#SouthAfrica
የደቡብ አፍሪካ ሆስፒታሎች በሳምንታት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ሕሙማን ሊጨናነቁ እንደሚችሉ የአገሪቱ ከፍተኛ የክትባት ባለሙያ መናገራቸውን #ቢቢሲ አስነብቧል።
በአሁኑ ሰዓት ኬፕታውን የሚገኙ ሆስፒታሎች ከአቅማቸው በላይ መሙላታቸውን ገልፀው በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በመላ አገሪቱ እየጨመረ መሆኑን ገልፀዋል። በምስራቃዊ ኬፕታውን አሁን ያለው ሁኔታ ከሕክምና ተቋማቱ አቅም በላይ ሆኗል።
ፕሮፌሰሩ አክለውም በምስራቃዊ ኬፕታውን የተከሰተው ለሌሎችም ትምህርት መሆን እንዳለበት እንዲሁም ቀሪው የአህጉሪቱ ክፍልም እንዲሁ ሊጠቃ እንደሚችል ግንዛቤ መውሰድ እንዳለበት አስረድተዋል።
ማንኛውም ሰው አፍሪካ ወጣት ዜጎቿ በርካታ በመሆናቸው ከኮሮና ቫይረስ ጠንካራ ክንድ ትተርፋለች ብሎ የሚያስብ ከሆነ ከንቱ ምኞት ነው ሲሉ ገልፀዋል።
#BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#DrLiaTadesse
የኮሮና ቫይረስን (ኮቪድ-19) ከመከላከል ጎን ለጎን ደም የመለገሱ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጥሪ አቀረቡ።
የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ በብሔራዊ ደም ባንክ በመገኘት ደም ለግሰዋል።
ዶክተር ሊያ ታደሰ በዚህ ወቅት እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ የደም ለጋሾች ቁጥር ቀንሶ እንደነበር አስታውሰዋል።
ችግሩን ለመቅረፍ በተደረገው ተከታታይ የንቅናቄ ሥራ በአሁኑ ወቅት ደም የሚለግሱ ሰዎች ቁጥር መሻሻል አሳይቷል ብለዋል።
በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ከእለት ተዕለት የለጋሾች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ጠቁመው፣ተግባሩ በሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎችም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።
#ENA

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,798 የላብራቶሪ ምርመራ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,805 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ወንድ እና 58 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 እስከ 78 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 168 ኢትዮጵያውያን እና 1 የአሜሪካ ዜጋ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 138 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 4 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 4 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 11 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 6 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 1 ሰው ከሐረሪ ክልል እና 5 ሰዎች ከሶማሌ ክልል ናቸው።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው አስራ ሁለት (12) ሰዎች (10 ከአማራ ክልል እና 2 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 262 ደርሰዋል።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 19 ደረሰ!
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የ35 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ህይወት አልፏል። ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተገኝቶባታል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ዘጠኝ (19) ደርሷል።

#SNNPR
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ መንግሥት 182 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል አራት (4) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 20 ደርሷል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሲዳማ ዞን (ሀዋሳ ዙሪያ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 2 - የ25 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 3 - የ25 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 4 - የ20 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ሶስቱ (3) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ግለሰቦች በይርጋለም ለይቶ ማቆያ ፤ አንደኛው (1) ሀዋሳ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

#HARARI
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው ሰላሳ አንድ (31) የላቦራቶሪ ምርመራ ነው አንድ (1) ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው፡፡
ዛሬ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው የ27 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ከጅቡቲ የተመለሰ የአቦከር ነዋሪ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አሳውቋል።
በአጠቃላይ በሐረሪ ክልል ደረጃ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር አስራ ሶስት (13) ደርሷል።

#Oromiyaa
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ47 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰበታ ከተማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 2 - የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ከተማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 3 - የ21 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
ታማሚ 4 - የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሸዋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
ታማሚ 5 - የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ሸዋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
ታማሚ 6 - የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዳማ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላት።
ታማሚ 7 - የ30 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 8 - የ12 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዳማ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላት።
ታማሚ 9 - የ10 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 10 - የ5 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዳማ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላት።
ሌላኛዋ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዟ የተረጋገጠው አንዲት የ35 ዓመት ሴት ስትሆን ህይወቷ ካለፈ በኃላ በተደረገ 'የአስክሬን ምርመራ' ነው ቫይረሱ እንዳለባት የተረጋገጠው። የመኖሪያ አድራሻዋ #በመጣራት ላይ ይገኛል።
@tikvahethiopia

በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,343 ደርሰዋል!
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 28/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,343 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 138 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 7 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 129 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ሰላሳ ስምንት (138) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• አዲስ ከተማ - 20 ሰዎች
• ልደታ - 8 ሰዎች
• ጉለሌ - 19 ሰዎች
• ቦሌ - 23 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 12 ሰዎች
• የካ - 24 ሰዎች
• ቂርቆስ - 6 ሰዎች
• አራዳ - 4 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 8 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 9
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 5 ሰዎች
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,343 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ ከተማ - 375 ሰዎች
• ልደታ - 188 ሰዎች
• ጉለሌ - 176 ሰዎች
• ቦሌ - 143 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 128 ሰዎች
• የካ - 73 ሰዎች
• ቂርቆስ - 57 ሰዎች
• አራዳ - 55 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 51 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 38
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 59 ሰዎች

