" ነበሩ ፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜው እስኪያበቃ ጥቅም ላይ መዋሉን ይቀጥላል " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስ ፓስፖርት ዛሬ ይፋ ሆኗል።
ፓስፖርቱ የግለሰቡን ባዮግራፊክ መረጃ ብቻ ሳይሆን የጣት ዐሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ አለው ተብሏል።
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረተው ይህ ፓስፖርት፤ የቪዛ ገጾቹ የኢትዮጵያን መልክ የያዙ መሆናቸው ተጠቅሷል።
ይህም ከዚህ ቀደም በውጭ ሀገር አምራች ድርጅት እጅ የነበረውን ዲዛይን ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሸፈን አድርጓል ተብሏል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአዲስ የዘርጋው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ. አማካይነት የተሰራ ነው።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ፤ ነበሩ ፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜው እስኪያበቃ ጥቅም ላይ መዋሉን የሚቀጥል ሲሆን የዕድሳት ጊዜው ሲደርስ በኢ-ፓስፖርት ይተካል ተብሏል።
አገልግሎት መ/ቤቱ ፤ " 14 አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈትም አገልግሎቱን ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቋል " ያለ ሲሆን " ከአንድ ነጥብ 5 ሚልየን በላይ ኢ-ፓስፖርት ታትሞ ተዘጋጅቷል " ሲል ገልጿል።
አዲሱ የኢ-ፓስፖርት በነበረው ዋጋ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ እንደሚሆን የተነገረ ሲሆን ደንበኞች ባሉበት ፓስፖርታቸውን በፍጥነት ማግኘት እንዲችሉ ያደርጋል ተብሏል።
" አዲሱን ኢ-ፓስፖርት በሁለት ወር ከ10 ቀን ማግኘት ይቻላል " ሲል አገልግሎቱ አሳውቋል።
የፓስፖርቱ አገልግሎት ጊዜ 10 ዓመት ሲሆን የዜጎችን ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበት ይቆጥባል ተብሏል።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊ ዳዊት ፥ " አዲሱ ኢ-ፓስፖርት እስከአሁን ኢትዮጵያ ካላት ፓስፖርት በአይነቱና በደረጃው እጅግ ከፍ ባለ ጥረት የተዘጋጀ የጉዞ ሰነድ ነው " ብለዋል።
#EPA #ICS
@tikvahethiopia

ሕብረት ባንክ እንኳን ለ1446 ዓ.ሒ የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በልዩ መስተንግዶ እንዲፈጽሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡
በዚህ አጋጣሚ የሸሪዓውን መርህ መሰረት ያደረገ ሕብር ሀቅ የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ሐጀን መብሩር!
ሕብር ሀቅ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.iss.one/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

🎉⚡️ ቴሌ EV - Charging
እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ!!
🚗 በሰከንድ 1 ኪሎ ሜትር ለመጓዝ የሚያስችል
🔌 በአንድ ጊዜ እስከ 32 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የሚያደርግ
🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የደንበኛን ትዕዛዝ የሚቀበል
⏰ 24/7 አገልግሎት መስጠት ይችላል
👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!
📍በአዲስ አበባ ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው አውራ ጎዳና ላይ ያገኙታል!
#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE " ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ ወደ ማንወጣው ቀውስ እንደምንገባ የቅርብም የሩቁም ሊገነዘበው ይገባል " - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር " ሃይል በመጠቀም የመንግስት መዋቅር ለማፍረስ የሚደረግ ህገ-ወጥ እርምጃ ተቀባይነት የለውም " አለ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ። ጊዚያዊ አስተዳደሩ ዛሬ የካቲት 13 /2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ፤ በትግራይ ደቡባዊ ምስራቅ ዞን ሰሓርቲ…
" የህግ ተጠያቂነት እስኪረጋገጥ ድረስ በአስቸኳይ ከአከባቢያችን ይልቀቁ " - ነዋሪዎች
" ተጠቅተናል " የትግራይ የሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ 400 የህዝብ ተወካዮች ዛሬ የካቲት 14/2017 ዓ.ም ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዜዳንት እና ምክትል ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ እና ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በመቐለ ከተማ መክረዋል።
ተወካዮቹ የህግ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ እና ጥቃት አደረሰብን ያሉት የትግራይ ኃይል ክፍል ከአከባቢያቸው እንዲለቅ ጠይቀዋል።
በአካባቢው ያሉት ኃይሎች ህዝብን ከማስፈራት አልፈው ህዝብ ላይ መተኮሳቸው እጅግ እንዳሳዘናቸው በመግለፅ " የህግ ተጠያቂነት እስኪረጋገጥ ድረስ በአስቸካይ ከአከባቢያችን ይልቀቅልን " ሲሉ ጥሪ አቀረቡ።
ተወካዮቹ " ማህተም አስረክቡን " በሚሉ በአከባቢያቸው በሚገኙ የፀጥታ አካላት ግጭት መቀስቀሱ ጠቅሰው ራሳቸው በመረጡት እንጂ ሌላ በመረጠላቸው ሃይል ሆነ አካል መመራት እንደማይፈልጉ በምሬት ተናግረዋል።
ስለሆነም ለደረሰባቸው ጉዳት ጊዚያዊ አስተዳደሩ አስቸኳይ ፍትህ እንዲሰጣቸው እና ጥቃት አድራሾቹ አከባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ጠይቀዋል።
" በሰራዊት ስም ሽፋን የተወሰነ አካል ፍላጎት ለማሳካት በህዝብ ላይ እርምጃ የወሰዱት አካላት ስርዓት ባለው መንገድ ተጣርቶ የህግ ተጠያቂነት ይረጋገጣል " በማለት መልስ የሰጡት ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ " ሰራዊቱ ከገለልተኝነት በወጣ መንገድ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም " ሲሉ ተናግረዋል።
" ድርጊቱ ህዝብ እና ሰራዊት ለመከፋፈል ያለመ ነው ስለሆነም መቆም አለበት በድርጊቱ የተሳተፉ አካላት ሁሉ እንዲጠየቁ ይሰራል " በማለት አክለዋል።
" ጥፋት ያደረሰ ማንኛውም አካል ከተጠያቂነት አያምልጥም " ሲሉ ምላሽ የሰጡት ምክትል ፕሬዜዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ " ጉዳዩ በአስቸኳይ ተጣርቶ በቅርብ ቀን ይፋ ይሆናል " ሲሉ ቃል ገብተዋል።
የካቲት 13/2017 ዓ.ም በሰሓርቲ ወረዳ አዲስ አለም ቀበሌ ገበሬ ማህበር እና በህዝብ እና በአከባቢው በሚገኙ የትግራይ ኃይል ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀስቅሶ፤ በ20 ሲቪሎችና ቁጥራቸው በውል ባልታወቁ ታጣቂዎች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደርሷል።

#Update
በእግር ኳስ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ግድያ የተከሰሱት ሚስቱና የእህቷ ባል የመከላከያ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻላቸዉ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ሰጠ።
ባሳለፍነዉ ዓመት መጋቢት 17/2016 ዓ/ም የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የባህርዳር ከተማ ተጫዋች የነበረዉ አለልኝ አዘነ በአርባምንጭ ከተማ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ በርካቶችን ያሳዘነ እንደነበር አይዘነጋም።
በተጫዋቹ አሟሟትና ሌሎች ሁኔታዎችን መነሻ አድርጎ ፖሊስ ሚስቱንና የእህቷን ባል በቁጥጥር ስር አዉሎ ክስ መመስረቱ የሚዘነጋ አይደለም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም ቀደምሲ ል በጉዳዩ ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን ሲሰራ የቆየ ሲሆን ሰሞኑን ከጋሞ ዞን ፍትሕ መምሪያ ባገኘዉ መረጃ እስካሁን በነበረዉ ሂደት ከሳሽ ዐቃቤ ሕግ ክሱን ያስረዱልኛል ያላቸዉን የሰዉ፣ የሰነድና የምርመራ ማስረጃዎችን በማቅረብ ለፍርድ ቤቱ ክሱን አስረድቷል።
ጉዳዩን የያዘዉ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ተከሳሾች የመከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ለየካቲት 10/2017ዓ/ም ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም ተከሳሾች አሟልተዉ ማቅረብ ባለመቻላቸዉ ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ለመጋቢት 10/2017 ዓ/ም መሰጠቱን የጋሞ ዞን ፍትህ አካላት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል።
አርባ ምንጭ ከተማ በተለምዶ ልማት ሰፈር ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ተወልዶ ያደገው አለልኝ አዘነ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትልቅ ተስፋ ከተጣለባቸውና በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በተለያዩ ቡድኖች ዉጤታማ እንቅስቃሴ የነበረዉ አማካይ ተከላካይ ነበር።
ተጫዋቹ ሕይወቱ እስካለፈበት ቀን ድረስ የባሕር ዳር ከተማ ቋሚ ተሰላፊ ተጫዋች የነበረ ሲሆን ከዚያ አስቀድሞ በሐዋሳ ከተማ እና በመቐለ 70 እንደርታ ዉጤታማ ጊዜ አሳልፏል።
ጉዳዩን እስከመጨረሻ የምንከታተለው ይሆናል።

