#update ቀረጥ #ያልተከፈለባቸው 900 ህገወጥ የሞባይል ስልክ ቀፎዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የሞባይል ስልክ ቀፎዎቹ የተያዙት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 A19326 አ.አ በሆነ ኤፍ ኤስ አር መኪና መነሻቸውን ከሞያሌ በማድረግ በዲላ አድርገው ሞጆ ከተማ ሊገቡ ሲሉ ነው፡፡ በዚህም በዲላ እና በሀዋሳ መካከል በምትገኘው አቦስቶ የመቆጣጠሪያ ኬላ ለሊት 7፡00 ገደማ ብዛታቸው 900 የሆኑ የሞባይል ስልክ ቀፎዎች መያዙን የሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡ እንደ ቅ/ፅ/ቤቱ መረጃ የሞባይል ቀፎዎቹ በመኪናው ውስጥ ተጭነው ከነበሩ በርካታ በጎች መካከል በማዳበሪያ በመጠቅለል ሊያልፍ ሲል የተያዘ ነው፡፡ ዕቃው በተያዘበት ወቅትም መኪናውን ሲያሽከረክር የነበረው ሾፌር እና ረዳቱ ጨለማውን ተገን በማድረግ ወዲያውኑ እንዳመለጡ ቅ/ፅ/ቤቱ ገልጿል፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃውን በመያዙ ረገድ ከፍተሻ ባለሙያዎች በተጨማሪ የአካባቢው የፀጥታ ሀይል እንደተሳተፈም ቅ/ፅ/ቤቱ በመረጃው አስታውቋል።
via epa
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via epa
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጠ/ሚ ፅ/ቤት🔝
የአስተዳደር #ወሰን እና #የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንና የብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ሹመት ፀድቋል የአባላት ዝርዝር ከላይ ባለው ምስል ተገልጿል።
#PMOEthiopia

አቶ #ዛዲግ_አብረሃ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ‼️
የህወሃት ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ዛዲግ አብረሃ ለህወሃት የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ለኢቢሲ ገልጸዋል፡፡
አቶ ዛዲግ ከድርጅቱ ለመልቀቅ ያስገደዳቸውን ሁለት ምክንያት ጠቅሰዋል፡፡
የመጀመሪያው ህወሃት በአገሪቱ የተጀመረውን ዴሞክራሲያዊ ለውጥ በሚገባ ያልመራውና እንዳንዴ ሲቃወመው ይስተዋላል ብለዋል፡፡
ከወንድሙ ከአማራ ህዝብ ጋር አንድ ላይ ለመሆን ጥረት እያደረገ ያለውን የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ ምላሹ አፈሙዝ መሆኑ ከህወሃት ለመልቀቃቸው ሌለኛው ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
via ebc

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update የህወሃት ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ #ዛዲግ_አብረሃ ለህወሃት የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ለኢቢሲ ገልጸዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አና ጎሜዝ በኢትዮጵ የ3 ቀናት ጉብኝት ለማድረግ የካቲት 9፡ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ በሶስት ቀናት ቆይታቸው የመንግስት ባለስልጣናትን የፓርቲ መሪዎችንና የበጎ አድራጎት አመራሮችን እንዲሁም ከመገናኛ ብዙሃን ጋር እንዲገናኙ ፕሮግራም ተይዟል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ አረፉ‼️
ኮ/ል #ታደሰ_ሙሉነህ በኢትዮጵያ አየር ኃይል የ71 ቅጥር አባል ናቸው። በቀደመው አየር ኃይል በሚግ-23 ተዋጊ ስኳድሮን ውስጥ በምሥራቅም ሆነ በሰሜን ግንባር ተሰልፈው ከፍተኛ ተጋድሎ ካደረጉት የአገራችን ኢትዮጵያ ባለውለታ አንዱ ሆነው ይጠቀሳሉ።
በ1991 ኢሕአዴግ ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ በመቃወም ወደ ኤርትራ አቅንተዋል።
የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባርን በመምራት በኤርትራና በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ምዕራብ በረሃዎች ሳሉ በኤርትራ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር በመዋላቸዉ ለበርካታ አመታት ደብዛቸው፤ አድራሻቸው ጠፍቶ ነበር።
ከወራት በፊት ኮ/ል ታደሰ ከኤርትራ እስር ነፃ ይሁን እንጂ ጤንነታቸው ታውኮ ሰውነታቸው እንደልቡ በማያዝቡት ሁኔታ በመሆኑ በህክምና #በህንድ ሐገር ሲታከሙ ቆይተው ጥር 27 ቀን 2011 ዓም አርፈዋል።
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
6400 ላይ 'A' ብለው በመላክ የጎዳና ልጆችን መልሶ ለማቋቋም የድርሻዎትን ይወጡ፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 'አዲስ አበባ ማህበራዊ ትረስት ፈንድ' የሂሳብ ቁጥር 1000272444726 ላይ ድጋፍ ያድርጉ፡፡
#update ኤርትራ ከሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የተውጣጣ የህዝብ ዲፕሎማሲ ልኡክ ወደ ኢትዮጵያ ትልካለች። አባላቱን የካቲት 7/ 2011 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ እንደምትካቸው ነው የተገለጸው፡፡ የጉብኙቱ ዋኛ ዓላማ የሀገራቱን ታሪካዊ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ማጠናከር መሆኑን የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገልጿል፡፡ የልኡኩ አባላት በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአዲስ አበባ፣ በባህር ዳር እና ሀዋሳ ከተሞች የሚዘጋጁ የሙዚቃ ኮንሰርቶችንም ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ሰላም ለማክበር በሚደረጉ የባህልና የሙዚቃ ኮንሰርቶች ላይ ሁሉም በአገር ውስጥ የሚገኝ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዊያን እንደተጋበዙ ሚንስቴር መስሪያቤቱ አስታውቋል፡፡
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
ሰባት ኪሎግራም ወርቅና ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ሃገራት ገንዘብ #መያዙን ገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ። አራት ተጠርጣሪዎችም #በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
የገቢዎች ሚኒስቴር #ቶጎ_ውጫሌ ኬላ ላይ ሰባት ኪሎ ግራም ወርቅና ከፍተኛ መጠን ያለው የውጪ አገር ገንዘብ መያዙን ገልጿል።
የአሜሪካ፣ የካናዳና የአውስትራሊያ ዶላር፣ ዩሮ፣ ድርሃምና የሌሎች ሃገራት ገንዘብ ነው የተያዘው ብሏል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ።
ትናንት ምሽት ሰባት ኪሎ ግራም ወርቅና መጠኑ ከፍተኛ የሆነ የውጪ አገር ገንዘብ ከአራት ተጠርጣሪ ኮንትሮባንዲስቶች ጋር በቶጎ ዉጫሌ ኬላ በጉምሩክ ሰራተኞች ተይዟል።
ምንጭ፦ አብመድ

ሰሜን ዕዝ~መከላከያ‼️
የሰሜን ዕዝ የዘንድሮውን 7ኛ የሰራዊ ቀን #ባድመ ላይ ሊያከብር ነው። የኢትዮ-ኤርትራ #ሰላም መፈጠር ለአገር መከላከያ ሰራዊት ፋይዳ የጎላ ሆኖ ማገኘቱን የሰሜን ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ፡፡
“ህገ መግስታዊ #ታማኘነታችንና ህዝባዊ ባህሪያችንን ጠብቀን የተጀመረው ለውጥ እናስቀጥል” በሚል እየተከበረ ያለው 7ኛው የሰራዊት ቀን በዕዝ ደረጃ ባድመ አካባቢ ለሚደረገው የማጠቃለያ ስነ ስርዓት በተመለከተ አመራሮቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
የሰሜን ዕዝ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል #ከድር_አራርሳ የኢትዮ-ኤርትራ ሰላም መፈጠር ህዝቡ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲፈጠር ከማድረጉ በተጨማሪ ሰራዊቱን ለማሰልጠንና ያለስጋት ስራዎቹን እንዲያከናውን ያግዛል ብለዋል፡፡
#በመከላከያ_ሰራዊት ውስጥ የተጀመረው የማሻሸያ ስራ በተቋም ደረጃ ከላይ እስከ ታች እየሰፋና እየተጠናከረ መሆኑን ተናግርዋል፡፡ሰራዊቱ ኃይሉን እያጠናከረና የብሄር ተዋፅኦውን ይበልጥ እያስተካከለ እንደሚገኝም ምክትል አዛዡ አስረድተዋል፡፡ የሰሜን ዕዝ የሰው ሀብት አመራር ዘርፍ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ገ/እግዚያብሄር በየነ 7ኛው የሰራዊቱ ቀን ከስጋት ነፃ በሆነና የሁለቱም አገራት ወታደሮች ከምሽግ ወጥተው በጋራ መዋል በጀመሩበት የሚከበር በመሆ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል፡፡
በዓሉ ሰራዊቱ ከለውጥ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተከበረ ያለ በመሆኑ ሰራዊቱ ቃል ኪዳኑን የሚያድስበት አጋጣሚ አድርጎ እንደሚጠቀምበትም ተናግረዋል፡፡ እስካሁን በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ ያለው የሰራዊቱ ቀን የማጠቃያ ስነ ስርዕቱን ባድመ ላይ ይካሄዳል፡፡
በበዓሉ ሰራዊቱ ዝግጅቱን የሚያሳዩ የተለያዩ ወታደራዊ ትዕይንቶችና የፓናል ውይይት የሚደረግ ሲሆን ሰራዊቱን ያገለገሉ አባላት የክብር አሸኛኘት ይደረግላቸዋል ተብሏል፡፡ እንደ ኢቢሲ ዘገባ የትግራይ ክልልና አጎራባች ክልሎች ተወካዮች በበዓሉ አከባበር ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
©ebc

#update በጤፍ ላይ የባለቤትነት መብት አለኝ ብሎ ሲሟገት የነበረው የኔዘርላንድ ነጋዴ ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት እንደተፈረደበት አቶ #ፍፁም_አረጋ በማሕበራዊ ገፃቸው ይፋ አድርገዋል። የጤፍ የባለቤትነት መብት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ያሉት አቶ ፍፁም ይህን ዕውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን መናገራቸውም ይታወሳል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia