መልካም በዓል!
በዓሉን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማዕከል በስራ እያሳለፋችሁ የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!
PHOTO : EPHI
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#DrMercyMwangangi
በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 1,330 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 8 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 270 ደርሰዋል።
ዛሬ ሪፖርት ከተደረጉት 8 ኬዞች ሰባቱ (7) የከንያ ዜጎች ሲሆኑ አንደኛው (1) የውጭ ሀገር ዜጋ ነው።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ሰባት (7) ተጨማሪ ሰዎች በማገገማቸው አጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 67 ደርሰዋል።
እንዲሁም ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች በመሞታቸው የሟቾች ቁጥር አስራ አራት (14) ደርሷል።

#Djibouti
የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ለሁለተኛ ቀን የ24 ሰዓት የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት እስካሁን ይፋ አላደረገም። ይፋ የሚደረግ ከሆነ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ትላንትም የ24 ሰዓት የላብራቶሪ ውጤት ይፋ እንዳልተደረገ የምታስታውሱት ነው።

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በዩናይትድ ኪንግደም ባለፉት 24 ሰዓት 596 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተድርጓል። የሟቾች ቁጥር ከትላንትናው መቀነስ አሳይቷል። በሌላ በኩል 5,850 ሰዎች በአንድ ቀን በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በመላው ዓለም ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ600,000 በልጧል።
- በUAE ባለፉት 24 ሰዓት 479 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። ቁጥሩ በሀገሪቱ እስካሁን ከተመዘገበው ከፍተኛው ነው። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 6,781 ደርሷል።
- በኢራን በአንድ ቀን 1,343 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተሰምቷል። ባለፉት 28 ቀናት ከተመዘገበው ዝቅተኛው ነው።
- በስፔን የ24 ሰዓት ሟቾች ቁጥር 410 ሆኖ ተመዝግቧል።
- በሩሲያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 42,583 ደርሰዋል። በ24 ሰዓት 6,060 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። በሀገሪቱ የሟቾች ቁጥር 361 ደርሷል።
- በዝምባብዌ የእንቅስቃሴ ገደብ በሁለት (2) ሳምንት እንዲራዘም ተደርጓል።
- በሞሮኮ የእንቅስቃሴ ገደብ እስከ May 20 ተራዝሟል።
- በግብፅ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ 3,000 በልጧል።
- በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ3,000 በልጧል።

#COVID19
በደቡብ ክልል የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭትን ለመከላከል በተያዘው አቅጣጫ መሰረት የቤት ለቤት ልየታ ስራ መጀመሩን የክልሉ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ለኢዜአ እንደገለጹት የቤት ለቤት ልየታ ስራው የተጀመረው ምልክት ያሳየ ሰውን ብቻ በመመርመር የበሽታውን ስርጭት መቆጣጠር ስለማይቻል ነው።
እናም የቤት ለቤት ልየታ ስራው በክልሉ በሚገኙ ዞኖች፣ ልዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ቀበሌዎች ይከናወናል ነው ያሉት።
በሽታው ከፍተኛ ጉዳት ከማስከተሉ አስቀድሞ የቤት ለቤት ልየታ ስራውን በማከናወን በሙቀት ልኬትና በመጠይቅ ምልክቱን ያሳዩ ናሙና ተወስዶ የላቦራቶሪ ምርመራ ይደረጋልም ብለዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#ETHIOPIA
ግለሰቧ ሀገር አቀፍ ኳራንቲን ከመጀመሩ ቀደም ብሎ ከካናዳ ከ29 ቀን በፊት ነው ወደኢትዮጵያ የተመለሱት። በአሁን ሰዓት ደቡብ ክልል ዱራሜ ከተማ ነው ነዋሪነታቸው።
በወቅቱ ከአንድ ኮሮና ቫይረስ እንዳለባቸው /በቫይረሱ መያዛቸው/ ካልታወቀ ወንድማቸው ጋር ንክኪ ነበራቸው። ወደሀገር ከተመለሱ ከ27 ቀን በኃላም ናሙናቸው ተወስዶ ምርመራ ተደርጎላቸዋል።
የግለሰቧ ወንድም እህታቸውን ለመቀበል ነበር ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መጥተው የነበረው። መጋቢት 26 ህመም ሲሰማቸው ወደ ጤና ተቋም ይሄደሉ በወቅቱ ምንም ምልክት ያልነባራቸው በመሆኑ ወደቤታቸው ይመለሳሉ።
የጤናቸው ሁኔታ መሻሻል ባለማሳየቱ ሚያዚያ 1 በድጋሚ ወደጤና ተቋም ተመልሰው ምርመራ ሲያደርጉ የኮሮና ቫይረስ ምልክት በማሳየታቸው ለብቻቸው እንዲቆዩ ተደርጎ ምርመራ ሲደረግላቸው በሽታው ተገኝቶባቸዋል።
ከእኚህ ግለሰብ ጋር ንክኪ የነበራቸውን ግለሰቦች የመለየት ስራ ሲሰራ ከካናዳ የተመለሱት እና አሁን ዱራሜ የሚገኙት እህታቸው አንዷ እንደሆኑ ለደቡብ ክልል ጥቆማ ይደርሳል።
የግለሰቧ ናሙና ለደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም ተልኮ ምርመራ የተደረገ ሲሆን የምርመራ ውጤቱ ከቫይረሱ #ነፃ መሆናቸውን አረጋግጧል።

#BREAKING
ባለፉት 24 ሰዓት በጅቡቲ 658 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 114 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 846 ደርሷል።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 26 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 102 ደርሷል።

#SOMALIA
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 29 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 164 ደርሰዋል። አንድ ሰው ከበሽታው አገግሟል።

- በቱርክ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከኢራን እና ከቻይና በልጧል። ባለፉት 24 ሰዓት 3,977 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 86,306 ደርሰዋል። በሌላ በኩል የሟቾች ቁጥር 2,017 ደርሷል።
- በህንድ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 17,615 ደርሰዋል።
- በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ከ40,000 በልጧል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ወደ 760,000 እየተጠጋ ነው።
- በፈረንሳይ ባለፉት 24 ሰዓት 395 ሰዎች ሲሞቱ 1,101 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘዋል።

የመጨረሻ ፌርማታው ያልታወቀው ኮሮና መዘዝ!
(በጋዜጠኛ ስምኦን ደረጄ)
የመጨረሻ ፌርማታው ያልታወቀው የኮሮና ቫይረስ መዘዝ እንደ እኛ ላሉ ሀገራት ከባዱ ጊዜ ገና እየመጣ መሆኑን ታላላቅ የአለም ተቋማት እየነገሩን ይገኛል።
ግን ሰምተን እንዳልሰማን መሆን መርጠናል ከጥፋቱ ለመማር ለምን አልወደድንም?
በታሪክ እንደሰማነው የሮማውያን የመጨረሻው ንጉስ ኒሮ ታላቋ ሮም ስትቃጠል እርሱ ይጫወት ነበር።
በሰሜናዊ ጣልያን በሎምባርዲያ ግዛት ብቻ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት በጦርነቱ ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች በአምስት እጥፍ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ በልጠዋል።
ከዚህ ምን እንማራለን ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ ለሁሉም እንደርስበታለን!

የኮቪድ-19 ምልክቶችን በምናሳይበት ጊዜ በጤና ተቋም ህክምና የማግኘት ጥቅሞች ፦
በዶ/ር መክብብ ካሳ (COVID-19 RRT)
1.ምርመራ በማድረግ ትክክለኛ ህመማችን ምን እንደሆነ ለማወቅና ተገቢውን ህክምና ለማግኘት።
2. ምናልባት ቫይረሱ ከተገኘብን ተጨማሪ ምርመራዎች በማድረግ ያስከተለብንን ጉዳቶች(Complications)አውቆ ተጨማሪ ህክምና ለማድረግ እና የሰውነት አካላቶቻችን እንዳይጎዱ(organ damage) አንዳያስከትል በአጭሩ ለመግታት።
3. በቫይረሱ ተይዣለሁ በሚል ምክንያት ሊከሰት የሚችል የአእምሮ ጭንቀት በባለሙያዎች እገዛ ለመቀነስ፡፡
4. ቅርብ የሆነ ክትትል ስለሚደረግሎት ቶሎ ከህመምዎ ለማገገም ይረዳዎታል፡፡
5. ከጤና ተቋማትም ሆነ ከአስገዳጅ ለይቶ ማቆያዎች ባለመሸሽዎ ቤተሰብዎን፣ ማህበረሰቡን እንዲሁም የጤና ስርአቱ ላይ ወደፊት ሊፈጠር የሚችል ጫናን ይቀንሳሉ፡፡
- አጠራጣሪ ምልክቶች ሲያጋጥሞት ካሉበት ሆነው ይደውሉ!
- ኮቪድ-19ን በፍራቻ ሳይሆን በእውቀት አናሸንፈው!
#TIKVAH