ERMP 2024 List of Matched Candidates (1).pdf
947.6 KB
#MoH
#ERMP_2024_Matching
የጤና ሚኒስቴር የ2024 የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) አመልካቾች ምደባ (Matching) ለቋል።
በምደባው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በሚኒስቴሩ ነጻ የስልክ መስመር 952 በሥራ ሰዓት ብቻ እስከ የካቲት 21/2017 ዓ.ም ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
" የተቋም/የፕሮግራም/የስፖንሰር ለውጥ አድርጉልኝ ጥያቄ እንደ ቅሬታዎች የማይወሰዱ በመሆናቸው ተቀባይነት የላቸውም " ብሏል።
Via @tikvahuniversity

" ታስረው ይቅረቡ " - ፍርድ ቤት ከሂጃብ ክልከላ ጋር ተያይዞ የቀረበውን ክስ ፍርድ ቤት ቀርበው መልስ እንዲሰጡ የተፃፈላቸውን ትእዛዝ " አንቀበልም " ያሉ አካላት ታስረው እንዲቀርቡ የአክሱም ከተማ ፍርድ ቤት አዘዘ። ፍርድ ቤቱ ጥር 19/2017 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ ፤ ከሂጃብ ክልከላ ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው 4 ርእሰ መምህራን የአክሱም ከተማ ፓሊስ አስሮ እንዲያቀርባቸው ፍርድ ቤቱ አዟል።…
" የሂጃብ እገዳ ይነሳ። የትምህርት ቤቶቹ አመራሮች በህግ ይጠየቁ !! " - 7 ማህበራት የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ማህበራት
በአክሱም ከተማ የሚገኙት ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ የመልበስ ሃይማኖታዊ መብታቸው እንዲከበር ሰባት የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ማህበራት ጠየቁ።
ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃባቸው ለብሰው ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ዝግጁ እንዳይሆኑ የከለከሉ የአመራር አካላትም በአስቸኳይ ህግ ፊት እንዲቀርቡ ማህበራቱ ጥሪ አቅርበዋል።
ከሂጃብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በአክሱም ከተማ የተጀመረው የክስ ሂደትም ወደ መቐለ እንዲዘዋወር መወሰኑ ለቲክቫህ ኢትዮጵ የመቐለ ቤተሰብ የደረሰ መረጃ አመልክተዋል።
በጋራ የአቋም መግለጫቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩት ፦
1.ይኾኖ ኣንፃር ፆታ መሰረት ዝገበር ጥቅዓት
2. ጎርዞ ምንቅስቃስ ንብቅዓት ደቂ ኣንስትዬ
3. ማእኸል ምብቃዕ ደቂ ኣንስትዬ ራይዝ ኤንድ ሻይን
4. ትካል ገባሪ ሰናይ ሕውየት
5. አምብሬላ ፎር ዘ ኒዲ
6.ኖላዊ ናይ ደቂ ኣንስትዬን ህፃናትን
7. ሕውየትን ልምዓትን ድርጅት
የተባሉት የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ማህበራት ናቸው።
ማህበራቱ ባወጡት ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ
1. የሂጃብ እገዳ ይነሳ።
2. የትምህርት ቤቶቹ አመራሮች በህግ ይጠየቁ።
3. የትምህርት ተደራሽነት ይረጋገጥ።
4. የባከነውን የትምህርት ጊዜ የሚያካክስ (Makeup Class) ትምህርት ይሰጥ።
5. የቆየውን የሃይማኖት መቻቻል በትምህርት ቤቶች ያብብ ብለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሂጃብ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ በአክሱም ከተማ የተጀመረው ክስ ወደ መቐለ ሊዘዋወር እንደሆነ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ የደረሰው መረጃ ያሳያል።
ከትግራይ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተገኘውና ከሰኞ የካቲት 17/2017 ዓ.ም ክሱ በመቐለ እንደሚቀጥል የሚጠቆመው መረጃ ለክስ ሂደቱ መዘዋወር የሰጠው ምክንያት የለም።

