#Amhara
እጅግ አስከፊ ከነበረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ገና ያላገገመው አማራ ክልል ዳግም የግጭት ቀጠና እየሆነ መምጣቱና የፀጥታውም ሁኔታ አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል።
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በ " ፋኖ " የታጠቁ ኃይሎች እና በ " መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች " መካከል በተከሰቱ ግጭቶች የሰዎች ህይወት አልፏል፤ ጉዳትም ደርሷል።
በተለይ ከጥቂት ወራት ወዲህ " የክልሉና የአማራ ህዝብ ህልውና ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቋል " ፣ " መንግሥት የክልሉን ልዩ ኃይል መልሶ ለማደራጀት የሚያደርገው እንቅስቃሴን እንቃወማለን " የሚሉ ወገኖች ከመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ ገብተዋል።
በዚህም በአንዳንድ አካባቢዎች አለመረጋጋቶችና የሰላም መደፍረስ እየተበራከቱ መጥተዋል።
ከሰሞኑን ግን በተለያዩ አካባቢዎች ላይ ጠንከር ያሉ ከባድ የተኩስ ልውውጦች እና ግጭቶች መኖራቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ።
ንፁሃን ዜጎች የተጎዱባቸው ቀጠናዎች ያሉ ሲሆን በተለያዩ መስመሮችም መንገዶች በመዘጋታቸው እንቅስቃሴዎች ተስተጓጉለዋል።
ጥቃት አድራሾቹ " ያልታወቁ ኃይሎች " በሚባሉ አካላትም የመንግሥት የፀጥታ እና አመራር አካላት እየተገደሉ ተገኝተዋል።
በታሪካዊቷ ጥንታዊቷ ላሊበላ አካባቢ በነበረ ግጭትም በረራ መስተጓጎሉ ተሰምቷል።
የክልሉ አስተዳደር ፤ እርስ በእርስ በመገዳደል ዘላቂ በሆነ መንገድ ክልሉ ይጎዳል እንጂ መፍትሄ አያመጣም ብሏል።
ያለው ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ሁለንተናዊ ችግር በክልሉ ይከሰታል የሚለው የክልሉ አስተዳደር ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ እና በውይይት እንፍታው ሲል ጥሪ አቅርቧል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት በበኩሉ ፥ አባላቱ በአማራ ክልል ባሉ በሁለት ስፍራዎች ድንገተኛ ጥቃት ተፈጽሞባቸው እንደነበር አሳውቆ ፤ " በፋኖ ስም እየተንቀሳቀሱ ሰላም በሚያውኩ ላይ እርምጃ ይወሰዳል " ሲል አሳውቋል።
የሀገሪቱ ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ፤ በአማራ ክልል የሚታየው የፀጥታ ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አመልክተው ጥያቄዎች ሁሉ በሰላማዊ መንገድ እና በውይይት ሊፈቱ ይገባል ብለዋል።
የተቃዋሚ ኃይሎች በበኩላቸው መንግሥት በክልሉ እያካሄደ ካለው ዘመቻ እንዲቆጠብ እየጠየቁ ይገኛሉ።
ለአብነት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ፤ የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር " በአማራ ሕዝብ ላይ ወረራ ፈፅሟል ብለዋል። ከዚህ ባለፈም የንፁኃን ግድያ እየፈፀመ ነው " ሲሉ ከሰዋል።
" ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳስባለሁ ያሉት " የህ/ተ/ም/ቤት አባሉ ፤ መንግስት የቴሌኮም አገልግሎቶችን በመዝጋት ጭምር በአማራ ክልል በከባድ መሣሪያ ታግዞ በንፁኃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ እየፈፀመ በመሆኑ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ እንዲሁም ሚዲያዎች እንድታወግዙና አገዛዙ ላይ ጫና እንድታሳድሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ ብለዋል።
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ #የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥን የሚያመልከቱ መረጃዎችን ለማግኘት ችለናል።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
ስፔን ዜጎቿ ወደ አማራ ክልል ከመጓዝ እንዲቆጠቡ አሳሰበች።
ስፔን አዲስ አበባ ባለው ኤምባሲዋ ለዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች።
ሀገሪቱ በአማራ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት የስፔን ዜጎች ወደ አካባቢው ከመጓዝ እንዲቆጠቡ አሳስባለች።
በጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ " #ላሊበላ " የሚገኙ ስፔናውያን ከሆቴላቸው ወይም ከቤታቸው እንዳይወጡ እና አዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲ እንዲያነጋግሩ (0911219403) ጥሪ አቅርባለች።
የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላም ስምምነት እንዲቋጭ ከተደረገ በኃላ በጦርነቱ ምክንያት እጅግ ተዳክሞ የነበረው የላሊበላ የቱሪዝም እንቅስቃሴ የተወሰነ መነቃቃት ማሳየቱን ተከትሎ የተለያየ ሀገራት ዜጎች ላሊበላን ለመጎብኘት ወደ ስፍራው ሲያቀኑ ነበር።

" በአማራ ክልል ብዙ አካባቢዎች የኢንተርኔት ግንኙነቶች መቋረጣቸውን አረጋግጠናል " - ካርድ
" የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል / ካርድ " በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች የበይነመረብ አገልግሎት መቋረጡን ማረጋገጥ መቻሉን አመልክቷል።
" የበይነመረብ ግንኙነትን ማቋረጥ ግጭቶችን ለመከላከል እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን አይበጅም " ያለው ካርድ እገዳው እንዲነሳ ጥሪ አቅርቧል።
በአማራ ክልል ብዙ አካባቢዎች የኢንተርኔት ግንኙነቶች መቋረጣቸውን ያመለከተው ካርድ የኢንተርኔት ግንኙነቶቹ መቋረጥ ሰሞኑን ከተባባሱ ግጭቶች ጋር በተያያዘ እንደሆነ መገመት ይቻላል ብሏል።
ድርጅቱ ፤ የበይነመረብ ግንኙነቶችን ማቋረጥ ለግጭቶች መፍትሔ አያመጣም የሚል አቋሙን ከዚህ ቀደም ደጋግሞ መግለፁን አስታውሶ " ይህ እርምጃ ይልቁንም የመረጃ መታፈን ከማስከተል ባሻገር ግጭቶቹን ለመቆጣጠር የሚወሰደው እርምጃ ያልተመጣጠነ እንዲሆን ዕድል ይሰጣል " ሲል አስረድቷል።
ስለሆነም፣ መንግሥት የበይነመረብ ግንኙነቶችን ማቋረጡን እንዲያቆም እና ለግጭቶቹ ዘላቂ ፣ ሁሉን አካታች መፍትሔ እንዲያፈላልግ ጥሪ አቅርቧል።

#Gambella በጋምቤላ መምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ተፈታኝ ተማሪዎች " የጤና እክል " ገጥሟቸው እንደነበር የክልሉ የመንግስት አሳውቋል። ተፈታኞቹ ትላንት ምሽት ከ1:30 ጀምሮ ወደ ጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል አቅንተው ተገቢው ህክምና እየተደረገላቸው ነው ተብሏል። ተፈታኞቹ የገጠማቸው የጤና እክል መነሻው " የምግብ መመረዝ " አልያም " የተበላሸ ምግብ…
#Update
ፖሊስ 3 የምግብ አዘጋጆችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጋምቤላ ክልል አሳወቀ።
በጋምቤላ መምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ላይ አጋጥሞ የነበረውን የጤና እክል ምክንያቱ ምን እንደሆን ለማጣራት ፖሊስ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ክልሉ ገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎቹ በሚመገቡት ምግብ ላይ " የመመረዝ " አልያም " የምግብ መበላሸት " መሆኑን በህክምና ከሚደረገው ምርመራ ጎን ለጎን የክልሉ ፖሊስ 3 የምግብ አዘጋጆችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያካሄደባቸው መሆኑ ተገልጿል።
የህክምና እና የፖሊስ ምርመራው ሲጠናቀቅ ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ የክልሉ መንግሥት አሳውቋል።
በጋምቤላ መምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ተፈታኝ ተማሪዎች ትላንት ምሽት " የጤና እክል " ገጥሟቸው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን አብዛኞቹ ህክምና ተደርጎላቸው ወደ ፈተና ማዕከላቸው ተመልሰዋል።

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
=======
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ መረጃዎችን በመውሰድ በባንኩ ስም በተከፈቱ ሀሰተኛ ገፆች ላይ የሚያስተላልፉ እና ሌሎች ሀሰተኛ መረጃዎችን የሚያሰራጩ አሉና ይጠንቀቁ።
እነዚህ ሀሰተኛ ገፆች ተከታይ ከሆናችሁ ወይም ተከታይ ካመጣችሁ ገንዘብ እንሸልማችኋልን በሚል ሀሰተኛ መልእክት የተከታዮቻቸውን ቁጥር የሚያሳድጉ ናቸው፡፡
በመሆኑም በመሰል የማሳሳቻ መልእክቶች እንዳይታለሉ እያሳሰብን፣ የባንኩን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ በመከተል ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ ያግኙ፤ ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ!
የባንኩ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን በተከታዮቹ ሊንኮች ይቀላቀሉ፡
°Facebook °Facebook Afan Oromo °Febook CBE NOOR °YouTube °LinkedIn °Twitter °Telegram °Instagram °tiktok

በሳፋሪኮም ዕለታዊ የዩቲዩብ ጥቅሎች የምንወዳቸውን የዩቲዩብ ቪዲዮዎች ስንኮመኩም እንዋል! ዛሬውኑ ወደ *777# በመደወል ጥቅላችንን እንግዛ!
አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ !
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/SafaricomET
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/safaricomet/
ትዊተር- https://twitter.com/SafaricomET
ሊንክዲን- https://www.linkedin.com/company/safaricom-ethiopia/
ቴሌግራም- https://t.iss.one/Safaricom_Ethiopia_PLC
#SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether

#NewsAlert
በአዲስ አበባ ሞተር ብስክሌት እስከ ረቡዕ ድረስ ታገደ።
የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ ፤ በከተማው ለሚገኙ የሞተር ብስክሌተኞች በሙሉ ባስተላለፈው መልዕክት ከነገ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ እሮብ ነሀሴ 3/2015 ዓ.ም እስከ ምሽት 12:00 ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ፍፁም የተከለከለ መሆኑን አሳውቋል።
ቢሮው ፤ ክልከላው በምን ምክንያት እንደተጣለ በግልፅ ያለው ነገር የለም።
ክልከላው #የፀጥታ እና #የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን የማያካትት መሆኑን የገለፀው ቢሮው ፤ የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶችም ሆኑ አሽከርካሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፏል።
ይህንን መልእክት በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ቢሮው አሳስቧል።

#Amhara እጅግ አስከፊ ከነበረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ገና ያላገገመው አማራ ክልል ዳግም የግጭት ቀጠና እየሆነ መምጣቱና የፀጥታውም ሁኔታ አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በ " ፋኖ " የታጠቁ ኃይሎች እና በ " መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች " መካከል በተከሰቱ ግጭቶች የሰዎች ህይወት አልፏል፤ ጉዳትም ደርሷል። በተለይ ከጥቂት ወራት ወዲህ " የክልሉና የአማራ…
#NewsAlert
የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር ጥያቄ አቀረበ።
የክልሉ መንግሥት ፤ ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛው የህግ ማስከበር ስርዓት #ለመቆጣጠር_አዳጋች ሆኖ መገኘቱን ገልጿል።
በዚህም የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር ይፋዊ ጥያቄ አቅርቧል።
በክልሉ የተከሰተው የሰላም መደፍረስ በክልሉ ከፍተኛ ሰብዓዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያደረሰ መሆኑን የክልሉ መንግሥት ገልጿል።
" የተከሰተውን የፀጥታ ችግር በቁጥጥር ስር ለማዋል እስካሁን በክልሉና በፌደራል የፀጥታ ኃይሎች በኩል በርካታ ስራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል " ያለው የአማራ ክልል መንግሥት ፤ " የፀጥታ መደፍረስና ጥቃት ፤ ንፁሃን ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት በአስቸኳይ ለማስቆም የፌደራል መንግስት ከመደበኛው ህግ የማስከበር ስርዓት ባሻገር በኢፌዴሪ ህገ መንግስት መሰረት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ በአፋጣኝ እንዲተገበር " ሲል ጥይቄ አቅርቧል።
" ክልሉ ወደ ቀደመው መረጋጋቱ እንዲመለስ ፤ ዜጎች ሰላማቸው ተመልሶ አርሶአደሩ ወደ እርሻው ክልሉም ወደ ልማት ስራዎች ፊቱን እንዲያዞር ለማድረግ መንግስት ያለበትን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጣ ይገባል " በሚል የአማራ ክልል መንግሥት የፌደራል መንግስትን መጠየቁ ተነግሯል።

#NewsAlert የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር ጥያቄ አቀረበ። የክልሉ መንግሥት ፤ ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛው የህግ ማስከበር ስርዓት #ለመቆጣጠር_አዳጋች ሆኖ መገኘቱን ገልጿል። በዚህም የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር ይፋዊ ጥያቄ አቅርቧል። በክልሉ የተከሰተው…
" በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርአት ለመቆጣጠር አዳጋች ሁኔታ ተገኝቷል " - የአማራ ክልል መንግሥት
በቀን 27/11/2015 ዓ/ም በአማራ ክልል ፕሬዜዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ተፈርሞ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በተላከ ደብዳቤ ፤ አሁን ላይ በአማራ ክልል ያለውን የፀጥታ ችግር በመደበኛው የሕግ ማስከበር ስርዓት ለመቋቋም የማይቻልበት ሁኔታ እንደተፈጠረ ይገልጻል።
የፀጥታ መደፍረሱ በክልሉ ከፍተኛ ሰብዓዊ ማህበራዊ ጉዳት እያስከተለ እንደሚገኝ የሚገልፀው ይኸው ደብዳቤ በመደበኛ ሕግ ማስከበር ለመቆጣጠር አደጋች መሆኑን ያስረዳል።
በዚህም የኢፌዴሪ መንግሥት አስፈላጊውን የሕግ ማዕቀፍ በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ ተጠይቋል።
በአማራ ክልል ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ የፀጥታ ችግሮች ሲስተዋሉ የነበረ ሲሆን ከሰሞኑን ግን በበርካታ የክልሉ ቀጠናዎች ከፍተኛ የሚባሉ የትጥቅ ግጭቶች ተባብሰው መቀጠላቸው ታውቋል።
አሁናዊዉ የፀጥታው ሁኔታ ከአቅሙ በላይ እንደሆነበት የገለፀው የክልሉ አስተዳደር የፌዴራሉ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባና ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ ይፋዊ ጥያቄ አቅርቧል።

