#update በኢትዮጵያ 8 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ በቀጣዮቹ ወራት የዕለት ጉርስና ሌሎች #ድጋፎችን እንደሚፈልግ የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። እነዚህን ዜጎች ለመርዳት ግማሽ ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ያስፈልጋል። በሀገሪቱ ሁለት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ከቀዬቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ይኖራሉ። ከነዚህ መካከል ግማሽ ያህሉ ህፃናት መሆናቸውን የመንግስታቱ ድርጅት ሰነድ ያመለክታል።
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ ዩኒቨርሲቲ⬆️የጅማ ዩኒቨርሲቲ የጤና ተማሪዎች ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የቀሳቀስ #ድጋፍ አድርገዋል። ተማሪዎች ያሰባሰቧቸው አልባሳት፣ ጫማዎች እንዲሁም ብርድ ልብስ ተፈናቃዮች ወደሚገኙበት ቦታ ትላንት ተልኳል። ተማሪዎች በላኩልኝ መልዕክት እንደገለፁት ይህ ድጋፍ የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በቀጣይ መደበኛ ተማሪዎች ሲመለሱ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ተማሪዎቹ እግረ መንገዳቸውን ይህን ስራ ላስተባበረው የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማህበር (ጅማ) ምስጋና አቅርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update The body of missing journalist Jamal Khashoggi was #cut into pieces after he died two weeks ago at the
Saudi consulate in Istanbul, a Turkish official told CNN.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Saudi consulate in Istanbul, a Turkish official told CNN.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport ማዳጋስካር በካሜሩን ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ የቻለች የመጀመሪያዋ አገር ሆነች፡፡ማዳጋስካር ለአፍሪካ ዋንጫ ስታልፍ በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ ነው። ማዳጋስካር ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ የቻለችው ተጋጣሚዋን ኢኳቴሪያል ጊኒን ከሜዳዋ ውጭ 1ለ0 ማሸነፏን ተከትሎ ነው፡፡
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia
የመረጃ መደራረብ እና መሰልቸት እንዳይኖር ቻናላችን ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ ይህን ገፅ አዘጋጅቷል! ገፁ ለቀጣይ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ነው!
https://telegram.me/TIKVAHUNIVERSITY
https://telegram.me/TIKVAHUNIVERSITY
#update ሀዋሳ⬇️
በሀዋሳ በተለምዶ አሮጌው ገበያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው ድገተኛ የእሳት ቃጠሎ ንብረት የወደመባቸው ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋሙ የሚደረገው የግንባታ ስራ ተጀመረ፡፡
እንደ አቶ #ፍቅሩ_ተስፋዬ የሀዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አስተዳደሩ አደጋው ከተከሰተበት እለት ጀምሮ ከተጎጂዎች ጎን በመቆም የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን መግለፅን ጨምሮ መልሶ የማቋቋም ስራውን በተጠናከረ መልኩ ከዳር ለማድረስ ቃል በገባው መሰረት አራት ኮሚቴዎችን የያዘ ግብረሀይል በማዋቀር ወደ ስራ ተገብቷል ፡፡
እኚህም፦
1. በአደጋው ተጎጂዎችን የሚለይ፣
2. መልሶ ለማቋቋም ድጋፍ የሚያሰባስብ፣
3. የህዝብ ግንኙነት ስራዎች የሚያከናውን እና
4. የአደጋው መንስኤ እና ተባባሪ የሆኑ አካላትን በመለየት የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራን የሚያከናውኑ ኮሚቴዎች መሰየም እንደሆነ ነው ስራ አስኪያጁ በገለጻቸው ያከሉት፡፡
ከተዋቀረው ግብረ ሀይል በአደጋው ንብረት የወደመባቸው ተጎጂዎችን የመለየት ተልዕኮ የተሰጠው ኮሚቴ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአካባቢው በተከሰተው ድገተኛ የእሳት ቃጠሎ
• 690 ሙሉ ለሙሉ የመሸጫ መደብ የወደመባቸው፣
• 124 በአደጋው ወቅት ዘረፋ የተፈጸመባቸው መሸጫ መደብሮች፣
• 64 ጥገና የሚፈልጉ መሸጫ ቤቶች፣
• 36 ተለጣፊ ሆነው በሌላው የመሸጫ መደብር ላይ በንግድ ተሰማርተው የሚገኙ እና
• 48 የሚሆኑት ደግሞ ክፍት የጉሊት መሸጫዎች ላይ የሚገኙ እንደሆኑ በልየታው ማረጋገጡን ስራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡
እኚህ በልየታው ተጎጂ እንደሆኑ የታወቁ አካላትን አስተዳደሩ ቃል በገባው መሰረት በአፋጣኝ ወደ ቀድሞው ስራቸው እንዲገቡ ለማድረግም በስፍራው ደረጃውን የጠበቀ ግንባታን በ7 ቀናት ውስጥ በማከናወን ለማስከብ ጥረት እያደረገም ይገኛል ብለዋል አቶ ፍቅሩ፡፡
ለዚህም ማዘጋጃ ቤቱ ሁለት አይነት የግንባታ ዲዛይኖች በማዘጋጀት ስራውን ከወዲሁ ማከናወን መጀመሩን ያስረዱት አቶ ፍቅሩ ለአልባሳት እና ጨርቃጨርቅ ስራ ሙሉ ለሙሉ በብሎከት እና ላዩ በቆርቆሮ የተሸፈነ እንዲሁም ለአትክልት እና ፍራፍሬ መሸጫ መደብሮች የሚውል እንደ ተጎጂዎቹ ፍላጎት ላዩ በቆርቆሮ የተሸፈ እና ጎንና ጎኑ ክፍት የሆነ ሆኖ የቀረበ ነውም ብለዋል፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ ስለመቻሉም ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት አቶ ፍቅሩ ግባታው በብሎኬት ጥንካሬ እንዲኖረውም በብረት በመታገዝ የሚከናወን መሆኑን እና ለግንባታው የተመረጡት ማህበራት ብቃት ያላቸው መሆናቸው በተባለው የጊዜ ገደብ ማስረከብ የሚያስችል እንደሚሆን በማስገንዘብ ነው።
ይህ በእንዲህ እንዳለም አስተዳደሩ በግንባታውም ሆነ ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም እያደረገ ያለውን ጥረት በሚዲያዎች የታገዘ የህዝብ ግንኙነት ስራን በማጠናከር በየጊዜው መረጃን ተደራሽ ከማድረግ አንጻር እንደሚሰራም ስራ አስኪያጁ አስረድተዋል፡፡
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር

#update አል ሸባብ ላይ እርምጃ ተወሰደ⬇️
የአሜሪካ አየር ኃይል ሶማሊያ ውስጥ በወሰደው እርምጃ 60 የአል ሸባብ ታጣቂዎችን #መግደሉን አስታወቀ። አየር ኃይሉ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንደጠቀሰው ያለፈው አርብ በማዕከላዊ ሶማሊያ #ሃረርደሬ አካባቢ እርምጃውን ወስዷል። የአየር ኃይል ጥቃቱ ከሶማሊያ መንግስት ጋር በመተባበር የተፈፀመ ሲሆን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ሞትና ጉዳት አለማድረሱ ተጠቁሟል።
🔹በፈረንጆቹ ባለፈው ዓመት ህዳር ወር አሜሪካ በወሰደችው እርምጃ 100 የአል ሸባብ አሸባሪዎችን ገድላለች።
ምንጭ፦ ቢቢሲ

ከባህር ዳር⬆️
"ዋለልኝ ነኝ ከባህርዳር..እነዚህ ምርጥ የባህርዳር ወጣቶች ለአቶ #ኦባንግ_ሜቶ ባረፉበት ሆቴል በማቅናት ስጦታ አበርክተውላቸዋል፡፡"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ዋለልኝ ነኝ ከባህርዳር..እነዚህ ምርጥ የባህርዳር ወጣቶች ለአቶ #ኦባንግ_ሜቶ ባረፉበት ሆቴል በማቅናት ስጦታ አበርክተውላቸዋል፡፡"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዜና እረፍት‼️ቢሊየነሩ የማይክሮ ሶፍት ተባባሪ መስራች የሆነው #ፖል_አለን #በካንሰር ህመም ምክንያት በ65 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል፡፡
ፖል አለን ከልጅነት ጋደኛው ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ጋር በጋራ በመሆን እ.አ.አ በ1975 የአሜሪካውን ዓለም-አቀፍ የቴክኖሎጂ ድርጅት ማይክሮ ሶፍት መመስረት የቻሉት፡፡
ሌላኛው የማይክሮሶፍት መስራች እና ቢሊየኖሩ #ቢል_ጌትስ በአብሮ አደግ እና የስራ ባልደረባው ፖል አለን ሞት እጅግ ማዘኑን ተናግሯል፡፡
ፎርብስ እ.አ.አ 2018 ባወጣው የባለሃብቶች ዝርዝር ፖል አለን የ20.3 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ባለቤት በመሆን 44ኛ ደረጃ መያዙን ጠቁሟል፡፡
ምንጭ፦ዘስታር ኦንላይን

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በጀት‼️
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2011 በጀት ዓመት ከፌደራል መንግስት የተመደበ በጀት፦
1. መደበኛ በጀት
✅ተ.ቁ
✅የበጀት ኮድ
✅የተመደበለት የሥራ ክፍል
✅የተመደበ በጀት መጠን
✅ምርመራ
#1
382-01-01
የበላይ አመራር
107,495,300
#2
382-02-01
ለመማር ማስተማር
222,916,300
#3
382-02-02
ለተማሪ አገልግሎት
79,859,800
#4
382-03-02
ለምርምር ህትመት
12,664,400
#5
382-03-01
ለጥናትና ምርምር
1,519,500
#6
382-04-01
ለማህበረሰብ አገለግሎት
98,867,900
#7
382-04-02
ለህክምና አገለግሎት
47,546,800
➕ጠ/ ድምር 570, 870, 000
2. ካፒታል በጀት
✅ተ.ቁ
✅የበጀት ኮድ
✅የተመደበለት ፕሮጀክቶች
✅የተመደበ በጀት መጠን
✅ምርመራ
#1
01-001
ለነባር ፕሮጀክቶች ማጠናቀቂያ
75,569,400
#2
01-002
ለዋናው ግቢ ላቦራቶሪ ግንባታ
37,911,300
#3
01-004 ለዋናው ግቢ ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ግንባታ
15,192,700
#4
01-007
ለመማሪያ ክፍልና ላይብረሪ ግንባታ
33,234,500
#5
01-008 ለዶርሚታሪና መምህራን ካፍቴሪያ ግንባታ ማጠናቀቂያ
63,819,700
#6
01-009
በዋናና ኦቶና ካምፓስ መምህራን መኖሪያ ግንባታ
44,564,500
#7
01-012
ለተርጫ ካምፓስ ፕሮጀክቶች ማጠናቀቂያ
111,107,400
#8
01-013
ለተማሪዎች መመገቢያ ሕንጻ ግንባታ ማጠናቀቂያ
25,531,700 ጋንዳባ
#9
01-014
ለኦሞቲክና አባላ ምርምር ማዕከል ግንባታ
16,718,500
#10
01-015
ለኦቶና ካምፓስ አ/ር ሕንጻ ግንባታ ማጠናቀቂያ
22,520,400
#11
01-016
ለኦቶና ካምፓስ ክልኒክ ግንባታ
3, 829,900
➕ጠ/ድምር 450,000, 000
ማጠቃለያ፦
🔹መደበኛ በጀት 570, 870 000
🔹ካፒታል በጀት 450, 000,000
➕ጠ/ድምር 1,020,870,000
ምንጭ፦ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