#ዐቢይ_ጾም
" በወርኃ ጾም ከመልካም ኅሊና የሚመነጭ መልካም ስራ ማከናወን ግድ ይለናል፤ ምክንያቱም ጾምን የምንጾመው መልካም ኅሊና ኖሮን ለእግዚአብሔር ለመታዘዝና ለመገዛት ነው " - ቅዱስነታቸው
የጾመ ኢየሱስ ሱባዔ (ዐቢይ ጾም)ን አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ከቅዱስነታቸው መልዕክት ፦
" ጾመ ኢየሱስ እያልን በየዓመቱ የምንጾመው የታላቁ ጾማችን ዓላማ ዲያብሎስን ለማሸነፍ ነው፤ የዲያብሎስ ማሸነፊያ ስልት የመልካም ኅሊና ልዕልና ነው፤ ሰውነታችን በመብልና በመጠጥ ሲደነድን መልካም ኅሊና በውስጣችን ዓቅም ያጥረዋል፤ መልካም ኅሊና ሲያጥረን ዲያብሎስ ዘው ብሎ ይገባና ወደ ክፉ ኅሊና፣ ከዚያም ወደ ግብረ ኃጢኣት ይወስደናል፤ በዚህ ጊዜ እኛ ተሸናፊዎች እሱ ኣሸናፊ ይሆናል፤ በአንጻሩ ደግሞ ሰውነታችን ከመብልና ከመጠጥ ሲለይ መልካም ኅሊና፣ ቊጥብነት፣ ማስተዋልና ማመዛዘን በውስጣችን ትልቅ ጉልበት ያገኛሉ፤ እነሱ ጐለበቱ ማለት ዲያብሎስ መግቢያ አጣ ማለት ነው፤ እሱ ካልገባ ግብረ ኃጢኣት አንፈጽምም፤ በዚህ ጊዜ ዲያብሎስ ተሸናፊ እኛ ኣሸናፊዎች እንሆናለን፤ ስለሆነም ጾምን የምንጾመው በዚህ ስልት ዲያብሎስንና ግብረ ኃጢአትን ለማሸነፍ ነው።
ከዚህ አኳያ ዲያብሎስን ለማሸነፍ መጾም ግድ ስለሆነ ጌታችን በከፈተልንና ባሳየን መንገድ እንጾማለን፤ እንግዲህ በወርኃ ጾም ከመልካም ኅሊና የሚመነጭ መልካም ስራ ማከናወን ግድ ይለናል፤ ምክንያቱም ጾምን የምንጾመው መልካም ኅሊና ኖሮን ለእግዚአብሔር ለመታዘዝና ለመገዛት፣ ከዚያም ከቃሉ በተነገረን መሠረት የተራቡትን ልንመግብ፣ የተራቈቱትን ልናለብስ፣ የተጣሉትን ልናስታርቅ፣ ፍትሕ ያጡትን ፍትሕ እንዲያገኙ ልናደርግ፣ ለንኡሳን የሕብረተ ሰብ ክፍሎች የተለየ ትኵረት ልንሰጥ፤ እኩልና ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል በሰው ልጆች መካከል ልናረጋግጥ፣ ሰብኣዊ ክብር እንዳይነካ ጦርነት፣ ጥላቻ፣ አደገኛ የቃላት ውርወራና መነቃቀፍ እንዲቀር ልናደርግ ነው ፤ በዚህ መንፈስ ጾሙን ከጾምን ጾማችን ግቡን መትቶአል፤ ዲያብሎስም ተሸንፎአል ማለት ነው፤ ስለሆነም በዚህ መንፈስ ጾሙን ልንጾም ይገባል፡፡
ወርኀ ጾሙን የተራበውን በመመገብ የተራቈተውን በማልበስ በኃላፊነት ያለን የኅብረተሰብ መሪዎችም ፍትሕንና እኩልነትን በማስፈንና ከነገሮች ሁሉ በፊት ለሰላምና ለአንድነት ቅድሚያ በመስጠት ጾሙን እንድናሳልፍ በእግዚአብሔር ስም አባታዊ መልእክታችንን እናስተላልፋለን። "
(የቅዱስነታቸው ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል)

Addis Ababa University- Cybersecurity and Cisco CCNA Training.
@CiscoExams www.netacad.com www.cisco.com
Online Live class - Cybersecurity and Cisco CCNA Training & Certification Preparation.
Registration Date: Dec 24 to March 07, 2025
Class start date: March 08, 2025
Course Recognitions:- Trainees will receive training completion certificates; digital badges that recognized and accepted in USA, Canada, and Europe, and you will get 58% discount voucher for CyberOps and CCNA exam .
Mobile #: 0902-340070 / 0945-039478/ 0935-602563
Office : 011-1-260194
For more and detail information, pls join our telegram channel: @CiscoExams