TIKVAH-ETHIOPIA
" ወደፊት ዕርቀ ሰላም እንዲፈጠር ተስፋችን ብርቱ ነው " - ቅዱስ ፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በመቐለ ምን አሉ ? ቅዱስ ፓትርያርኩ ፦ " በትግራይ ላይ የተፈፀመው ፤ የወረደው መቅሰፍት አዲስ ነገር ነው የሆነብን ሁላችንም ፤ እንጃ በዓለም ተደርጓል፣ አልተደረገም እስከማለት ድረስ ነው…
ፎቶ፦ በትላንትናው ዕለት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተመርቶ ወደ መቐለ ያቀናው የሰላም ልኡክ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።
ልኡኩ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተከህነትና ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የመምሪያ ሓላፊዎች ፣ የመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ካህናት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የኢኦቴቤ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት እንደዘገበው ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ ክልሉ ሲደርሱ በትግራይ ክልል በሚገኙ ብፁዓን አባቶች፣ ካህናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ምንም ዓይነት መንፈሳዊ የአቀባበልም ይሁን የሽኝት ሥነ ሥርዓት እንዳልተደረገላቸው ጠቅሷል።
ቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ጭምር የኪዳን ጸሎትን በተዘጋ የቤተክርስቲያኒቱ ደጅ ላይ ለማድረግ ተገደዋል ሲል በዘገባው ጠቅሷል።
በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራው ልዑክ ፥ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን እንዲሁም አትሌት ደራርቱ ቱሉና ሌሎች አባላትን አካቶ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሰረት በጦርነት ምክንያት ለተፈናቃሉ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግና በክልሉ ከሚገኙ የሃይማኖቱ መሪዎች ጋር ለመወያየት ወደ ትግራይ ክልል መቐሌ ያቀናው በትላንትናው ዕለት እንደነበር ይታወሳል።
#EOTCTV
@tikvahethiopia

በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ!
ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ!
ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX

ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ያለው ስልክ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ይሄው አዲሱ ካሞን 20
በፍጥነቱ የተመሰከረለት ሚዲያቴክ ሂሎ G80 ፕሮሰሰር የተገጠመለት አዲሱ ካሞን 20 የሞባይል ስልክ እንከን የለሽ አገልግሎት እንዲስጥ ታስቦ በኦክታ ኮር ሲፒዩ በመታጀብ በአንድ ጊዜ ብዙ ስራዎችን መስራት ያስችለዋል። በካሞን 20 ስልክ ከፍ ያሉ ግራፊክስ ያላችውን ጌሞች ብሎም ማንኛውንም መተግበሪያዎች በአስተማማኝ ፍጥነት ማስተናገድ ያሚያስችለው ፕሮሰሰር ተመራጭ ያደርገዋል።
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Camon20Series #TecnoMobile #TecnoEthiopia

#እንድታውቁት
" ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር በበረካታ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡
በኃይል ማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።
ደንበኞች ችግሩ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኩል ተቀርፎ አገልግሎቱ ወደነበረበት እስኪመለስ ድረስ በትግዕስት እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

#MyWish
አስተማማኝ የሆነውንና ቱርክ ሰራሹን ኢሳን ሲልድ ባትሪን በተለያዩ አማራጮች ማለትም በ12V35AH፣ በ12V45AH፣ በ12V55AH፣ በ12V60AH፣ በ12V70AH፣ በ12V90AH፣ በ12V100AH፣በ12V120AH እና በ12V150AH በጅምላና በችርቻሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
0910041280 0911135133 0921612272 0911159234 0984733988 0941473413
ዋና መስሪያ ቤት፡ ሀይሌ ጋርመንት ወደለቡ መብራት በሚወስደው መንገድ ቅርንጫፍ፡ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ አጠገብ
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃላ/የተ/የግ/ማ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://t.iss.one/MYWISHENT

