TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#AWASH_RIVER በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ሰባት ሰዎችን አሳፍራ የአዋሽ ወንዝን በመሻገር ላይ የነበረችው ጀልባ ብትገለበጥም ተሳፋሪዎቹ በሙሉ በኢትዮጵያ አየር ሃይል ድጋፍ ከወንዙ በህይወት መውጣታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።

ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-10-05-3

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AWASH

በአዋሽ 7 ኪሎ ከተማ አጠገብ ትናንት በተፈጠረ ግጭት አንድ ወጣት "በመከላከያ ሠራዊት" ባልደረቦች ተገደለ መባሉን የሚቃወሙ ወጣቶች አዲስ አበባን ከምሥራቅ ኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኘዉን መንገድ ዘግተውት ውለዋል። DW እንደዘገበዉ አዲስ አበባን ከጅቡቲ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረርና ጅጅጋ የሚያገናኘዉ አዉራ መንገድ ዛሬ ከቀትር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ ውሏል። አዋሽ ከተማና አካባቢዉ ለተቃዉሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች የወጣቱ ገዳይ በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረብ፣ ግድያ ሰለችን የሚሉና ሌሎች መፈክሮችን ሲያሰሙ እንደነበር የሰልፉ ተሳታፊዎችና የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።

(DW)

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም
=========
ከጊዜው ጋር እየተሽቀዳደመ ከዘመኑ ጋር አብሮ እየዘመነ የመጣው አዋሽ ባንክ ት/ቤቶች ትውልድን ለመቅረፅ ያለባቸው ትልቅ ሃላፊነት በመረዳትና የትምህርት ጥራትን ለማሳካት በማሰብ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ሥርዓት ወይም የኢ-ስኩል ሲስተም ቴክኖሎጂን አቀረበልዎ!
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም የግዜው ውድ ስጦታ!

Learn More- https://eschool.awashbank.com/
#AwashBank #Awash #ESchool #Management #System #Ethiopia #ኢትዮጵያ

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.iss.one/awash_bank_official
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም
=========
ከጊዜው ጋር እየተሽቀዳደመ ከዘመኑ ጋር አብሮ እየዘመነ የመጣው አዋሽ ባንክ ት/ቤቶች ትውልድን ለመቅረፅ ያለባቸው ትልቅ ሃላፊነት በመረዳትና የትምህርት ጥራትን ለማሳካት በማሰብ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ሥርዓት ወይም የኢ-ስኩል ሲስተም ቴክኖሎጂን አቀረበልዎ!
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም የግዜው ውድ ስጦታ!

Learn More- https://eschool.awashbank.com/
#AwashBank #Awash #ESchool #Management #System #Ethiopia #ኢትዮጵያ

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.iss.one/awash_bank_official
TIKVAH-ETHIOPIA
#EarthQuake " በኢትዮጵያ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ለ22 ቀናት ወደ መሬት ለመውጣት ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ቅልጥ አለት የመወጠር ሁኔታ አሁን ረገብ ብሏል " ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂዮ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ኤልያስ ሊዊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን/ኢቲቪ ተናግረዋል። " አሁን ባለን መረጃ ቅልጥ አለቱ ወደታች እየወረደ ነው ፤ በዚህም ምክንያት ባለፉት…
#Awash🚨

ዛሬ ምሽት 3:55 ላይ በአፋር ክልል ፣ ' አዋሽ ' አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበር ከነዋሪዎች የመጡት መልዕክቶች ያስረዳሉ።

አንድ የአዋሽ ነዋሪ ፤ " የዛሬውስ በጣም ያስፈራ ነበር  " ሲል ሁኔታውን ገልጾታል።

ሌላ ነዋሪው ፥ " በጣም ነው ያስደነገጠን ከባለፉት አንጻር ዛሬ በጣም ነው የተሰማው አላህ ይጠብቀን " ብሏል።

የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ዘልቆ መሰማቱንም ከነዋሪዎች የሚመጡት መልዕክቶች ያስረዳሉ።

እንደ ' አሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ ድረገጽ ' መረጃ  ከአዋሽ በምዕራብ በኩል 8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ነበር።

በሬክተር ስኬል 4.6 የተመዘገበ እንደሆነ ጠቁሟል።

ዝርዝር መረጃ ከባለሞያዎችን እንደሰማን የምናቀርብ ይሆናል።

#TikvahEthiopia

@tikvahethiopia