሳ የምትገኙ ተሳተፉ! ከ1 የመማሪያ መፅሀፍ ጀምሮ ለገሱ!
0926429534(ተስፋማሪያም @Physicaltes)
0935932153(ብስራት @EATTB)
0916424992(ጌትነት @Getzone)
0934727411(ዮርዳኖስ)
#update የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ባልታወቀ ምክንያት ህይወታቸው አልፎ ከተገኘ ሁለት ሳምንታት አለፉ።
የኢንጂነሩ ሞት በበርካቶች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤን የፈጠረ ነበር። BBC ያነጋገራቸው የኢንጂነር ስመኘው ቤተሰብ አባላትም መሪር ሃዘን ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የኢንጂነር ስመኘው ባለቤት የወ/ሮ ዕሙን ጌታሁን ታናሽ ወንድም የሆነው አካሉ ጌታሁን ''ሃዘናችን እጅግ ከባድ ቢሆንም እየበረታን ነው። ከቀብሩ ጀምሮ መንግሥት እየደገፈን ነው። ምንም ያወጣነው ወጪ የለም" ብሏል። አካሉ ጨምሮም "የስመኘው የመጀመሪያ ልጅ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዶ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲመደብ እየተባበሩን ነው'' በማለት ከመንግሥት የተደረገላቸውን ድጋፍ የገለጸ ሲሆን ''ገዳዩን ለፍርድ ለማቅረብ ግን ፖሊስ በምንፈልገው #ፍጥነት እየሄደልን አይደለም'' ሲል
በምረመራው ውጤት #መዘግየት ቤተሰቡ ቅር እንደተሰኘ ይናገራል።
አካሉ ''እሱ ከተገደለ 15 ቀናት አልፈዋል። ከፖሊሶቹ ጋር በየጊዜው እንገናኛለን ይሁን እንጂ እስካሁን ግልጽፅ ያለ ነገር አልነገሩንም። ከሆስፒታል ስለተሰጣቸው መረጃም በግልጽ የነገሩን ነገር የለም'' ይላል።
የኢንጂነር ስመኘው ባለቤት የወ/ሮ ዕሙን ጌታሁን እናት የሆኑት ወ/ሮ መንበረ መኮንን ደግሞ በሃዘናቸው ወቅት ከጎናቸው በመሆን ያጽናኗቸውን ሁሉ አመስግነው ''ስለ ስመኘው እና ባለቤቱ የሚወራው ነገር ስህተት ነው። እኔ እስከማውቀው ድረስ ባል እና ሚስት በፍቅር ነበር የሚኖሩት። ተፋተዋል እየተባለ የሚወራው #ሃሰት ነው። እንዲህ አይነቱ ወሬ እያስጨነቀን ነው'' በማለት በማህበራዊ ሚዲያ የሚወራው ስህተት መሆኑን ይናገራሉ።
አካሉም ታላቅ እህቱ ለትምህርት ከሃገር ውጪ መሆኗን አስታውሶ ''እንደውም ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ ልትመጣ ነበር። #መምጣቷም አይቀርም'' ብሏል።
የቤተሰብ አባላቱ በሃዘናችን ወቅት የኢትዮጵያ ህዝብ አጽናንቶናል። መንግሥትም ከጎናችን ሆኖ እየደገፈን ነው ለዚህም ከልብ እናመሰግናለን ብለዋል።
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ህይወታቸው ያለፈው በጥይት ተመተው እንደሆነ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ዘይኑ ጀማል ገልፀው ነበር።
ዝርዝር የአሟሟታቸውን ሁኔታ በተመለከተ ፖሊስ ምርመራ እያካሄድኩ ነው ማለቱም ይታወሳል።
ኢንጂነር ስመኘው ህይወታቸው ከማለፉ ከአንድ ቀን በፊት ቢቢሲ አማርኛ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን አስመልክቶ ባነጋገርናቸው ወቅት ፕሮጀክቱ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ገልጸው ነበር።
ኢንጂነር ስመኘው ግድቡ የደረሰበትን ደረጃ የBBC ጋዜጠኞች በአካል ተገኘተው እንዲመለከቱ ጋብዘው ነበር።
©BBC

ሰበር ዜና - የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ እንደማይቃወም አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡
ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለነገ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
የፖሊስ አመራሮቹ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት ኃላፊነታቸውን አልተወጡም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲካሄድባቸው ነበር፡፡
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለነገ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
የፖሊስ አመራሮቹ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት ኃላፊነታቸውን አልተወጡም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲካሄድባቸው ነበር፡፡
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ታየ ደደአ በፌስቡክ ገፃቸው እንደገለፁት በትላንትናው ዕለት የሱማሊ ክልል ልዩ ፖሊስ በምስራቅ #ሀረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ ወረዳ በከፈተው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሕይወት ተቀጥፏል።
የወገኖቻችን ነብስ ይማርልን!
ለቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን እንመኛለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የወገኖቻችን ነብስ ይማርልን!
ለቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን እንመኛለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia