TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ትግራይ TV Live! ዛላንበሳ ያለው ታሪካዊ ዝግጅት በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።

@tsegabwolde @tikcahethiopia
#Breaking⬆️

"Dr Abiy is now in #Zalmbesa and president Esayas Afwerik too."

@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!
የሰላም ዓመት ይሁንልን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትግራይ TV Live⬆️መላው ኤርትራዊያን እና ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አለን፤ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃን!

🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር⬆️

"የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሀላፊዎችና ሠራተኞች ለአበበች ጎበና በጎ አድራጎት ድርጅት 1700 ደብተር 800 እስክሪብቶ 130 ቦርሳ ጳጉሜ 5/2010ዓም በስጦታ አበርክቷል። በዚህ ስነ ስርዓት ላይ ክብርት ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ተገኝተው ነበር።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
እናታችን ጀሚላ አህመድ⬆️ችግር ላይ ወድቀዋል የኢትዮጵያ ልጆች እዲደርሱላቸው በደካማው አቅማቸው ተማፅነዋል። አዲስ አበባ ያላችሁ ይህን ድምፅ ሰምታችሁ የተቻላችሁን በማድረግ ስማችሁን በመልካም ነገር አስጠሩ።

ስልክ፦ 0901168132
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ⬆️

"አለን ኢትዮጵያ" የበጎ አድራጎት ማህበር ጳጉሜ 4 ቀን/2010 ዓ.ም አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ እናት እና አባቶች ልዩ የምሳ ግብዣ አድርጓል። እንዲሁም ለ12 ልጆች ለአዲሱ ዓመት የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።

© @alen_leethiopia2

@tsegabwolde @tikvahethiopia