አስቸኳይ ጥቆማ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች⬆️
በእህል በረንዳ፣ በመሳለሚያ፣ በአማኑኤል ሆስፒታል፣ በሰባተኛ፣ በአውቶብስ ተራ፣ በገነሜ ት/ቤት፣ በአዲሱ ሚካኤል፣ በድሬ ቆዳ ፋብሪካ፣ በሸጎሌ ሚሊኒየም አካባቢ፣ በሱሉልታ ፍተሻ ጣቢያ፣ በሱሉልታ ሳተላይት ጣቢያ፣ በቃሊቲ ገብርኤል፣ በክራውን ሆቴል፣ በቆርኪ ፋብሪካ፣ በኦሮሚያ ውሃ ኢንተርፐራይዝ፣ በሃይሌ ጋርመንት፣ በሃና ማርያም፣ በማንጎ ሰፈር፣ በኦሮሚያ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢዎቻቸው፣
• ዛሬ ከንጋቱ 12፡00 ጀምሮ የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጧል፡፡ ይህም እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡
እንዲሁም በቦሌ መድሃኒዓለም፣ በአትላስ፣ በደሳለኝ ሆቴል፣ በኡራኤል፣ በገነት ሆቴል፣ በጠማማ ፎቅ፣ በደህንነት፣ በኦርቢስ፣ በአፍሪካ ህብረት፣ በሜክሲኮ፣ በሱዳን ኤምባሲና አካባቢዎቻቸው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን፣
• ነገ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ፣ በከፍተኛ መስመር ላይ የጥገና ስራ ለማከናወን ሲባል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ ከወዲሁ #አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
*ይህንን መልዕክት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ አርብ ነሃሴ 17 ቀን 2010 ዓ.ም በፋና ኤፍ.ኤም 98.1 እና በሸገር ኤፍ.ኤም 102.1 አመሻሽ ላይ እንዲተላለፍ ተድርጓል፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
@tsegabwolde @tikvahethiopia

መልእክት‼️
/የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት/
ውድ የዝቅተኛ ሀይል ተጠቃሚ ደንበኞቻችን ባጋጠመን ጊዜያዊ የሀይል እጥረት ምክንያት በሁለት ፈረቃ ማለትም ከንጋቱ 11:00 እስከ ቀኑ 8:00 እና ከቀኑ 8:00 እስከ ምሽቱ 4:00 ሰዐት ፈረቃው በየእለቱ እየተቀያየረ አገልግሎት ለመስጠት መርሀ ግብር ነድፈን ተግባራዊ በማድረግ ላይ የምንገኝ መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል።
አንዳንድ ደንበኞች ከተቀመጠው ፈረቃ ውጭ ሀይል እየተቋረጠባቸው መሆኑን አሳውቀውናል። ስለሆነም አስቀድሞ ሲያጋጥም የነበረው የሀይል መቆራረጥ ከፈረቃው ጋር ተጨማሪ ችግር መሆኑን ተረድታችሁ ከተቀመጠው ፈረቃ ውጭ ለሚቋረጥባችሁ ሀይል በተለመደው መንገድ 905 ነጻ ስልክ ወይም በዲስትሪክትና አገልግሎት መስጫ ማእከል ስልክ በመደወል እንዲሁም በአካል በመገኘት መረጃውን እንድትሰጡን በአክብሮት እየጠየቅን ለጥገና ስራ የሚንቀሳቀሱ ሰራተኞች የተቋሙ መታወቂያ መያዛቸውንም እንድታረጋግጡና የተቋሙን መታወቂያ ሳይዙ የኤሌክትሪክ መስመር ሲነካኩ የተገኙ አካላት የተቋማችን ሰራተኞች ላይሆኑ ስለሚችሉ ለህግ አስከባሪ አካላት እና በየደረጃው ለሚገኙ ጽ/ቤቶቻችን እንድትጠቁሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል ቅድመ ዝግጅት አድርጉ!
በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ለማሻሻያ ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት፦
በሃግቤስ፣ በአዲሱ ሚካኤል፣ በፓውሎስ ሆስፒታል፣ በሞተራ ሆቴል፣ በጨው በረንዳ፣ በመርካቶ፣ በሰባተኛ፣ በደራርቱ ት/ቤት፣ በአየር ሀይል ካምፕ፣ በወርቁ ሰፈር፣ በመንገድ ትራንስፖርት እና አካባቢዎቻቸው
• ቅዳሜ ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ፣ በከፍተኛ መስመር ላይ የማሻሻያ ስራ ለማከናወን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ መሆኑን አውቃችሁ፤ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#ቅድመ_ዝግጅት_ይደረግ!
ለማሻሻያ ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት፦
በደገሃቡር ከተማና አካባቢው ከሐምሌ 27 ንጋት 12፡00 እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2011 ዓ.ም ምሽቱ 12፡00 ድረስ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ይከናወናል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት ቀናት ለማሻሻያ ሥራው ሲባል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ስለሚቋረጥ፤ በከተማውና አካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን!

