TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን መቼ ለመስጠት እቅድ ይዟል ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰውና በትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ፣ ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፣ ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች የተሰራጨ አንድ ደብዳቤ የዚህ ዓመት የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ሊሰጡ #የታቀደበትን ጊዜ ያመለክታል። የደብዳቤውን ትክክለኝነት ቲክቫህ…
#MoE #ይፋዊ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ #ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ ፤ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ #በመንግስት_ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል ብሏል።
ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
@tikvahethiopia

#MoE #ይፋዊ የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ #ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ ፤ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ #በመንግስት_ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል ብሏል። ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ…
#MoE #ይፋዊ
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ #በይፋ አሳውቋል።
ሚኒስቴሩ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ይሰጣል ብሏል።
የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናውን እንደሚወስዱም ገልጿል።
በ2014 ዓ.ም የህግ መውጫ ፈተና ተፈትነው ማለፊያ ነጥብ ያላስመዘገቡ ተማሪዎችም በዚሁ ጊዜ ፈተናውን የመንግስት ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ መውሰድ ይችላሉ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን ለመሥጠት የተለያዩ ዝግጅቶችን ሲያደርግ መቆየቱ አስታውሷል።

#big5construct
The doors to Big 5 Construct Ethiopia are OPEN NOW.
Come and experience the best and innovative solutions.
Make sure you don’t miss out.
Beat the queue and pre-register online here: https://bit.ly/3oI8P6L
📍 Millennium Hall, Addis Ababa
📅 18 - 20 May 2023

#Tigray
የህፃናት አድን ድርጅት / Save the Children / በትግራይ ክልል ትምህርት ቤቶችን ከስጋት ነፃ ለማድረግ በተሰራ ስራ 1 ሺህ 231 ያልመከኑ ፈንጂዎች መገኘታቸው ገለፀ።
አሀዱ ሬድዮ ፤ የህጻናት አደን ድርጅት በኢትዮጵያ / Save the Children / የትግራይ ክልል አስተተባባሪ የሆኑትን አቶ አታክልቲ ገብረ ዮሓንስን ዋቢ በማድረግ ባሰራጨው መረጃ ፤ ከሰላም ስምምነቱ በኃላ 1 ሺህ 218 ት/ ቤቶች የተከፈቱ ሲሆን 722ቱ የሚሆኑት በደረሰባቸው ከባድ ጉዳት አገልግሎት አልጀመሩም።
ተማሪዎች 3 ዓመት የትምህርት ገበታቸው ላይ አለመገኘታቸውን ያነሱት አስተባባሪው አሁን ላይ ለ39 ሺህ መምህራን የ3 ወር ደሞዝ መከፈሉን አሳውቀዋል።
ት/ቤቶችን ከስጋት ነጻ ለማድረግና የተማሪዎቹ ደህንነት እንዲጠበቅ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የተለያዩ ስራዎች መሰራታቸውን እና ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በተሰራው ስራ በ1 ሺ 544 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1 ሺህ 231 #ያልመከኑ ፈንጂዎች መገኘታቸውን ጠቁመዋል።
ድርጅቱ የተሸከርካሪ እና ሌሎችም ድጋፎችን በማድረግ በጋራ በተሰራው ስራ ትምህርት ቤቶችን ከስጋት ነጻ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል፡፡
ለ40 ሺህ ተማሪዎች በ59 ትምህርት ቤቶች ላይ የህጻናት አደን ድርጅት በኢትዮጵያ የተለያዩ ድጋፎችን ማድረጉን አቶ አታክልቲ ገብረ ዮሓንስ ለአሐዱ ገልፀዋል።
#አሐዱ #SavetheChildren

" በአስቸኳይ መስጂዶችን ማፍረስ አቁሙ ፤ የፈረሱትንም በፍጥነት መልሳችሁ አሰሩ ፤ ህዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ ጠይቁ " - የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በአዲሱ "በሸገር ከተማ " መስጂዶች እየፈረሱ መሆኑን በመግለፅ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ። ምክር ቤቱ ለኦሮምያው ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ተፃፈ።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ደብዳቤ ፃፈ።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ፤ በደብዳቤው በሸገር ከተማ እያፈረሱ ስላሉ መስጂዶች አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠይቋል።
" በቅርቡ በአዲስ መልኩ ' ሸገር ከተማ ተብሎ ' በተመሠረተው ከተማ ህገወጥ በሚል በርካታ መስጂዶች በከተማ አስተዳደሩ አማካኝነት እየፈረሱብን ይገኛል " ያለው ምክር ቤቱ " በመስጅዶች ፈረሳ ጉዳይ ላይ ከከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጋር በስልክ በመነጋገር መፍትሄ ላይ እንደደረስን ብናምንም የከተማ አስተዳደሩ ግን በረመዳን ወር ለጊዜው የመስጂዶች ፈረሳውን እንዲቆም በማድረግ ከረመዳን በኋላ የመስጂዶች ፈረሳ በአዲስ መልክ በብዛት ቀጥሏል " ሲል ለጠ/ሚኒስትሩ በፃፈው ደብዳቤ አመልክቷል።
በመሆኑም የመስጂዶች ፈረሳ ጉዳይ በከተማ አስተዳደሩ " ህገ-ወጥ " ስለተባለ ብቻ በቀላሉ የሚታይ ሳይሆን የህዝበ ሙስሊሙ የኃይማኖት ዋነኛ ህልውና በመሆኑ በአስቸኳይ እንዲቆም ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ደብዳቤ ብንፅፍም እስካሁን ምላሽ አላገኘም ብሏል።
" በስልክም በጉዳዩ ላይ ለመነጋጋር ያደረግነው ተደጋጋሚ ሙከራ አልተሳካም " ሲል አክሏል።
" ተጨማሪ መስጅዶች የማፍረስ ተግበሩ ለክልሉ ፕሬዜዳንት ደብዳቤ ከፃፍንና በጉዳዩ ላይ በአካል በመገናኘት ለመነጋገር ቀጠሮ እየጠየቅን ባለንበት ወቅት መስጅዶች እየፈረሱ መሆኑ የጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮችን እንዲሁም ሕዝበ ሙስሊሙም በእጅጉ አሳዝኗል " ብሏል።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤው ፥ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፤ እንደ ጠቅላይ ሚኒስተርና እንደ የብልጽግና ፓርቲ መሪ ለመስጂዶች ፈረሳ ጉዳይ አስቸኳይ መፍትሄ የመስጠት ሙሉ ስልጣኑ እንዳላቸው በማመን ለችግሩ የማያዳግም መፍትሄ እንዲሰጡ ጠይቋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አቢሲንያ_ባንክ
አፖሎን በመጠቀም የATM ካርድዎን አገልግሎት እንዴት ማቋረጥ (Block) ወይም አገልግሎቱን መልሶ ማግኘት (Unblock) ይቻላል?
ስለ አፖሎ የዲጅታል ባንክ መተግበሪያ አጠቃቀም እና የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የአፖሎ የቴሌግራም ቻነልን ይቀላቀሉ።
https://t.iss.one/apollodigitalproduct
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

