ዓለም ስለማይናማር ምን አለ?
#Australia
የአውስትራሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ማራይዝ ፓይኔ ፤ በማይናማር ወታደራዊ ኃይሉ ስልጣን መቆጣጠሩ እና ሲቪል መሪዎች መታሰራቸውን የሚገልፁ ሪፖርቶች እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል። ወታደሩ የህግ የበላይነትን እንዲያከብር ፣ ችግሮችን በህግ ብቻ እንዲያስተካከል፤ በአስቸኳይ የሲቨል መሪዎችን እና ሌሎችንም ያለህግ አግባብ ያሰራቸውን አካላት እንዲለቅ ጥሪ አቅርበዋል።
#UnitedStates
አሜሪካ በማይናማር እየሆነ ያለውን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን ገልፃለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጉዳዩ በጣም እንዳሳሰባቸውን ገልፀዋል፤ ወታደሩም ውሳኔውን በአስቸኳይ እንዲቀለብስ አሳስባዋል። የማይማር ወታደር ሁሉንም የሲቪል መሪዎች እንዲፈታ፣ የበርማን ህዝብ ፍላጎት እንዲያከብር (Nov 8 የተካሄደውን ምርጫ ማለታቸው ነው) አሳስበዋል። ብሊንከን አሜሪካ ከበርማ ህዝብ ጎም እንደምትቆም ገልፀዋል።
#UnitedNation
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሴክሬተሪ ጀነራል አንቶኒዮ ጉተሬዝ የማይናማር የሲቪል መሪዎች መታሰራቸውን በእጅጉ አውግዘዋል። ወታደሩ ስልጣን ጠቅልሎ መያዙ እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል። ድርጊቱ በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ሪፎርም ላይ ችግር ሊያስከትል እንደሚችልም ጠቁመዋል።
#India
የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማይናማር ጉዳይ እንዳሳሰበው ገልጿል። ህንድ በማይናማር የዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንደምትደግፍ ገልፃ ፤ የህግ በላይነት እና የዴሞክራሲያዊ ሂደት መከበር አለበት ብላለች፤ በሀገሪቱ ያለውን ሁኔታ በቅርብ እየተከታተለች እንደሆነ አሳውቃለች።
#Singapore
ሲንጋፖር በማይናማር እየሆነ ያለው ጉዳይ እንዳሳሰባት የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጻል። ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተለች እንደሆነም ገልፃለች።
#HumanRightsWatch
የHRW የኤዥያ ዳይሬክተር ብራድ አዳምስ በአስቸኳይ ያላምንም ቅድመ ሁኔታ ሳን ሱቺ እና ሌሎችም ያለህግ አግባብ የታሰሩ አካላት እንዲፈቱ ጠይቀዋል። የወታደሩ ድርጊት በህዳር ወር የተካሄደውን ምርጫ እና የማይናማር ህዝብ የራሱን መንግስት የመምረጥ መብት የሚጋፋ ነው ብለዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

#INDIA #UAE
ህንድ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ (UAE) ዛሬ በህንድ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው ራጃስታን ግዛት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ መጀመራቸው ተሰምቷል።
ወታደራዊ ልምምዱ " Desert Cyclone " በሚል ለቀጣይ ሁለት ሳምንት የሚዘልቅ ሲሆን በሀገራቱ መካከል ያለውን ወታደራዊ ልምድ እንዲለዋወጡ እንደሚያስችል እና ያላቸውን ትብብር ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ተነግሯል።
የተባባሩት አረብ አሜሬትስ (UAE) ፤ ህንድ ያለችበትን የBRICS አባል ሀገራት በትላንትናው ዕለት ከነ #ኢትዮጵያ ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ግብጽ፣ እና ኢራን ጋር በይፋ መቀላቀሏ ይታወሳል።
@tikvahethiopia

