ኢሳት የሚዲያ ቡድን🔝
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ #ደመቀ_መኮንን የኢሳት ሚዲያ ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ለኢሳት ሚዲያ ቡድን አባላትም በሃገሪቱ #ተጨባጭ ሁኔታ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በለውጡ ጉዞ እየገጠሙ ያሉ ፈተናዎችን እና ዕድሎችን ያብራሩ ሲሆን #ሚዲያው ለለውጡ ስኬት ሚዛናዊ እና ገንቢ ሚናውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የኢሳት ሚዲያ ቡድን አባላት በበኩላቸው የተጀመረው ለውጥ ዳር እስከ ዳር እንዲሰርጽ ሙያዊ #ሃላፊነታቸውን በሚዛኑ አጠናክረው እንደሚያስቀጥሉ ተናግረዋል፡፡ ህዝብን እና ሃገርን ባስቀደሙ አጀንዳዎች ዙሪያ የጎደለው እንዲታረም - የተሻለው ደግሞ እንዲጠናከር በትኩረት እንደሚሰሩ የኢሳት ሚዲያ ቡድኑ አባላት አረጋግጠዋል፡፡
ምንጭ፦ Office of Deputy Prime Minister of Ethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ይሄ ፊልም አይደለም!! የግጭት እና የጦርነት ውጤት መሬት ላይ ያለው እውነታ ነው!! ጦርነት እና ግጭት #ፌስቡክ ላይ #ተዘፍዝፎ እንደመለፍለፍ ቀላል ከመሰለህ ሶሪያ፣ የመን፣ ደቡብ ሱዳን ጎራ በል በጥይት ድምፅ ስትሳቀቅ፤ ያቀረብከውን ምግብ ለመብላት ሲያቅትህ፤ ብር ኖሮህ ምግብ ለመግዛት ከቤትህ ለመውጣት ሲከብድህ፤ መብራቱና ኔትዎርኩ ተቋርጦ ጨለማ ውስጥ ስትቀመጥ ያኔ #ግጭት እና #ጦርነት ትርፉ ምን እንደሆነ ይገባሃል!!
.
.
#ሰላም_ብቻዋን_ታዋጣለች!!
#TIKVAHETHIOPIA #ቲክቫህኢትዮጵያ
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
.
.
#ሰላም_ብቻዋን_ታዋጣለች!!
#TIKVAHETHIOPIA #ቲክቫህኢትዮጵያ
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የ12 ሰዓት ፌስቡክ ዘመቻ🔝ከላይ ያለውን #ፅሁፍ #ከፎቶዎቹ ጋር በፌስቡክ ገፃችን ላይ ፖስት በማድረግ እንደ TIKVAH-ETH ቤተሰብ አባልነት ሀላፊነታችንን እንወጣ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢትዮጵያ ፖሊ ጂሲኤል በተባለ የቻይና ኩባንያ አማካኝነት ያገኘችውን #የተፈጥሮ_ጋዝ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ የሚያስችላትን የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ስምምነት ከጅቡቲ መንግስት ጋር ተፈራረመች፡፡
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር #ዐቢይ_አሕመድ ለከተሞች ቀን ክብረ በዓል ያስተላለፉት መልዕክት።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አብን🔝
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በቅርቡ በሚካሄደው የህዝብና የቤት ቆጠራ ላይ ስጋት እንዳለው ገለጸ። የፊታችን መጋቢት በሚካሄደው አገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ ላይ ከፖለቲካዊ ተጽዕኖ ነጻ መሆን መቻል አለበት ሲል አብን የገለጸው መጪውን የህዝብና ቤት ቆጠራ አስመልክቶ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ነው።
የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር #ደሳለኝ እንዳሉት በመጪው መጋቢት 29/2011 የሚካሄደው 4ኛው ዙር አገር አቀፍ የህዝብና የቤት ቆጠራ በትክክል እንዲካሄድ ህዝቡ #በንቃት መሳተፍና #ውጤቱንም መከታተል እንዳለበት ገልጸዋል።
ዶክተር #ሲሳይ_ምስጋናው በጎንደር ዩኒቨርሰቲ የስነ ህዝብ መምህር እንዳሉት ከዚህ በፊት የተደረጉ ቆጠራዎች በርካታ ችግሮች እንደተስተዋሉባቸው በውይይቱ ላይ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ጠቁመዋል።
ከዚህ በፊት በተካሄዱ የህዝብና የቤት ቆጠራ የተስተዋሉ ህጸጾች በቀጣዩ ቆጠራ ወቅት እንዳይደገሙ ምሁራን ህዝቡን ማንቃት እዳለባቸው እንዲሁም የአማራ ህዝብም ሁኔታዎችን በንቃት መከታተል እንዳለበት ሊቀመንበሩ አሳስበዋል።
የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ #ውብሸት_ሙላት የህዝብና የቤት ቆጠራ ከህግ ማዕቀፍ በሚል ርዕስ የሌሎችን አገሮች ተሞክሮ በማጣቀስ በአገራችን የሚደረግ ቆጠራ በገለልተኛ አካል መካሄድ እንዳለበት አስገንዝበዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

#update ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ወደ ውጭ ሀገራት ሠራተኞችን የሚልኩ ኤጀንሲዎች የማይንቀሳቀስ 100 ሺህ ዶላር በባንክ እንዲያስቀምጡ መመሪያ አውጥቷል፡፡ መስሪያ ቤቱ ይህንን መስፈርት ላሟሉ ለ270 ኤጀንሲዎች ለፍቃድ ሰጥቷል፡፡ ገንዘቡ ተቀጣሪ ሠራተኞች በውጭ ሀገራት መብታቸው ቢጣስ ዋስትና ይሆናቸዋል፡፡ ጉዳት የደረሰበት ሠራተኛ ገንዘቡን በማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ፍቃድ ከባንክ መረከብ እንደሚችል ሸገር ዘግቧል፡፡ መንግሥት ወደ ሳዑዲ ለሚጓዙ ሠራተኞች ካሁኑ ይለፍ መስጠት ጀምሯል፡፡
Via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia