ሳትደናገጡ ተከታዮቹን ምክሮች ተግብሩ፦
- እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይን እና አፍንጫዎን አይንኩ፤
- ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ፤
- እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፤
- ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፤
- የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ወደሆነባቸው ሀገራት አይጓዙ፤
- የህመም ስሜት ሲሳማችሁ ለጤና ተቋማት በአስቸኳይ ሪፖርት አድርጉ፤
- በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች አትሸበሩ፤
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
'ብልፅግና ፓርቲ' በሚሊንየም አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እያካሄደ ይገኛል። በዝግጅቱ ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ባለሀብቶች ፣ ምሁራን ተገኝተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የብልፅግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ!
በሚሊኒየም አዳራሽ እየትካሄደ በሚገኘው 'የብልፅግና ፓርቲ' የገቢ ማሰባሰቢያ ከ300,000 ብር ጀምሮ ገንዘብ እንዲያዋጡ የተጋበዙ ባለሀብቶች ተገኝተዋል።
የክልል ፕሬዝዳንቶችም የመርሃግብሩ ተሳታፊዎች ናቸው። የፓርቲው ፕሬዘዳንት እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቂቃዎች በፊት ወደ አዳራሹ ገብተዋል።
#EsheteBelele
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopi

ብልፅግና ፓርቲ እስካሁን ድረስ 1.5 ቢሊዮን ብር ከተለያዩ ወገኖች መሰብሰቡን አስተውቋል። 1.3 ቢሊዮን ብሩ በካሽ ገቢ የተደረገ ነውም ብሏል።
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል እስካሁን ድረስ ለፓርቲው አስተዋፆ ላደረጉ ወገኖች ምስጋና አቅርበዋል።
በተጨማሪ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዛሬው የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዝግጅት ላይ በትንሹ ከ300,000 ብር ጀምሮ ድጋፍ እንዲያደርጉ የተጋበዙ ባለሃብቶች ይገኙበታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል እስካሁን ድረስ ለፓርቲው አስተዋፆ ላደረጉ ወገኖች ምስጋና አቅርበዋል።
በተጨማሪ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዛሬው የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዝግጅት ላይ በትንሹ ከ300,000 ብር ጀምሮ ድጋፍ እንዲያደርጉ የተጋበዙ ባለሃብቶች ይገኙበታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
'ኮሮና ቫይረስ አዲስ አበባ ከተማ ገብቷል' በሚል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ጋዴዎችን ስትመለከቱ በ 011 155 33 43 የስልክ መስመር ጥቆማ እንድታደርሱ መልዕክት ተላልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኮሮና ቫይረስንና የበዙት ሀሰተኛ መረጃዎች!
የኮሮና ቫይረስን በሚመለከት በርካታ 'ሀሰተኛ መረጃዎች' በስፋት እየተሰራጩ በመሆናቸው የምታነቡትን ሁሉ ከማመን ተቆጠቡ።
በቴሌግራም ውስጥ ለውስጥ የTIKVAH ስም በመጠቀም ሲሰራጭ የተመለከትነው 'ከሰኞ ጀምሮ በኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ሊዘጉ ነው' የሚለው መረጃ ፍፁም ከእውነት የራቀ እና ህዝቡን ለማሸበር የሚደረግ ነው።
ኮሮና ቫይረስን በሚመለከት አሁንም ሌሎች በርካታ ሀሰተኛ መረጃዎች ሊሰራጩ ስለሚችሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን።

