Haramaya University--#StopHateSpeech👆
Dubbii(Haasaan) jibbinsaa/HATE SPEECH/ jechuun #ilaalcha namoota dhunfaa, ykn garee Amantii, Sabaa, Sanyummaa ykn Haala qaama irratti Hundaa'uun dubbi/haasaa taasiifamu ykn Bu'aa miidiiyaa hawasaatii.
Kunis walitti deeddeebinsaa jechootaa namoota dhunfaa lama gidduutti gaggeefamuu jalqabee hanga Midiyaalee sab-qunnamtii gurguddoo irrattis hanga tamsasaahutti gahuu danda'a.
Kanaaf #haasaa(dubbii) #jibbinsaa_irraa_of_haa_qusannuu!!
.
.
.
እጅግ በጣም የምንወዳችሁ እና የምናከብራችሁ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የተቋሙ አመራሮች ነገ እና ከነገ በስቲያ በዋናው ግቢ ተገናኝተን የጥላቻ ንግግርን እናወግዛለን!!
√ጅማ ዩኒቨርሲቲ
√ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
√ወ/ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
√አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
√ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
√ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
√ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ለአንድ ሀገራዊ አላማ በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ይገናኛሉ!!
እኛ #ኢትዮጵያን በፍቅር፤ በመከባበር በአንድነት እንገነባታለን!! TIKVAH-ETH /ወጣቶቻችን የነገ የሀገሪቱ ተስፋ ናቸው!!/
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ኢትዮጵያ ለዱር እንስሳት እና ውጤቶቻቸውን ህገወጥ ዝውውር ለመቆጣጠር የሚረዱ የአነፍናፊ ውሾች በቦሌ አየር ማረፊያ ልታሰማራ ነው ተባለ!
የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ዛሬ ከአጋር ተቋማት ጋር በስካይላይት ሆቴል በተፈራረመው ስምምነት መሰረት በቅርቡ የአነፍናፊ ውሾችን በቅርቡ እንደሚያሰማራ ተገልጧል።
በተግባሩ ላይ የሚሰማሩት አራት ውሾች ከኔዘርላንድ የሚመጡ ሲሆን የሚይዟቸው ስድስት ባለሙያዎችን ጨምሮ ለሁለት ወር ገደማ በታንዛኒያ ይሰለጥናሉ ተብሏል።
ኢትዮጵያ ይህንን መሰል የቁጥጥር ዘዴ ለመጠቀም ያስገደዳት የቦሌ አየር ማረፊያ በህገወጥ የዱር እንስሳት እና ውጤቶታቸው ዝውውር በአለም ደረጃ ከሶስቱ ውስጥ አንዱ በመሆኑ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ታስቦ እንደሆነ ተገልጧል።
Via Green Ideas- አረንጓዴ ሀሳቦች

#update የአዲስ አበባ ወጣቶች የኢድ አልፈጥር በዓል መሰረት በማድረግ \"ኢድ ሶላት\" የሚሰገድበትን የአዲስ አበባ ስታዲየምና አካባቢውን እንደሚያፀዱ ተነግሯል፡፡ በመጭው ሰኞ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ህዝበ ሙስሊሙ ኢድ ሶላት የየሚሰገድበትን የአዲስ አበባ ስታዲዮምንና አካባቢውን የከተማዋን ወጣቶች በማስተባበር የፅዳት ኘሮግራም እንደሚያከናውኑ የአዲስ አበባ ወጣት አደረጃጀት አመራሮች ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስተውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Imala gaarii nagayaan galaa
መልካም መንገድ - ሠላም ግቡ!!
#JU/Jimma University/
/STOP HATE SPEECH/
√Jaraso Haile
√Daniel Tadesse
√Sinishawu Kedir
√Semira Jemal
√Ayanalem Kasa
√Desta Mohhamed
√Bereket Lera (Beki)
√Mesay Galana (Messi)
√Mohhamed Degesiso
√Mohhamed Baker
√Sultan Ahamed
√Makades zawude
√Lemlem Beyene
√Beruk Marakos
√Yadani Endale
√Tehitina Demisse
√Betelehem Lama
√Mulatu Abate
√Kasahun Tesfaye
√Jabesa Obesa
√Moges Hamaro
√Dese Alamayo
√Wondosen Negese
√Surafel Bedru
√Murutessa Kamal
#AMU
√Bikela Mekonnen
√Aschalw Dechassa
√Tigest Kassu
√Melkamu Matiyas
√Liuel Shimels
#WSU
√Duresa Bedaso
√Gudisa Robe
√Hayleyesus Esubalw
√Womdemenh Asheber
√Daniel Gambero
√Fereweyn Negatu
√Lidya Gezahgn
√Chala Awel
#WKU
√Mahelet Tefera
√Yonatan Abebe
√Ikrem Nuredin
√Hayat Hasen
√Asresash Assefa
√Solomon Hailu
Imala gaarii nagayaan galaa
መልካም መንገድ - ሠላም ግቡ!!
#Haramaya_University
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካም መንገድ - ሠላም ግቡ!!
#JU/Jimma University/
/STOP HATE SPEECH/
√Jaraso Haile
√Daniel Tadesse
√Sinishawu Kedir
√Semira Jemal
√Ayanalem Kasa
√Desta Mohhamed
√Bereket Lera (Beki)
√Mesay Galana (Messi)
√Mohhamed Degesiso
√Mohhamed Baker
√Sultan Ahamed
√Makades zawude
√Lemlem Beyene
√Beruk Marakos
√Yadani Endale
√Tehitina Demisse
√Betelehem Lama
√Mulatu Abate
√Kasahun Tesfaye
√Jabesa Obesa
√Moges Hamaro
√Dese Alamayo
√Wondosen Negese
√Surafel Bedru
√Murutessa Kamal
#AMU
√Bikela Mekonnen
√Aschalw Dechassa
√Tigest Kassu
√Melkamu Matiyas
√Liuel Shimels
#WSU
√Duresa Bedaso
√Gudisa Robe
√Hayleyesus Esubalw
√Womdemenh Asheber
√Daniel Gambero
√Fereweyn Negatu
√Lidya Gezahgn
√Chala Awel
#WKU
√Mahelet Tefera
√Yonatan Abebe
√Ikrem Nuredin
√Hayat Hasen
√Asresash Assefa
√Solomon Hailu
Imala gaarii nagayaan galaa
መልካም መንገድ - ሠላም ግቡ!!
#Haramaya_University
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ድርጅት ሰሞኑን ትናንት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ 149 ስደተኞችን ከሊቢያ ወደ ጣልያን ማሻገሩን በትዊተር ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል። ከስደተኞች 65 ያህሉ ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ፣ ከሶማሊያና ሱዳን የሄዱ ሕጻናት ሲሆኑ 13ቱ ዕድሜያቸው ከ1 ዐመት በታች ነው፡፡ ስደተኞቹ በምግብ ዕጥረት በከፍተኛ ደረጃ የተጎዱና ለወራት በሊቢያ እስር ቤቶች ሰቆቃ ያሳለፉ ናቸው፡፡ ስደተኞቹ መውጣት የቻሉት የሊቢያና ጣሊያን መንግሥታት ከተመድ ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ትብብር ነው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ሳቢያ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
በሽታው ከሚያዝያ 18/ 2011 ዓ. ም ጀምሮ በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ እንደተከሰተ የኢንስቲትዩቱ የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የኅብርተሰብ ጤና ስጋት ቅብብል ባለሙያ አቶ አሞኘ በላይ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
"እስካሁን በሦስት ወረዳዎች እነሱም በሰሜን ጎንደር ጠለምት እና በይዳ ወረዳዎች እንዲሁም በዋግህምራ ዞን ደግሞ አበርገሌ በሚባል ወረዳ በሽታው ስለመከሰቱ ሪፖርት ተደርጓል" ብለዋል።
በጤና ተቋምና ባለሙያዎች ቤት ለቤት እየሄዱ ባደረጉት ሪፖርት መሠረት፤ እስከትናንት ድረስ 190 ገደማ ሰዎች በአተት መያዛቸውን ባለሙያው ገልጸዋል። "በአተት ምክንያት በተቋም ደረጃ መሞታቸው የተረጋገጠው 5 ሰዎች ናቸው" ብለዋል።
አቶ አሞኘ እንደሚሉት፤ በሽታው የመቀነስ እዝማሚያ እያሳየ ቢሆንም በቁጥጥር ሥር ማዋል ግን አልተቻለም። "አሁን ባለው ሁኔታ ሰሜን ጎንደር ላይ ተቆጣጥረነዋል ማለት ይቻላል። እስከ ሁለት ሳምንት ድረስ ምንም አይነት ህመምተኛ ሪፖርት አልተደረገም" ይላሉ።