#AMHARA
ዛሬ በ28/9/2012 ዓ/ም በአማራ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ስድስት (6) ሰዎች ሁሉም ወንድ ሲሆኑ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ናቸው፤የእድሜ ክልላቸው ከ25 እስከ 38 ዓመት ውስጥ ይገኛል። ሁሉም የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸውና በለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው።
አጠቃላይ በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦
• ምዕ/ጎንደር - 87 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 3 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 3 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን - 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
• ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ) - 1 ሰው
እስካሁን ድረስ በአማራ ክልል 2,557 የላንራቶሪ ምርመራ ተደርጓል ፤ አንድ መቶ ስምንት (108) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ዛሬ ዓርብ (ግንቦት 28/2012 ዓ/ም) በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ያለውን አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ - #CARD #TIKVAH
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች ፦
- በኢራቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1 ቀን ከ1,000 በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል። ባለፉት 24 ሰዓት 1,006 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 9,846 ደርሰዋል።
- ፈረንሳይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መቆጣጠር መቻሏን አሳውቃለች።
- በዩናይትድ ኪንግደም በኮቪድ-19 ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ40,000 በልጧል። ባለፉት 24 ሰዓት 357 ሰዎች ሞተዋል።
- የኡጋንዳው ጠቅላይ ሚንስትር ሩሃካና ሩጉንዳ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አግልለው ተቀምጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ራሳቸውን ያገለሉት ከሳቸው ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ነው - #BBC
- ባለፉት 24 ሰዓት #በኬንያ ተጨማሪ 134 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ፤ 51 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,474 ፣ ሞት 79፣ ያገገሙ 643 ናቸው።
- በኬንያ የኮቪድ-19 ህክምና የሚሰጥባቸው የለይቶ ማቆያ ማከሚያ ማዕከላት መሙላታቸውን ተከትሎ ለህሙማኑ ህክምና በቤት እንዲሰጥ መወሰኑን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል - #BBC
- በጅቡቲ 69 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ 22 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። በአጠቃላይ 4,123 በቫይረሱ ተይዘዋል ፤ 1,707 አገግመዋል፣ 26 ሰዎች ህይወት አልፏል።

ትኩረት ለምዕራብ ጎንደር ዞን!
በአማራ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 108 ሰዎች መካከል ሰማንያ ሰባቱ (87) ከምዕራብ ጎንደር ዞን ናቸው።
በሁሉም አካላት ይህ የሀገሪቱ ክፍል 'ልዩ ትኩረት' ተሰጥቶ ካልተሰራበት በሀገር ደረጃ የሚከፈለው ዋጋ እጅግ በጣም ከፍተኛ ይሆናል።

TIKVAH-ETHIOPIA
#TikvahEthiopia ዛሬ በአማራ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 4 ሰዎች መካከል ሁለቱ (2) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሌላ ህክምና መጥተው በተደረገው ምርመራ የተገኙ ናቸው። አጭር መረጃ ፦ - ሁለቱም በ50ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ ናቸው። - አንደኛው ታማሚ ማክሰኞ ከሰዓት ነው ወደ ሆስፒታል የመጡት፤ ሌላኛው ታማሚ ደግሞ እሮብ ጥዋት ነው ወደ ሆስፒታል የመጡት።…
የጤና ባለሞያዎቹ ከለይቶ ማቆያ ወጡ!
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የሆስፒታሉ ሰራተኞች በሙሉ ከኮቪድ-19 #ነጻ መሆናቸው ሁለት ጊዜ በምርመራ ተረጋግጦ ዛሬ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም ከለይቶ ማቆያ ወጥተዋል።
#GondarUniversity
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የሆስፒታሉ ሰራተኞች በሙሉ ከኮቪድ-19 #ነጻ መሆናቸው ሁለት ጊዜ በምርመራ ተረጋግጦ ዛሬ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም ከለይቶ ማቆያ ወጥተዋል።
#GondarUniversity
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአሜሪካ የስራ አጦች ቁጥር ቀነሰ!
በአሜሪካ ቢዝነሶች እንቅስቃሴ እየጀመሩ በመሆናቸው እና የሰራተኛ ቅጥር በመጀመሩ የሥራ አጦች ቁጥር በፈረንጆቹ ሚያዚያ ወር ከነበረው 14.7 በመቶ ወደ 13.3 በመቶ ዝቅ ብሏል - #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአሜሪካ ቢዝነሶች እንቅስቃሴ እየጀመሩ በመሆናቸው እና የሰራተኛ ቅጥር በመጀመሩ የሥራ አጦች ቁጥር በፈረንጆቹ ሚያዚያ ወር ከነበረው 14.7 በመቶ ወደ 13.3 በመቶ ዝቅ ብሏል - #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆዩበትን ጊዜ ለተጨማሪ 30 የስራ ቀናት ማራዘማቸውን EBC ዘግቧል።
ፍርድ ቤቶቹ ከሰኔ 1 ቀን 2012 ጀምሮ እስከ ሀምሌ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ለተጨማሪ 30 የስራ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው አንደሚቆዩ ተወስኗል https://telegra.ph/EBC-06-05

#HalaZeyed
ግብፅ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓት 1,348 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የአርባ (40) ሰዎች ህይወት አልፏል።
በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 31,115 ደርሰዋል። በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 1,116 ከፍ ብሏል።