አሜሪካዊው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የባህር ኃይል!
[በታምሩ ገዳ]
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ማይክ ፖምፖዬ በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ለሁለት ቀናት ባደሩበት የሻራተን አዲስ ሆቴል ውስጥ በተመሳሳይ ቀናት አድሮ የነበረ አንድ አሜሪካዊ የባህር ኃይል በአዲስ አበባ ቆይታው የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ታይተውበት አንደነበር የአገሪቱ አምባሳደር ተናግረዋል።
ብሉምበርግ ዜና ማሰራጫ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ማይክል ራይኖርን ጠቅሶ እንደዘገበው አምባሳደር ማይክል ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደስ ጋር ባደረጉት ውይይት ባለፈው የካቲት /ፌበርዋሪ 18-21 አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ እንደነበር አስታውሰዋቸዋል።
በዚህ ከ45 ሀገራት የተውጣጡ የመከላከያ አባላት ጉባኤ ላይ ተግኝቶ የነበረው አሜሪካዊ የባህር ሃይል በወቅቱ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች (ከባድ ሳል፣ ትኩሳት ፣ የጉረሮ ቁስለት) ታይተውበት እንደነበር ሰዎች መታዘባቸውን ፣ በኃላም ምርመራ ተደርጎለት ቫይረስ እንደተገኘበትም ገልፀዋል።
አሜሪካዊው ግለሰብ በአሁን ሰዓት በአሜሪካ በህክምና ላይ መግኘቱን አምባሳደር ማይክል ጠቅሰው የኮሮና ቫይረስን [COVID-19] በመዋጋት ዘመቻው ላይ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም ተናግረዋል።
https://www.bloomberg.com/amp/news/articles/2020-03-13/u-s-tells-ethiopia-of-marine-who-had-positive-coronavirus-test?__twitter_impression=true

#COVID19ETHIOPIA
የኢፌዴሪ ጤና ሚንስትር የሆኑት ዶክተር ሊያ ታደሰ ትላንት በነበረው መግለጫ ላይ የአሜሪካዊው የባህር ኃይል ጉዳይን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ተከታዩን ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል፦
"የባህር ኃይል ባልደረባው በበሽታው የተያዘው ወደ እኛ ከመምጣቱ በፊት ይሁን፣ በኢትዮጵያ በቆየባቸው ከየካቲት 17 እስከ 21 ይሁን፣ ከኢትዮጵያ ከተመለሰ በኃላ ስለመሆኑ አላወቅንም ፣ በስብሰባው ላይ ታድመው የነበሩት እንግዶች ግን በወቅቱ ምንም አይነት የጤና መታወክ አልታየባቸውም"
#TamiruGeda

በአዲስ አበባ ስብሰባዎች እየተራዘሙ ነው!
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄዱ የነበሩ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች በኮሮና ቫይረስ ስጋት እየተራዘሙ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታወቋል።
የማህበሩ ሰብሳቢ አቶ ቢንያም አስራት ለኢዜአ እንደገለፁት የኮሮና ቫይረስ ያስከተለው ስጋት በከተማዋ ሊካሄዱ የነበሩ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች ወደሌላ ጊዜ እየተላለፉ መሆኑን አንስተዋል።
በተለይም ከመጋቢት 24 - መጋቢት 27 ሊካሄድ የነበረውና ከ1,000 በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ጉባኤ ከተላነፉት መካከል መሆኑን አቶ ቢንያም ገልፀዋል።

#ETHIOPIA
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ [face mask] የሚከተሉት ሰዎች እንዲጠቀሙት ይመከራል፦
- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም የሚያስፈልገን በበሽታው የተያዘ ወይም የተጠረጠረ ሰው አጠገብ ወይም እየተንከባከብን ከሆነ ብቻ፣
- ሳልና ትኩሳት ካለብን ለሌላው ጥንቃቄ በማድረግ ስያስለን ወይም ስያስነጠሰን፣ እንዲህ ከሆነ ደግሞ ሌሎች ተጨማሪ ጥንቃቄዎችን ማድረግ ያስፈልጋል ለምሳሌ ሰው የሚበዛበት ቦታ ከመሄድ ራስን መቆጠብ ፣ እጅ በደንብ መታጠብ ፣ መጨባበጥ ማቆም እና ማስኩን በስርዓት ማስወገድ እና ለባለሙያ ማሳወቅ ያስፈልጋል::
- የማስክ አጠቃቀምም ውጤታማ የሚሆነው እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትሮ መታጠብ ሲቻል እና አወገገዱም ጥንቃቄ የተሞላበት ስሆን ብቻ ነው፡፡ ህብረተሰቡ መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል፣ የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሀት እርሶም ይከላከሉ!
#ጤናሚኒስቴር #ፋናብሮድካሲንግ