❤394👏83😡49🕊41😭29😱9🥰8🙏7😢6
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ዛሬ በህንድ አህመዳባድ በደረሰው የቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የሞቱ ሰዎች ወደ 294 እንደሚጠጉ ተነግሯል። በአውሮፕላሉ ውስጥ ከነበሩ 242 ሰዎች አንድ ሰው በህይወት ሲተርፍ ሌሎች ህይወታቸው አልፏል። አውሮፕላኑ በተነሳ በትንሽ ደቂቃ የተከሰከሰው በአንድ የህክምና ኮሌጅ ውስጥ ነው። በኮሌጁ በሚገኝ ህንጻ ውስጥ የነበሩ የጤና ተማሪዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ…
በተአምር የተረፈች ነፍስ !
" ስነሳ በዙሪያዬ አስከሬኖች ነበሩ። በጣም ነበር የፈራሁት ፤ ተነስቼ ሮጥኩ። በዙሪያዬ የአውሮፕላኑ ቁርጥራጮችም ነበሩ። አንድ ሰው ያዘኝና አምቡላንስ ውስጥ አስገብቶ ወደ ሆስፒታል አመጣኝ " - ቪሽዋሽ ኩማር ራሜሽ
የእንግሊዝ ዜግነት ያለው ቪሽዋሽ ኩማር ራሜሽ ዛሬ ጥዋት በህንድ ከደረሰው አሰቃቂው የቦይንግ 787-8 አውሮፕላን መከስከስ አደጋ በተአምር ተርፏል።
ቪሽዋሽ በአውሮፕሉ ውስጥ ከወንድሙ ጋር ነበር።
አውሮፕላኑ አህመዳባድ ከተማ አቅራቢያ 242 ሰዎችን እንዳሳፈረ በተነሳ በትንሽ ደቂቃዎች ውስጥ ነበር የተከሰከሰው።
11A መቀመጫ ላይ የተቀመጠው ራሜሽ ቪሽዋሽኩማር ግን ተአምር በሆነ ሁኔታ ተርፏል።
ግለሰቡ ከአደጋው በኃላ በእግር ወደ አምቡላስ ሲራመድ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ቪድዮ ወጥቷል።
ከዛ በኃላም ሆስፒታል ውስጥ የተኝቶ ታይቷል። የህንድ የአገር ውስጥ ሚኒስትርም ሆስፒታል ሄደው ጠይቀውታል።
ቪሽዋሽ ለሂንዱስታን ታይምስ በሰጠው ቃል ፥ " ከተነሳን በ30 ሰከንድ ውስጥ ከፍተኛ ድምጽ ሰማን ከዛ አውሮፕላኑ ተከሰከሰ፤ ሁሉም ነገር በቅፅበት ነው የሆነው " ብሏል።
አክሎም " ስነሳ በዙሪያዬ አስከሬኖች ነበሩ። በጣም ነበር የፈራሁት ፤ ተነስቼ ሮጥኩ። በዙሪያዬ የአውሮፕላኑ ቁርጥራጮችም ነበሩ። አንድ ሰው ያዘኝና አምቡላንስ ውስጥ አስገብቶ ወደ ሆስፒታል አመጣኝ " ሲል ገልጿል።
ቤተሰቦቹ በሰጡት ቃል ደግሞ በደረቱ፣ በፊቱ ላይ የተወሰነ ጉዳት እንዳጋጠመው ፤ ከዚህ አደጋ እንዴት በህይወት እንደተረፈ ተአምር እንደሆነባቸው ፤ ለራሱም ተአምር እንደሆነበት ገልጸዋል።
አሁን ላይ በሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ እንደሆነና ደህና እንደሆነም አክለዋል።
እስካሁን ከአደጋው በህይወት መትረፉ የታወቀው እሱ ብቻ ነው።
#India #HindustanTimes #AHMEDABAD

❤3.43K🙏784😱194😭119😢75🕊65💔38🥰34🤔34😡26👏4