#ምርጥ_ዕቃ
እነዚህ ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በሱቃችን እየተሸጡ ነው። ዋጋ ለማየት ይሄንን👉 t.iss.one/MerttEka ይጫኑ
🎯 አድራሻችን፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ተኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ 376 ይጎብኙን
🎯 አዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት እናመጣለን
👉 ተጨማሪ መረጃ ለማየት👉 t.iss.one/MerttEka

#እንድታውቁት " ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር በበረካታ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በኃይል ማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።…
#Update
ትናንት ምሽት በሃገሪቱ በረካታ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት መመለሱ ተገለፀ።
በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳውቋል።
ተቋሙ ፤ ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት የተመለሰው በማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል በተደረገ ከፍተኛ ጥረት መሆኑን ገልጿል።
የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ በትግዕስት ለተጠባበቁ ደንበኞቹ ምስጋና አቅርቧል።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
@tikvahethiopia
ትናንት ምሽት በሃገሪቱ በረካታ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት መመለሱ ተገለፀ።
በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳውቋል።
ተቋሙ ፤ ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት የተመለሰው በማመንጫ ጣቢያው ላይ ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር ለማስተካከል በተደረገ ከፍተኛ ጥረት መሆኑን ገልጿል።
የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ በትግዕስት ለተጠባበቁ ደንበኞቹ ምስጋና አቅርቧል።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
" ሱዳን ወደለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት እየገባች ነው " - አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በሱዳን ያለው ግጭት ሙሉ ለሙሉ ወደ የእርስ በእርስ ጦርነት እያመራ መሆኑ እና ይህም ቀጠናውን ወደ ትርምስ ሊወስድ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አስጠንቅቀዋል። ዋና ጸሃፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትናንት ማስጠንቀቂያውን የሰጡት ቅዳሜ ዕለት በተፈጸመ የአየር ጥቃት 22 ሲቪሎች መገደላቸውን እና በርካቶች…
#Update
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ንግግር ለማስጀመር በግብፅ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ወደ ካይሮ ማቅናታቸው ተሰምቷል።
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገ/መስቀል ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ከግብፁ አቻቸው አብደል ፈታህ አል-ሲሲ በቀረበላቸው ግብዣ መሠረት የሱዳን ጎረቤት አገራት መሪዎች በሚያደርጉት ውይይት ላይ ተሳታፊ ለመሆን ዛሬ ረፋድ ወደ ካይሮ መጓዛቸው ተገልጿል።
የሱዳን ጎረቤት የሆነችው ግብፅ ሁለቱን የጦር ጄኔራሎችን ሐሙስ ሐምሌ 06/2015 ዓ.ም. ለማደራደር ማቀዷ ተነግሯል።
በሌላ በኩል፥ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የውጭ ኃይሎችን " ወደ ሱዳን የመላክን ጥሪ እንደማይቀበለው አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ሱዳን ከምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት(ኢጋድ) ልትወጣ እንደምትችልም አስጠንቅቋል።
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን መግለጫ ያወጣው ኢጋድ በትናንትናው እለት በሱዳን ጉዳይ በአዲስ አበባ መምከሩን ተከትሎ ነው።
ሚኒስቴሩ እንደገጸው የሱዳን ልኡካን ቡድን በአዲስ አበባ መገኘት ፣ ሱዳን ለሰላማዊ መፍትሄ ያላትን ጽኑ ፍላጎት የሚያሳይ ነው ብሏል።
በሱዳን ጦር መሪ ጄኔራል አብደል ፈታህ አል ቡርሐን እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ ጄኔራል ሞሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ መካከል የተፈጠረው የሥልጣን ሹክቻ በሱዳን ሉዓላዊ እና እንድነት ላይ አደጋ ከመጋረጡ በላይ በቀጠናው ላሉ አገራት የደኅንነት ስጋት ሆኖ ቀጥሏል።
የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ሱዳን ወደለየለት የዕርስ በዕርስ እየገባች ነው ፤ይህም ቀጠናውን ወደ ትርምስ ሊወስድ ይችላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወቃል።
Via BBC