ብልፅግና ፓርቲ እስካሁን ድረስ 1.5 ቢሊዮን ብር ከተለያዩ ወገኖች መሰብሰቡን አስተውቋል። 1.3 ቢሊዮን ብሩ በካሽ ገቢ የተደረገ ነውም ብሏል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል እስካሁን ድረስ ለፓርቲው አስተዋፆ ላደረጉ ወገኖች ምስጋና አቅርበዋል። በተጨማሪ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዛሬው የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዝግጅት ላይ በትንሹ ከ300,000…
#COVID19
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር አብይ አህመድ ለፓርቲው ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 100 ሚሊዮን ብር ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስጋት ጋር በተያያዘ ሳሙና መግዛት ለማይችሉ ፣ የንፅህና ቁሳቁስ ሊያሟሉ ለማይችሉ ሴቶች ፣ እናቶች ሌሎችም ወገኖች የጤና ጥበቃ አስፈላጊውን ነገር እንዲያሟላላቸው ፓርቲያቸው ማበርከቱን ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር አብይ አህመድ ለፓርቲው ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 100 ሚሊዮን ብር ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስጋት ጋር በተያያዘ ሳሙና መግዛት ለማይችሉ ፣ የንፅህና ቁሳቁስ ሊያሟሉ ለማይችሉ ሴቶች ፣ እናቶች ሌሎችም ወገኖች የጤና ጥበቃ አስፈላጊውን ነገር እንዲያሟላላቸው ፓርቲያቸው ማበርከቱን ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነገ 'ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ' በአዲስ አበባ ይካሄዳል!
ነገ 'ቮዳኮም ቅድሚያ ለሴቶች' ሩጫ ለ17ኛ ጊዜ ይካሄዳል። በሩጫው ላይ 15,000 ተሳታፊዎችም ይገኛሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።
አቶ ኤርሚያስ የታላቁ ሩጫ ስራ አስኪያጅ ፥ ተሳታፊዎች ወደውድድሩ ከመግባታቸው በፊት 30 በሚደርሱ ቦታዎች ላይ እጃቸውን እንዲታጠቡ ይደረጋል ብለዋል።
አለመጨባበጥ፤ ሳል ወይም ማስነጠስ ካለ ደግሞ መሸፈን እንዲሁም ሌሎች በጤና ሚኒስቴር የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልዕክቶች ተግባራዊ እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፏል።

የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ያደረጉት የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የስፔኑ ጠቅላይ ሚንስትር 'ፔድሮ ሳንቼዝ' ባለቤት የሆነቱ Begona Gomez በተደረገላቸው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው ተረጋግጧል ።
በነገራችን ላይ ስፔን ውስጥ 6,391 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲጠቁ 196 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በነገራችን ላይ ስፔን ውስጥ 6,391 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲጠቁ 196 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሞሮኮው ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል!
የሞሮኮው የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር የሆኑት Abdelkader Amara በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] መጠቃታቸው ተረጋግጧል።
የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት ምሽት ባወጣው መግለጫ ሚኒስትሩ ለስራ ጉዳይ ካቀኑበት አውሮፓ በቅርቡ መመለሳቸውን ይገልፃል።
ከአውሮፓ የስራ ቆይታቸው በኃላ ወደ ሞሮኮ እንደተመለሱ የድካም እና የራስ ምታት ስሜት ስለተሰማቸው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገዋል ፤ በዚህም የምርመራው ውጤት ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው አረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዶሃ! ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃዎች፦ - ቀጠር ከህንድ ፣ ፊሊፒንስ ፣ ስሪላንካ ፣ ባንግላዴሽ ፣ ፓኪስታን፣ ቻይና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሌባኖስ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ሶሪያ፣ ኔፓል፣ ታይላንድ በሚነሱ ግለሰቦች ላይ ክልከላ ጥላለች። - በበሽታው የተጠቁ ግለሰቦች 15 የደረሱ ሲሆን፣ በተለይም በትላንትናው እለት ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሶስት ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያደረጉ ግለሰቦች…
#COVID19
ተጨማሪ መረጃዎች ከኢትዮጵያ ኤምባሲ-ዶሃ!
- በአሁኑ ወቅት በኳታር በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 337 ደርሷል። ከእነዚህ ውስጥ 4ቱ ከበሽታው አገግመው ወትተዋል። አንድም በሽተኛ አልሞተም።
- ባለፈው ሳምንት ገደብ ከተጣለባቸው 14 አገራት በተጨማሪ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ስፔን እና ሱዳን የጉዞ እገዳ ተጥሎባቸዋል።
- በቀጠር የሰራተኛ ህግ ባልተሸፈኑ የመንግስት እና ከፊል መንግስታዊ ተቋማት የሚሰሩ ሰራተኞች የመውጪያ ፈቃድ ሳይጠይቁ ከአገር መውጣት ይችላሉ።
- የሜይዘር ጤና ጣቢያ (Muaither Health Center) የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማዕከል እንዲሆን ተወስኗል።
- በሁሉም ሕዝባዊ የመዝናኛ ፓርኮች ውስጥ ያሉ የሕጻናት መጫዎቻዎች በሙሉ ተዘግተዋል።
- የባቡር አገልግሎቶች በእረፍት ቀናት (አርብ እና ቅዳሜ) ዝግ እንዲሆኑ ተደርጓል።
- ሲኒማ ቤቶች፣ የስፖርት ቤቶች እና የሰርግ ቦታዎች ዝግ ናቸው።
- የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሰራተኞች መጠለያዎች (Accomodation Facilities) ፍተሻ እና ቁጥጥር እየተደረገ እንደሚገኝ መንግስት አስታውቋል።
- ከሕጻናት ጤና ክሊኒክ፣ ከክትባት እና ከአልትራሳውንድ በስተቀር በጤና ጣቢያዎች የተያዙ ቀጠሮዎች በሙሉ መራዘማቸው ተገልጿል።
- የፍ/ቤት ቀጠሮዎች ለሁለት ሳምንታት ያክል ተራዝመዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

የኳታር መንግስት እርምጃ!
የኳታር መንግስት ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በሽታ ጋር በተያያዘ ያልተረጋገጠ እና ሐሰተኛ መረጃን በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ ጠንካራ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል።
#EthiopianEmbassyinDoha

አትጨባበጡ ከተባለ፤ አትጨባበጡ!
የሚተላለፉ መልዕክቶችን ተግብሩ፤ ሰላምታ ለመለዋወጥ ከላይ በፎቶው ላይ ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ፤ የእጅ ንፅህናችሁንም መጠበቃችሁን አትዘንጉ፤ ከሚያስነጥሱ፣ ከሚያስሉ ሰዎች ራቁ፣ ህዝብ በሚሰበሰብበት ቦታ አትገኙ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሚተላለፉ መልዕክቶችን ተግብሩ፤ ሰላምታ ለመለዋወጥ ከላይ በፎቶው ላይ ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ፤ የእጅ ንፅህናችሁንም መጠበቃችሁን አትዘንጉ፤ ከሚያስነጥሱ፣ ከሚያስሉ ሰዎች ራቁ፣ ህዝብ በሚሰበሰብበት ቦታ አትገኙ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጥቆማ ስጡ፤ አይታችሁ አትለፉ!
ማስክ እና የእጅ ንፅህና መጠበቂያ ግብዓቶች በተጋነነ ዋጋ እየሸጡ የሚገኙ መድሃኒት ቤቶች አልያም ሌሎች አካላትን ስትመለከቱ በአቅራቢያችሁ ላሉ የፍትህ አካላት እና የጤና ተቆጣጣሪዎች ጥቆማ ስጡ፤ እንዲሁም በ8482 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ መስጠት ትችላላችሁ።
[የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን]

የፊት ማስክ 500 ብር ?
ትላንት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 'የፊት ማስክ' በ500 ብር እንሸጣለን በሚል 'በማህበራዊ ድህረ ገፅ' ሲያስተዋውቁ የነበሩ ግለሰቦች የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ከአራዳ ክፍለ ከተማ ፓሊሰ ጋር በጋራ በመሆን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አድርጓል።

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ዛሬ ጠዋት ከጃክ ማ ጋር በአፍሪካ የCOVID19ን ስርጭት ለመግታት በጋራ ለመሥራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አድርገዋል።
ጃክ ማ ለእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ከ10 ሺህ እስከ 20 ሺህ የሚደርሱ ኮሮናን መመርመሪያ ኪቶችን እና 100 ሺህ ማስኮችን ለማሰራጨት ከኢትዮጵያ ጋር ለመተባበር በመምረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ አድንቀዋል።
የሚደረገው ድጋፍ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎችን ለመንከባከብ የሚያስችሉ መመሪያዎችን አካትተው በቅርቡ የተዘጋጁ መጽሐፎችን ይጨምራልም ብለዋል።