ሆኖም አበርገሌ ላይ አልፎ አልፎ ሪፖርት እንደሚደረግ ያስረዳሉ።
"ትናንት ሪፖርት አልነበረም። ቆሟል ማለት አይቻልም። አሁን ሥራዎች እየተሠሩ ነው። ነገር ግን ቆሟል ከእንግዲህም አይነሳም የምንልበት ሁኔታ የለም። ምክንያቱም ሰፊ ሥራ ይጠይቃል" ሲሉ አቶ አሞኘ ይገልጻሉ።
የተከሰተው አተት ነው ወይስ ኮሌራ? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፤ "አተት በተለያዩ ነገሮች ሊከሰት ይችላል። በባክቴሪያ፣ በቫይረስ፣ በፕሮቶዞዋ ወይም በምግብና ውሃ መመረዝ ሊከሰት ይችላል።
አተት ከሚያመጡት ውስጥ አንዱ ባክቴሪያ ሲሆን፤ ከባክቴሪያዎቹ ውስጥ ደግሞ አንዱ ኮሌራ ነው፤ ልዩነታቸው ይሄ ነው። አተት ሰፊ ነው። በብዙ ነገሮች ሊከሰት የሚችል ማንኛውም አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ማለት ሲሆን፤ ኮሌራ ማለት ግን አተትን ከሚያስከትሉ ባክቴሪያዎች አንዱና በወረርሽኝ መልክ ሲከሰት ነው" ብለዋል።
አተት በብዙ ነገሮች ሊከሰት ስለሚችል እያንዳንዱ ኮሌራ እየተባለ ሪፖርት በቢደረግ ስህተት ሊፈጠር እንደሚችልም ተናግረዋል።
አክለውም "ናሙና እየወሰዱ ከማረጋገጥ ጎን ለጎን፤ ማንኛውንም ምልክት የሚያሳይ ሰው አተት በሚል መረጃውን እየተቀባበልን የመከላከልና መቆጣጠር ሥራ እንሠራለን" ብለዋል።
ማንኛውም አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ያለበት ሰው በፍጥነት በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም መሄድ እንዳለበት አቶ አሞኘ አሳስበዋል።
አሁን የተከሰተውን ችግር ለመከላከል ባለሙያዎችና የህክምና ቁሳቁሶችን ወደቦታው በመላክ ከአጋር ተቋማት ጋር እየሠሩ መሆኑንም ባለሙያው ገልጸዋል።
Via #BBC

#update ካሳዬ አራጌ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና የስራ አመራር ቦርድ በአዲስ መልክ ካዋቀራቸው ኮሚቴዎች ውስጥ የእግር ኳስ ኦፕሬሽንና ቴክኒክ አስተዳደር ኮሚቴ (ቴክኒክ ኮሚቴ) አንዱ ነው። ይህ ኮሚቴ በቦርዱ በተሰጠው መመሪያ መሰረት የመጀመሪያ ስራ የአሰልጣኝ ቅጥርን ማከናወን ነበር።
በዚህም መሰረት በ2012 ዓ.ም የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን አሰልጣኝ ለመምረጥ የተለያዩ መመዘኛዎች በማውጣትና የኢትዮጵያ ቡና የሚታወቅበትን የጨዋታ ዘይቤ በጥልቀት ይረዳል በሚል መነሻነት የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና የመሀል ሜዳ ቴክኒሻን ካሳዬ አራጌን መርጧል። ከሚኖርበት ሀገረ አሜሪካ በፍጥነት መጥቶ ባለው አጠቃላይ ሁኔታዎች ከቦርዱ ጋር ከተነጋገረ እና ስምምነት ላይ ከተደረሰ የ2011ዓ.ም የውድድር አመት ሳይጠናቀቅ የተጫዋቾች ምርጫ እንዲያደርግ ዛሬ ከውሳኔ ተደርሷል።
Via Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሊቨርፑል እና የቶተናም ደጋፊዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ...
በነገው ዕለት በእንግሊዞቹ ሊቨርፑልና ቶተንሃም ክለቦች መካከል በስፔኗ መዲና ማድሪድ ለሚካሄደው የአውሮፓ ቻምፒዬንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ለመታደም የሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ሲጓዙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
UEFA Champions League
Liverpool FC Totenham #UCLfinal #Madrid #UCL #ChampionsLeague #LIVTOT
Via #PetrosAshenafi