#ማሳሰቢያ
/#ሼር/#share/
እሁድ ሀምሌ 28 ቀን 2011 ዓ.ም በጎተራ ላንቻ፣ በግሎባል ሆቴል፣ በጨርቆስ ቤ/ክ እና አካባቢዎቻቸው ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 7:00፤ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ በአፍሪካ ህብረት፣ በመቻሬ፣ በካርል አደባባይ፣ በሜክሲኮ፣ በትንቧሆ ሞኖፖል፣ በሳር ቤት፣ በቴሌ መብራት ሀይል ክበብ ጀርባ፣ በቄራ፣ በ43 መዝናኛ፣ በጎፋ ገብርኤል፣ በቡልጋርያ ማዞርያ፣ በአይናለም በዜ፣ በጎፋ ካምፕ ኮንደሚኒየም፣ በመካኒሳ፣ በከፍያለው መድሀኒት ማከፋፈየ፣ በቫቲካን ኢንባሲ እና አካባቢዎቻቸው፤
እንዲሁም ሰኞ ሀምሌ 29 ቀን 2011 ዓ.ም በቦሌ መድሀኒያለም፣ በአያት ሆስፒታል፣ በብራስ ሆስፒታል፣ በሚሊኒየም አዳራሽ፣ በቦሌ ሚኒ እና አካባቢዎቻቸው ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 4:00፤ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ በየካ አባዶ ኮንደሚኒየም፣ በሮፓክ፣ በአያት ለገጣፎ ኮንደሚኒየም እና አካባቢዎቻቸው፦ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ በኮተቤ ደህንነት፣ በኮተቤ 02፣ በጉርድ ሾላ፣ በቴሌ ፊት ለፊት፣ በፀሀይ ሪል ስቴት፣ በአባሳደር ሪል ስቴት እና አካባቢዎቻቸው፤
እንዲሁም ማክሰኞ ሀምሌ 30 ቀን 2011 ዓ.ም በየረር ፣ በጎሮ ሰፈር፣ በጎሮ ገብርኤል፣ በየረር ድልድይ እና አካባቢዎቻቸው ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 7፡00 ድረስ፤ በከፍተኛ መስመር ላይ የማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ መሆኑን አውቃችሁ፤ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#ሼር #share
ለማሻሻያ ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት!
ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ፣ በእህል በረንዳ፣ በአውቶብስ ተራ፣ በአዲስ ከተማ ት/ቤት፣ በገነሜ ት/ቤት፣ በመሳለምያ፣ በእሳት አደጋ፣ በሳንባ ነቀርሳ፣ በአበበ ቢቂላ እስታድየም፣ በታይዋን፣ በሆላንድ ኤምባሲ፣ በፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በጉራራ፣ በፊልም ማእከል፣ በራስ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤ/ክ፣ በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ፣ በጎፋ ኪዳነ ምህረት፣ በመካኒሳ ቆሬ ኮንደሚኒየም፣ በቆሬ ካምፕ፣ በብስራተ ገብርኤል ፣ በፅዮን ሆቴል፣ በአዲሱ ገበያ፣ በሸጎሌ አንበሳ ሳተላይት ጋራዥ፣ በድሬ ቆዳ እና አካባቢዎቻቸው፣ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የጋዜጣዊ መግለጫ ጥቆማ /ለሁሉም መገናኛ ብዙሃን/
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2011 በጀት አፈጻጸምና በቀጣይ በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ነገ ረቡዕ ጥቅምት 05 ቀን 2012 ዓ.ም ጋዜጣዊ መግለጫ በተቋሙ ከፍተኛ አመራር በኩል ይሰጣል።
በመሆኑም ሁሉም መገናኛ ብዙሃን በተጠቀሰው ቀን ሜክሲኮ የፌደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ /ወደ ሳር ቤት በሚወስደው መንገድ/ በሚገኘው የኤሌክትሪክ ክበብ መሰብሰብያ አዳራሽ በመገኘት ሽፋን መስጠት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰጠ ማሳሰቢያ !
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የጥገና ሥራ ስለሚያከናውን እሁድ ታህሳስ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጥዋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ፦
- በድሬዳዋ፣
- በሐረር፣
- በጭሮ፣
- በጅግጅጋ፣
- በፊቅ ፣
- በደገሃቡር፣
- በአዋሽ ሰባት ኪሎ፣
- በአዲጋላ፣
- በሁርሶ፣
- በአሰላ፣
- አዳማ፣
- አዳሚ ቱሉ እና ሻሸመኔ እንዲሁም በምስራቅ ኢንዱስትሪ ዞን በኖሪያ፣ ቢሾፍቱ፣ በኢላላገዳ፣ በጆርጅ ጫማ ፋብሪካ፣ በሞጆ፣ በራም፣ በጎዴ፣ በኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር እና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ይህን በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደረጉ መልዕክት ተላልፏል።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
@tikvahethiopia

#እንድታውቁት
" ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር በበረካታ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡
በኃይል ማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።
ደንበኞች ችግሩ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኩል ተቀርፎ አገልግሎቱ ወደነበረበት እስኪመለስ ድረስ በትግዕስት እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።

TIKVAH-ETHIOPIA
#እንድታውቁት " ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር በበረካታ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በኃይል ማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።…
#Update
ትናንት ምሽት በሃገሪቱ በረካታ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት መመለሱ ተገለፀ።
በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳውቋል።
ተቋሙ ፤ ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት የተመለሰው በማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል በተደረገ ከፍተኛ ጥረት መሆኑን ገልጿል።
የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ በትግዕስት ለተጠባበቁ ደንበኞቹ ምስጋና አቅርቧል።