“ዩናይትድ ኪንግደም ክትባቱን ለመፍጠር እንጂ በስፋት ለማምረት አቅም የላትም” - ፕሮፌሰር ጆን ቤል
ዩናይትድ ኪንግደም ኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል የሚያስችል የክትባት መጠን ለማምረት አቅም እንደሌላት ነገር ግን ክትባቱን ለመፍጠር “አመቺ ቦታ” መሆኗን የአገሪቱ መንግሥት ግብረ ኃይል አባል ፕሮፌሰር ጆን ቤል ተናግረዋል።
በቅርቡ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማምረት ይቻል እንደሆነ የተጠየቁት ፕሮፌሰሩ በሰጡት መልስ ላይ ጥያቄው መሆን ያለበት ውጤታማ ይሆናል ወይ ነው ካሉ በኋላ “እስከ ግንቦት ድረስ ሊገኝ አይችልም” ሲሉ ወቅቱ ገና መሆኑን አመልክተዋል።
"ዋናው ጉዳይ ተገቢው #ሙከራ መደረጉ ላይ ነው፤ ምክንያቱም ክትባትን በተመለከተ ደኅንነቱ የተጠበቀ መሆኑ በጣሙን አስፈላጊው ነገር ነው” ሲሉ ፕሮፌሰር ቤል ተናግረዋል።
"ነገር ግን በግንቦት ወር አጋማሽ ወይም መጨረሻ ላይ በሽታውን ለመከላከል የሚያስችል ማስረጃ ማግኘት #ከቻልን ሥራው የሚጀመር ይመስለኛል። ከዚያም ነሐሴ አጋማሽ ላይ ፍጻሜን ያገኛል” ሲሉ አመልክተዋል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ

በመገበያያ ቦታ ጥንቃቄ በማድረግ ግብይት ይፈፅሙ!
(በጋዜጠኛ ነፃነት ጌታቸው)
በግብይት ሰፍራዎች ከፍተኛ የሰው መጨናነቅ ይፈጠራል ይህ ደግሞ ለወረርሸኙ ሰርጭት በእጅጉ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል።
በመሆኑም በግብይት ሰፍራዎች በበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተገባያየዩች ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲገበያየዩና ጥንቃቄ ባለው መልኩ ግብይት እንዲፈፀም ሰምሪት ቢሰጥ ከፍተኛ አጋዥ ይሆናሉ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
(በጋዜጠኛ ነፃነት ጌታቸው)
በግብይት ሰፍራዎች ከፍተኛ የሰው መጨናነቅ ይፈጠራል ይህ ደግሞ ለወረርሸኙ ሰርጭት በእጅጉ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል።
በመሆኑም በግብይት ሰፍራዎች በበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተገባያየዩች ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲገበያየዩና ጥንቃቄ ባለው መልኩ ግብይት እንዲፈፀም ሰምሪት ቢሰጥ ከፍተኛ አጋዥ ይሆናሉ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#SUDAN
በሱዳን ተጨማሪ ሀያ ስድስት (26) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መያዣቸው ተሰምቷል። ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎችም ሞተዋል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 92 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥርም ወደ 12 ከፍ ብሏል።

#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 396 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 111 ደርሷል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ11 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ ፤ ከጅቡቲ የመጠና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 2 - የ18 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 3 - የ15 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ፤ ከጅቡቲ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

#FightCOVID19
- የኮሮና በሽታን ቅድመ መከላከል እና በሽታው አስከፊ ደረጃ ላይ ከደረሰ አቅመ ደካሞች በረሀብ እንዳይጎዱ ጎሀጽዮን ከተማ የተማሩ ልጆች 'የወረጃርሶ ልጆች በሚል የቴሌግራም ቻናል' በመሰባሰብ ለወገን የተለያዩ ድጋፎችን ማድረጋቸውን አሳውቀውናል።
- በደቡብ ክልል የሀላባ ዞን ሙስሊም ወጣቶች ጀምዓ ለ250 አቅም ለሌላቸው ምስኪኖች ለረመዳን መያዣ የሚሆን የአስቤዛ ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፉም የተለያዩ እህል፣ ዘይት እና የመሳሰሉትን ለምግብነት የሚውሉ ድጋፎችን አድርገዋል::
- በጅማ ከተማ ሸዋበር መስጅድ የወጣቶች ጀመዓ ለ33 አቅመ ደካማ ቤተሰቦች ድጋፍ አድርጓል። የወጣት ጀመዓው ከበጎ አድራጊዎችና ከአባላቱ ያሰባሰበውን አስቤዛ ጎዳና ለወደቁ እና አቅም ላነሳቸው ቤተሰቦች አድርሷል።
- በአዲስ አበባ ሳሪስ ሷሊህ መስጂድ የሚገኘው ነሲሀቱል አማ የልማትናመረዳጃ ተቋም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት የሚከሰተውን ማህበራዊ ቀውስ ከግምት ውስጥ በማስገባት እና ታላቁ የረመዳን ወር መቃረቡን ተከትሎ ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