#Tecno_Camon20
በአዲሱ ቴክኖ ካሞን 20 ካሜራ እያንዳንዱ ፎቶ ልዩ ነው !
እጅግ የላቀ እና የዘመነ የካሜራ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ካሞን 20 አስደናቂ በሆነ መልኩ ማንኛውንም አይነት ፎቶ በየትኛውም ጊዜ ማንሳት የሚያስችል ብቃት ያለው ድንቅ ስልክ ሲሆን ዋናው የኃላ ካሜራ 108 ሜጋ ፒክስል እና ተጨማሪ ሁለት ባለ 50 ሜጋ ፒክስል ሌንስ ያካተተ ነው ። ካሞን 20 የሚያስደንቁ ፎቶዎችን ከየትኛውም ርቅት በጥራት እና ቀለማትን ቁልጭ አድርጎ ማንሳት የሚያስችል አቅም አለው ።
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Camon20Series #TecnoMobile #TecnoEthiopia
በአዲሱ ቴክኖ ካሞን 20 ካሜራ እያንዳንዱ ፎቶ ልዩ ነው !
እጅግ የላቀ እና የዘመነ የካሜራ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ካሞን 20 አስደናቂ በሆነ መልኩ ማንኛውንም አይነት ፎቶ በየትኛውም ጊዜ ማንሳት የሚያስችል ብቃት ያለው ድንቅ ስልክ ሲሆን ዋናው የኃላ ካሜራ 108 ሜጋ ፒክስል እና ተጨማሪ ሁለት ባለ 50 ሜጋ ፒክስል ሌንስ ያካተተ ነው ። ካሞን 20 የሚያስደንቁ ፎቶዎችን ከየትኛውም ርቅት በጥራት እና ቀለማትን ቁልጭ አድርጎ ማንሳት የሚያስችል አቅም አለው ።
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Camon20Series #TecnoMobile #TecnoEthiopia
#ብርሃን_ባንክ
ለማንኛውም አስተያየት፤ ጥያቄ ወይም ጥቆማ በባንካችን የደንበኞች አገልግሎት መስመር #8292 ላይ ይደውሉ!
አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ !
Facebook: https://www.facebook.com/berhanbanksc
Telegram: https://t.iss.one/berhanbanksc
Instagram: https://www.instagram.com/berhanbanksc/
Twitter: https://twitter.com/berhanbanksc
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

" . . . ሁሉም ለምረቃ ብቁ የሆነ ዕጩ ተመራቂ ተማሪ በምርቃት መርሃ ግብር ላይ ይሳተፋል " - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ' ሁሉም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ' በተቋማቸው የምርቃት መርሃ ግብር ላይ እንደሚሳተፉ ተገለጸ። መንግሥት ከዚህ ቀደም ወስዶት በነበረው ውሳኔ ላይ ማሻሻያ በማድረግ፤ “የመውጫ ፈተናን #ያላለፉ ተማሪዎችም በተቋማቸው የምርቃት ፕሮግራም ላይ እንደሚሳተፉ”…
" የምርቃት መርሀ-ግብር ተሳትፎን በተመለከተ በተቋማት ሴኔት ብቻ ነው የሚወሰነው " - የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ከዚህ ቀደም ያወጣው መግለጫ ላይ ማስተካከያ ማደረጉን አስታወቀ።
ከምርቃት እና የምረቃ መርሀግብር ተሳትፎ ጋር በተገናኘ በቅርቡ የኢት/ከፍ/ት/ተቋ/ተ/ህብረት መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል።
በዚህም መግለጫ ከምርቃት ፕሮግራም ጋር በተያያዘ የተነሳውን ሀሳብ በተመለከተ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ማስተካከያ ማድረጉን አሳውቋል።
በዚህም ሁሉም ተማሪ ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃውን ከማግኘቱ አስቀድሞ የመውጫ ፈተናን ማለፍ የሚጠበቅበት ሲሆን የምርቃት መርሀ-ግብር ተሳትፎን በተመለከተ በተቋማት ሴኔት ብቻ የሚወሰን መሆኑን አስገንዝቧል።