ከጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት...
"አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ የእሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር እንዲገዛ #ትእዛዝ ሰጥተው የሚመለከተው አካል ግዢውን ለመፈፀም እየተነጋገረ ነው፡፡ "የሂሊኮፕተሩ ግዢ ተጠናቆ በቅርቡ ወደ ሀገር እንደሚገባ ተስፋ ተደርጓል" ብለው ጉዳዩን የሚያውቁ ግለሰብ ከደቂቃዎች በፊት ነግረውኛል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኦሮሚያ ክልል ሰ/ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ለሚገነባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ። በ20 ሚሊየን ብር ሚከናወነው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቱ ግንባታ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል።
Via #OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወሻ🗓 የፊታችን እሁድ በመላ ኢትዮጵያ የፅዳት ዘመቻ ይካሄዳል፡፡ እሁድ ሚያዚያ 6/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡ 30 ጀምሮ የሚካሄደውን የጽዳት ዘመቻ የጠሩት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ናቸው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Breaking
የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ስልጣን መልቀቃቸው ተገለፀ።
የሀገሪቱ ጦር አሁን ላይ ባወጣው መግለጫ ሱዳንን ለሶስት አስርት አመታት ሲያስተዳደሩ የነበሩት ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ከስልጣን መውረዳቸውን አስታውቋል።
በዚህ መሰረትም ሀገሪቱን በጊዜያዊነት የሚያስተዳድር የሽግግር መንግስት መቋቋሙን ጦሩ አስታውቋል።
በሱዳን ከወራት በፊት በዳቦ ዋጋ መጨመር ምክንያት የተቀሰቀሰው ህዝባዊ አመፅ በቅርቡ አድማሱን አስፍቶ ፕሬዚዳንት አል በሽር ከስልጣን እንዲወርዱ መቀየሩ ይታወሳል።
በዛሬው ዕለትም የአልበሽርን ከስልጣን መው ረድ ተከትከሎ ዜጎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተማዎች በአደባባይ በመውጣት ደስታቸውን እገለፁ ይገኛሉ።
ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1989 ጀምሮ ላለፉት 30 ዓመታት ሀገሪቱን ሲመሩ ቆይተዋል።
ምንጭ ፦ አልጀዚራ

#update የአዲስአበባ ግብር ከፋይ የሆኑ እና ጉዳያቸው በፖሊስ እና በአቃቤ ህግ ተይዞ የነበሩ 1077 ነጋዴዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ ተወሰነ።
የከተማ አስተዳደሩ የአዲስ አበባ ግብር ከፋይ የሆኑ ክሳቸው እንዲቋረጥና ፍርድ የተሰጠባቸው በምህረት እንዲለቀቁ ለጠቅላይ አቃቤ ህግ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት 1077 መዝገቦች እጅግ አነስተኛ የገንዘብ መጠን የያዙ ሆነው ያለ ደረሰኝ እና ከዋጋ በታች ግብይት የተከናወነባቸው፣ ደረሰኝ ሳይዙ ዲኪላራይሶን ሳይኖራቸው የተለያዩ ዕቃዎች በንግድ ሱቃቸው የተገኘባቸው፣ የባለስልጣኑን ስራ በማሰናከል እና ከሽያጭ መመዝገቢያ መሳርያ አድራሻ ጋር የተፈፀሙ ጥፋቶች በመሆናቸው እነዚህ ወንጀሎች ከአፈፃፀማቸው ፣ ከያዙት የገንዘብ መጠን አነስተኛ መሆን እንዲሁም ከተያዘው የታክስ ሪፎርም እና ከግለሰቦቹ የኢኮኖሚ አቅም አንፃር በምርመራ እና በፍ/ቤት ደረጃ ያሉ በሙሉ እንዲቋረጡ ቢደረጉ በመንግስት እና በህዝብ ጥቅም ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ዝቅተኛ በመሆኑ ክሳቸው ተቋርጦ ወደ ስራ ቢገቡ የሚያበረክቱትን አስተዋፅዖ ከግምት ውስጥ በማስገባት ክሳቸው እንዲቋረጥ ተወስኗል፡፡
#ከመርካቶ_የታክስ_ሪፎርም አስተባባሪዎች ጋር ውይይት ያደረጉት ኢ/ር ታከለ ኡማ መንግስት የንግዱን ማህበረሰብ ችግር ለመፍታት የሚሄደውን ርቀት ያህል ግብር ከፋይ ነጋዴውም ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ኃላፊነቱ እንዲወጣም አሳስበዋል፡፡
Via @mayorofficeAA

ወለጋ ስታዲየም ተመረቀ !
ከ196 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በነቀምቴ ከተማ የተገነባው የወለጋ ስታዲየም ዛሬ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡
ስታዲየሙን መርቀው የከፈቱት የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ናቸው፡፡