በአሜሪካ ላይ ጠንካራ ትችት የሰነዘሩት ሚኒስትር ፦
የኢትዮጵያ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ፤ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያላት የተሳሳተ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የማተራመስ ሚና ብቻ ነው ያለው ብለዋል።
ዶ/ር በለጠ ፥ " አሜሪካ የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለማየት እውነተኛ ፍላጎት ቢኖራት ኖሮ ትርጉም ያለው ሚና መጫወት ትችል ነበር " ያሉ ሲሆን " የሚያሳዝነው፣ በኢትዮጵያ ላይ ያላት የተሳሳተ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የማተራመስ ሚና ብቻ ነው ያለው " ብለዋል።
በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ከደረሱት ውድመቶች ጀርባ TPLF ብቻውን እንዳልሆነ እንረዳለን ሲሉም በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ፅፈዋል።
ሚኒስትሩ ይህንን ፅሁፍ የፃፉት እዚህ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ #ለአሜሪካ_ዜጎች በኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ሊደርስ ይችላል በሚል ያወጣውን መልዕክት አያይዘው ነው።
@tikvahethiopia