TIKVAH-ETHIOPIA
#ETHIOPIA ከመጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም በፊት የባንክ ፈቃድ የተሰጠባቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቀደ። ተሽከርካሪዎቹ እና እቃዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ የተፈቀደው በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል የሚቀርቡ ሠነዶች አስፈላጊው ማጣራት ተደርጎባቸው ነው ተብሏል። ይህም የሚሆነው ለመጨረሻ ጊዜ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ለጉምሩክ ኮሚሸን ከፃፈው ደብዳቤ አሳውቋል። የውጪ ምንዛሬ…
#Ethiopia የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተደረገባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የተደረገ ማስተካከያ !
Via Ministry of Finance
@tikvahethiopia
Via Ministry of Finance
@tikvahethiopia
የርገን ክሎፕ እና ፔፕ ጋርዲዮላ በፕሪሚየር ሊጉ የሚያደርጉት የመጨረሻ ፍልሚያ እንደሚሆን ይጠበቃል… ይህ ታሪካዊ ጨዋታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት በቀጥታ አያምልጥዎ።
🔥 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ክምሽቱ 12፡45 የዋንጫ ግስጋሴያቸውን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን ወሳኝ ፍልሚያ በሱፐርስፖርት ቻናሎች ይከታተሉ🔥
ይህ ታሪካዊ ፉክክር እንዳያመልጥዎ…
👉 ዛሬውኑ ፓኬጅዎን ያሳድጉ። ጨዋታዎችን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ በሱፐርስፖርት ይከታተሉ!
የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2
#PremierLeagueOnDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

#Ethiopia
በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ትላንት በተጠናቀቀው የካቲት ወር በተፈፀሙ ጥቃቶች በርካቶች ተገድለዋል። ጉዳትም ደርሷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ በወሩ ስለነበሩት ሁኔታዎች ከሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ለማግኘት እጅግ በርካታ ቀናትን የወሰደ ሙከራ ቢያደርግም ምንም ምላሽ የሚሰጠ አካል አላገኘም።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ግን ስለነበሩት ሁኔታዎች እንደማያውቅ እና ክትትል ላይ እንደነበር በመግለፅ ያለውን ትንሽም ቢሆን አስተያየት ሰጥቶናል።
የተዘጋጀውን ያንብቡ ፦ https://telegra.ph/Tikvah-Ethiopia-03-10

Telegraph
Tikvah-Ethiopia
የካቲት ወር🕯 በተጠናቀቀው የካቲት ወር ውስጥ በተለይ በአማራ ክልል ውስጥ በርካታ ዜጎች አንድም በክልሉ እየተካሄደ ባለው ጦርነት አንድም ደግሞ በታጠቁ ሰዎች በተፈፀመ ጥቃት ተገድለዋል፣ አካላቸው ጎድሏል፣ ንብረት ወድሟል። በተለይ በተለይ በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ውስጥ በታጠቁ ሰዎች በተፈፀሙ ጥቃቶች በርካቶች ተገድለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ በየካቲት ወር ከነበሩ ክስተቶች ጋር በተያያዘ…
TIKVAH-ETHIOPIA
ቢጂአይ-ኢትዮጵያ ፤ " ውሉ የተቋረጠው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የሽያጭ ውሉን ለመፈረም ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው " ሲል ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳውቋል። " የመክፈል አቅም እንዳላቸው በተደጋጋሚ ማስረጃ እንዲሰጡን ብንጠይቅም ' እንከፍላለን ' ከሚል ደብዳቤ በስተቀር የሚጠበቅባቸውን ብር ለመክፈል አቅም እንዳላቸው ማስረጃ ማቅረብ አልቻሉም " ሲልም ገልጿል። ቢጂአይ-ኢትዮጵያ ግብር ለመክፈል ወደኋላ የሚል…
#ቢጂአይ #ፐርፐዝብላክ
" ገንዘቡንም አልመልስም ሲል በደብዳቤ አሳውቋል " ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ
" የመመለስ አለመመለሱ ጉዳይ በቀብድ ውሉ መሰረት የሚታይ ነው " - ቢጂአይ ኢትዮጵያ
ስምንት ወራትን የፈጀውና ያለስኬት የተጠናቀቀው የቢጂአይ-ኢትዮጵያ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ሽያጭ ሂደት አሁን ላይ ወደ ክስ ሂደት አምርቷል።
ገዢ ሆኖ የቀረበው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ክስ እስከሚመሰርት ድረስ ጊዜያዊ የእግድ ትዕዛዝ እንዲተላለፍለት ለፍርድ ቤት ጥያቄ አቅርቧል።
የእግድ ጥያቄው ምን ይላል?
- ተጠሪ (ቢጂአይ ኢትዮጵያ) ውሉን እንዳያቋርጥና እንዳይጥስ ታግዶ እንዲቆይ
- በብሔራዊ ባንክ ስር በሚተዳደሩ ማንኛውም ባንክ በተጠርጣሪ ስም ያለ እስከ 1ቢሊዮን 519 ሚሊዮን ብር ሳይንቀሳቀስ ታግዶ እንዲቆይ፤
- ለሽያጭ የቀረበው በአጠቃላይ ስፋቱ 29 ሺህ 896.51 ካ.ሜ የሆነው ይዞታ እንዲታገድ ሲል ጥያቄ አቅርቧል።
ከዚህ በተጨማሪ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው አቤቱታ " በውላችን አንቀጽ 6 መሰረት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ቀርቦ ውሉን መፈረም ሲጠበቅበት ውሉን አቋርጫለው ክፍያውንም አልመልስም ሲል የህዝብና የደሃ ማኅበረሰብን ገንዘብ ከህግና ከሥርዓት ውጪ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ውሉን አቋርጧል፤ ገንዘቡንም አልመልስም ሲል በደብዳቤ አሳውቋል " ሲል ገልጿል
ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሐሙስ የካቲት 28 ዕለት በሰጠው መግለጫ የድርጅቱ የህግ ክፍል ዳይሬክተር አቶ ነጋ ምህረቴ " ገንዘቡን የመመለስ ያመመለስ ጉዳይ በቀብድ ውሉ መሰረት የሚታይ ነው " ሲሉ ገልጸው ነበር።
ተጨማሪ መረጃ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የጠየቃቸው የቢጂአይ የኮርፓሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በኃይሉ አየለ " ቢጂአይ-ኢትዮጵያ በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ አስተያየት አይሰጥም " የሚል ምላሽ ሰጥተውናል።
የፍርድ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ምን ይላል ?
በብሔራዊ ባንክ ስር በሚተዳደሩ ማንኛውም ባንክ በተጠርጣሪ ስም ያለ እስከ 1ቢሊዮን 519 ሚሊዮን ብር ሳይንቀሳቀስ ታግዶ እንዲቆይ እና የክርክሩ ምክንያት የሆነው ይዞታ እንዲታገድ ትዕዛዝ አስተላልፏል።
ተጠሪ ውሉን እንዳይቋረጥ እና እንዳይጥስ የቀረበውን አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ውድቅ ያደረገው ሲሆን ለዚህም "የውሉ ህጋዊነት ክርክር የሚያስነሳ ስለሆነ አመልካች (ፐርፐዝ ብላክ) ተጠሪ ውሉን እንዳይጥስ የጠየቀውን እግድ ፍርድ ቤቱ አልተቀበለውም" ሲል በትዕዛዙ ላይ ጠቅሷል።
ይህ የእግድ ውል የሚቆየው ለ20 ቀናት (እስከ መጋቢት 17) ወይም ከግራ ቀኙ አንዱ አቤቱታ ሲያቀርቡ መሆኑን የካቲት 28 ስምት ቀን ባሳለፈው ትዕዛዝ ጠቅሷል።
መረጃው በአ/አ የቲክቫህ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

ረመዷን ነገ ይጀምራል። በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የታላቁና ቅዱሱ የረመዳን ወር ጾም ነገ ሰኞ ይጀምራል። @tikvahethiopia
#ረመዷን
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዜዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ፦
" ታላቁ የረመዳን ወር የእዝነት፣ የመተሳሰብ፣ የምህረት ወር በመኾኑ ደካሞችን፣ ችግረኞችን፣ ተፈናቃዮችን እንዲሁም ወላጅ አልባ ሕጻናትን በመርዳትና ማዕዳችንን በማካፈል በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል።
የረመዳን ወር የእዝነት፣ የምህረትና ከእሳት ነጃ የምንወጣበት፣ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው የዒባዳ ወር ይሁንልን።
መንፈሳዊ ልዕልና የሚኖረው #ሰላም ሲኖር በመኾኑ፣ ለሀገራችን ሰላም እና ለሕዝባችን ደኅንነት ዱዐ ልናደርግ ይገባል።
ለመላው ሙስሊም ማኀበረሰብ እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ /2016 የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ። "

#ረመዷን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዜዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ፦ " ታላቁ የረመዳን ወር የእዝነት፣ የመተሳሰብ፣ የምህረት ወር በመኾኑ ደካሞችን፣ ችግረኞችን፣ ተፈናቃዮችን እንዲሁም ወላጅ አልባ ሕጻናትን በመርዳትና ማዕዳችንን በማካፈል በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል። የረመዳን ወር የእዝነት፣ የምህረትና ከእሳት ነጃ የምንወጣበት፣ አላህ ዘንድ ተቀባይነት…
#ረመዷን
ሙፍቲ ኢስማኤል ሜንክ (ዶ/ር) ፦
" ረመዷን ምንድን ነው ? ሰዎች እየፆምን ነው ይላሉ ይህ ግን የረመዷን አንዱ ክፍል ብቻ ነው።
ረመዷን ፦
🤲 #የሰላም ወር ነው፤
🤲 #የመረጋጋት ወር ነው፤
🤲 #የመፈወሻ ወር ነው፤
🤲 #የቸርነት ወር ነው፤
🤲 #የምህረት ወር ነው፤
🤲 #የይቅርታ ወር ነው፤
🤲 #ጀነትን የምናገኝበት ወር ነው፤
🤲 ይህ ወር #ሙስሊም መሆናችንን የምናከብረበት ነው ፤ ሙስሊም በመሆናችን #ራስን_መግዛትን የምንለማመድበት የፈለግነውን ብቻ ሳይሆን ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ የወሰነውን የምናደርግበት ወር ነው ፤ ሱብሃንአላህ ! ስለዚህ ለአላህ ቃል ጥረት ማድረግ ግዴታችን ነው። "
መልካም #የረመዷን_ጾም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሆን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይመኛል።

በነገው ዕለት የዐቢይ ጾም እንዲሁም የረመዷን ወር ጾም ይጀምራል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልካም የዐቢይ ጾም እንዲሁም መልካም የረመዷን ጾም እንዲሆን ከልብ ይመኛል።
በነገው ዕለት የሚጀምሩት አጽዋማት የፈጣሪን በረከት ፣ ዕርቅ ፣ ምህረት ፤ ለመላው ሀገራችን ፍጹም ሰላም እና መረጋጋትን የሚያመጡ እንዲሆኑ እንመኛለን።
#ኢትዮጵያ #Ethiopia #ክርስትና #እስልምና