ስፔን ዜጎቿ ወደ አማራ ክልል ከመጓዝ እንዲቆጠቡ አሳሰበች። ስፔን አዲስ አበባ ባለው ኤምባሲዋ ለዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች። ሀገሪቱ በአማራ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት የስፔን ዜጎች ወደ አካባቢው ከመጓዝ እንዲቆጠቡ አሳስባለች። በጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ " #ላሊበላ " የሚገኙ ስፔናውያን ከሆቴላቸው ወይም ከቤታቸው እንዳይወጡ እና አዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲ እንዲያነጋግሩ (0911219403)…
ብሪታኒያ ዜጎቿ ወደ አማራ ክልል እንዳይጓዙ አስጠነቀቅች።
የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ቢሮ፤ " የፋኖ ሚሊሻ ፣ " የላሊበላን አውሮፕላን ማረፊያ ተቆጣጥሯል " ያለ ሲሆን ምስራቃዊ የአማራን ክፍል ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው ዋናው A2 መንገድ ላይም አለመረጋጋት መኖሩን ገልጿል።
በዚህም ዜጎች ወደ አማራ ክልል እንዳይጓዙ አስጠንቅቋል።
በተመሳሳይ ፖላንድ አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል ፤ ውጥረት ነግሶበታል ወዳለቸው የአማራ ክልላዊ መንግሥት ዜጎቿ ማንኛውም ጉዞ ከማድረግ እንዲቆጠቡ አስጠንቅቃለች።
ሀገሪቱ ዜጎቿ ወደ ላሊበላ፣ ጎንደር፣ ባህርዳርን ጨምሮ በአጠቃላይ ወደ ክልሉ እንዳይጓዙ ነው የጉዞ ማስጠንቀቂያ የሰጠችው።
ስፔን በተመሳሳይ ዜጎቿ ወደ አማራ ክልል እንዳይጓዙ ማስጠንቀቋ ይታወቃል። ሀገሪቱ ፤ በጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ ከተማ ላሊበላ የሚገኙ ዜጎቿ ከሆቴላቸው ወይም ከቤታቸው እንዳይወጡ እና አዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲ እንዲያነጋግሩ ጥሪ አቅርባለች።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ እና ጎንደር የሚደረጉ በረራዎች መሰረዛቸውን እንደገለፀለት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ዘግቧል።
የአየር መንገዱ ቃል አቀባይ አሸናፊ ዘርዓይ " ወደ ጎንደር እና ላሊበላ የሚደረጉ በረራዎች ተቋርጠዋል " ሲሉ እንደነገሩት የዜና ወኪሉ ፅፏል።
በረራዎች የተሰረዙበትን ምክንያት ግን እንደማያውቁ ተናግረዋል።
ወደ ላሊበላ የሚደረገው በረራ ማክሰኞ ከሰዓት በኃላ መሰረዙን የገለፁት ቃል አቀባዩ፤ በጎንደር ጉዳይ ግን አየር መንገዱ ተመሳሳይ እርምጃ የወሰደበትን ጊዜ አልገለፁም ሲል አጀንስ ፋራንስ ፕሬስ አስነብቧል።
@tikvahethiopia
የአየር መንገዱ ቃል አቀባይ አሸናፊ ዘርዓይ " ወደ ጎንደር እና ላሊበላ የሚደረጉ በረራዎች ተቋርጠዋል " ሲሉ እንደነገሩት የዜና ወኪሉ ፅፏል።
በረራዎች የተሰረዙበትን ምክንያት ግን እንደማያውቁ ተናግረዋል።
ወደ ላሊበላ የሚደረገው በረራ ማክሰኞ ከሰዓት በኃላ መሰረዙን የገለፁት ቃል አቀባዩ፤ በጎንደር ጉዳይ ግን አየር መንገዱ ተመሳሳይ እርምጃ የወሰደበትን ጊዜ አልገለፁም ሲል አጀንስ ፋራንስ ፕሬስ አስነብቧል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#DigitalLottery
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ ወጥቷል።
4 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0130128448 ሆኖ ወጥቷል።
👉 4 ,000,000 ብር - 0130128448
👉 2,000,000 ብር - 0130532062
👉 1,000,000 ብር - 0131485764
👉 700,000 ብር - 0130894085
👉 350,000 ብር - 0130525091
👉 250,000 ብር - 0130443934
👉 175,000 ብር - 0131644674
👉 100,000 ብር - 0131611194
(ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል)