በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 12 ደረሰ!
የኮሮና ቫይረስ በምርመራ ተገኝቶበት በኤካ ኮተቤ ህክምና ሲደረግለት የነበረ፤ ከዚህ ቀደም ተጓዳኝ ህመም ያለበት እና በፅኑ ህክምና ላይ የነበረ የ30 ዓመት ኢትዮጵያዊ በትለትናው ዕለት ህይወቱ አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ሁለት (12) ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ዕለታዊ መግለጫ (ግንቦት 24/2012 ዓ/ም በCARD እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 85 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,926 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ አምስት (85) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,257 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 51 ወንድ እና 34 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 ወር እስከ 65 ዓመት ውስጥ…
ኦሮሚያ ክልል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 351 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። አጠቃላይ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 77 ደርሰዋል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 2 - የ33 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
ታማሚ 3 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰበታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 4 - የ12 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአርሲ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 5 - የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምስራቅ ሸዋ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #ያለው። ድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።
በኦሮሚያ ክልል ዛሬ ከበሽታው ማገገማቸው የተገለፀውን ሶስት (3) ሰው ጨምሮ በአጠቃላይ አስራ አራት (14) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia

የዓለም አቀፍ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ (ግንቦት 24/2012 ዓ/ም በCARD እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትብብር የተዘጋጀ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጅቡቲ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 3,569 ደረሱ!
የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው ዕለታዊ ሪፖርት 1,347 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 215 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አሳውቋል።
በሌላ በኩል 17 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው እንዳገገሙ ተገልጿል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ 3,569 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል የ24 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 1,521 ሰዎች አገግመዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

ሳዑዲ አረቢያ!
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ፣ 90ሺህ የሚሆኑ መስጊዶች፣ ከ2 ወራት በላይ ለሆነ ጊዜ ተዘግተው ከቆዩ በኋላ፣ ትናንት መከፈታቸው ታውቋል።
አንዳንድ ገደቦች ተቀምጠዋል ከ15 ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑ ልጆች ፣ መስጊድ መግባት አይፈቀድላቸውም ፤ የዕድሜ ባለጸጎችም በቤታቸው እንዲጸልዩ ተመክረዋል።
በሳዑዲ አረቢያ በተቀደሰችው ከተማ መካ ግን አሁንም ክልከላው እንዳልተነሳ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።

#DrYohannesChala
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 24/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰባ ሁለት (72) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• አዲስ ከተማ - 28 ሰዎች
• ቦሌ - 12 ሰዎች
• አራዳ- 8 ሰዎች
• ልደታ - 7 ሰዎች
• የካ - 5 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 4 ሰዎች
• ጉለሌ - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ- 3 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 2 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 0
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ስምንት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ (889) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ ከተማ - 251 ሰዎች
• ልደታ - 158 ሰዎች
• ጉለሌ - 122 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 80 ሰዎች
• ቦሌ - 77 ሰዎች
• አራዳ - 41 ሰዎች
• የካ - 37 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 36 ሰዎች
• ቂርቆስ - 26 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 20 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 41 ሰዎች

የኬንያና ሱማሊያ ወቅታዊ የኮቪድ-19 መረጃ!
- በኬንያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,021 የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል የ69 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 482 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
- ሱማሊያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 2,023 ደርሰዋል ፤ ከነዚህ መካከል የ79 ሰዎች ህይወት አልፏል 361 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- በኬንያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,021 የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል የ69 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 482 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
- ሱማሊያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 2,023 ደርሰዋል ፤ ከነዚህ መካከል የ79 ሰዎች ህይወት አልፏል 361 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዩናይትድ ኪንግደም!
በዩናይትድ ኪንግደም የእንቅስቃሴ ገደብ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ ፤ ባለፉት 24 ሰዓት የ111 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።
ከዚህ ቀደም ሪፖርት ያልተደረገ የ445 ሰዎች ሞት በዛሬው ዕለት ሪፖርት ተደርጓል። ይህም ዛሬ ሪፖርት የተደረገውን የሟቾች ቁጥር 556 ያደርሰዋል።
በአጠቃላይ በዩናይትድ ኪንግደም 276,332 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል የ39,045 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በስፔን ባለፉት 24 ሰዓት የሰው ህይወት አላለፈም!
በኮሮና ቫይረስ በእጅጉ በተጎዳቸው ስፔን ውስጥ ከየካቲት ወር በኃላ #ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፉት 24 ሰዓት በቫይረሱ ምክንያት የሰው ህይወት #አለማለፉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ 286,718 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል 27,127 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 196,958 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኮሮና ቫይረስ በእጅጉ በተጎዳቸው ስፔን ውስጥ ከየካቲት ወር በኃላ #ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፉት 24 ሰዓት በቫይረሱ ምክንያት የሰው ህይወት #አለማለፉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ 286,718 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል 27,127 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 196,958 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኢትዮጵያና ጎረቤት ሀገራት!
በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት ያለውን ኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃን ከላይ ባዘጋጀነው ምስል መመልከት ትችላላችሁ።
በነገራችን ላይ ካሏት 5 ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሶስቱ (3) በኮቪድ-19 የተያዙባት ደቡብ ሱዳን ለ 5 ቀናት በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ይፋ #አላደረገችም።

የኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከላት!
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማእከላት ብዛት አርባ ስድስት (46) መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የላብራቶሪ ምርመራ የሚደረግባቸውን ማዕከላት ዝርዝር በክልል እና ከተማ ከላይ ባለው ምስል በዝርዝር ቀርቧል።

#HalaZeyed
ግብፅ ውስጥ በአንድ ቀን ብቻ 1,399 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸውንና 46 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ሃላ ዘይድ ትላንት አሳውቀዋል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 26,384 የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል 1,005 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፥ 6,447 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

#DrLiaTadesse
ለሚቀጥሉት 4 ወራት ለጤና ተቋማት ብቻ 130 ሚሊየን የአፍ እና አፍንጫ ሜዲካል ጭንብሎች እንደሚያስፈልጉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ።
የጤና ሚኒሰትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከል ስራን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ የሚያስችሉ ግብአቶችን የሟሟላት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል።
በተለይ በጤና ተቋማት ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች የሚሆኑ የሜዲካል ማስኮች አለም አቀፋዊ እጥረት መኖሩን በመግለፅ ፤ እንደ ሀገርም በዙ ክፈተቶች መኖራቸውን አንስተዋል - https://telegra.ph/FBC-06-02
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት

የቡሩንዲ ምርጫ ከፊታችን ረቡዕ ይካሄዳል! (በጋዜጠኛ እሸት በቀለ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ላይ ይሰሩ የነበሩ የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎችን ባለፈው ሳምንት ያባረረችው ቡሩንዲ ረቡዕ አዲስ ፕሬዝዳንት ትመርጣለች። አገሪቱ እስካሁን አርባ ሁለት (42) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አረጋግጣለች። ቡሩንዲን እንደ ብረት ቀጥቅጠው ላለፉት 15 አመታት የገዙትን ፕሬዝዳንት ፒየር ንኩሩንዚዛን…
የቡሩንዲ 7 ሚኒስትሮች በኮቪድ-19 ተይዘዋል!
የቡሩንዲ 7 የካቢኔ ሚኒስትሮች እንዲሁም የፕሬዚዳንቱ አማካሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን #theBrief ዘግቧል።
ይህ መረጃ ይፋ የሆነው የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤት ቡኩሚ ንኩሩንዚዛ በቫይረሱ ተጠቅተው ሀሙስ ዕለት ለህክምና ወደ ኬንያ መብረራቸው ከተሰማ በኃላ ነው።
ቡሩንዲ ከሳምንታት በፊት ምርጫ ማካሄዷ እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮችን ማባረሯ ይታወሳል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የቡሩንዲ 7 የካቢኔ ሚኒስትሮች እንዲሁም የፕሬዚዳንቱ አማካሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን #theBrief ዘግቧል።
ይህ መረጃ ይፋ የሆነው የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤት ቡኩሚ ንኩሩንዚዛ በቫይረሱ ተጠቅተው ሀሙስ ዕለት ለህክምና ወደ ኬንያ መብረራቸው ከተሰማ በኃላ ነው።
ቡሩንዲ ከሳምንታት በፊት ምርጫ ማካሄዷ እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮችን ማባረሯ ይታወሳል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 87 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,932 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ሰባት (87) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,344 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 59 ወንድ እና 28 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ10 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 67 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 6 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 7 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 1 ሰው ከሐረሪ ክልል እና 4 ሰዎች ከሶማሌ ክልል ናቸው።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 28
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው - 18
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው - 41
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው 14 ሰዎች (6 ከኦሮሚያ ክልል እና 8 ከሶማሌ ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 231 ደርሰዋል።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 14 ደረሰ!
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያው የ30 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የ56 ዓመት በአዲስ አበባ የተጓዳኝ ህመም ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ናቸው።
ሁለቱ (2) ግለሰቦች ህይወታቸው ያለፈና ለእስክሬን ምርመራ ወደ ሆስፒታል በመጡበት ጊዜ በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ናቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ አራት (14) ደርሷል።