Photo
#ይፋዊ
የትምህርት ሚኒስቴር ፤ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ጊዜን በይፋ አሳውቋል።
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው በልዩ ሁኔታ በሪሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎች ፈተና ተዘጋጅቶ እንዲላክና አጠቃላይ ሂደቱ እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ድረስ እንዲጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ተቀምጧል።
ፈተናውም በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው በተሰጠው ትምህርት መሠረት ከማዕከል በጋራ ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ ተብሏል።
በዚህም መሰረት በሴሚስተሩ በተሰጠው ትምህርት የተቋማት የውስጥ ፈተና ውጤት 50 ከመቶ እንዲሁም በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና ውጤት 50 ከመቶ ይይዛል ተብሏል።
ተማሪዎችም በ2016 ዓ.ም ትምህርታቸውን ለመከታተል ብቁ ሆነው ለመገኘት የሁለቱ ድምር አማካይ 50 ከመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።
ዩኒቨርሲቲዎችም ፈተናውን በማስተዳደርና ውጤት በመግለጽ በ2016 የፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን ለይተው እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ/ም እንዲያጠናቅቁ ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ የ2016 የትምህርት ካሌንደር የተስተካከለ እንዲሆን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
#ትምህርት_ሚኒስቴር

1287_2015_የኤክሳይዝ_ታክስ_አዋጅ_ማሻሻያ_.pdf
7.6 MB
#ETHIOPIA
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስቴር አሳውቋል።
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ከየካቲት 5/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ የዋለ ሲሆን ይህ አዋጅ የታክሱን መሰረት በማስፋት እና የታክሱን አስተዳደር ስርዓት በመቀየር ከፍተኛ ጠቀሜታን ማስገኘቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው በአዋጁ ላይ የቀረቡ ማሻሻያዎችን ታሳቢ በማድረግ የአዋጁ ማሻሻያ ተደርጓል ሲል አስታውሷል።
የአዋጁ ማሻሻያ ታሰቢ ያደረገው ፦
- #ተደራራቢ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ ማሻሻያ ለማድረግ፣
- ቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላይ የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈል ለማድረግ፣
- የኤክሳይዝ ታክስ ተጥሎባቸው የነበሩት አንዳንድ ምርቶች ላይ ታክሱን ለማንሳት መሆኑ ተመላክቷል።
ምክር ቤቱ በአስተዳደር ምክንያት የተደረጉ ማስተካከያዎችን እና የማሻሻያውን ዋና ዋና ምክንያቶችን ከመረመረ በኋላ የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1287/2015 እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡
በመሆኑም ገቢዎች ሚኒስቴር የአዋጁ ማሻሻያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ በስራ ላይ እንዲውል እንዲደረግ እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ፣ የንግዱ ማህበረሰብ ሁሉ እንዲያውቁት መመሪያ ሰጥቷል።
(የአዋጁ ማሻሻያ ከላይ በ #PDF ተያይዟል)
#የገቢዎች_ሚኒስቴር

የተሻሻለው ኤክሳይዝ ታክስ . . .
አዲስ የተጨመሩ ፦
- የሞባይል አገልግሎቶች (ኢንተርኔት ፣ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክት)፣ የገመድ አልባ ስልክ አገልግሎት፣ የገመድም ሆነ ገመድ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎቶች 👉 የማስከፈያ ምጣኔ 5%
የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ ዋጋቸው የቀነሰ ፦
➤ ስኳር ለህክምና ከሚውለው በስተቀር
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 20%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10%
➤ ማስቲካ
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 20%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10%
➤ በቀጥታ ለምግብነት እንዲውል የተዘጋጀ ቸኮሌት እና ጣፋጭ ከረሜላዎች
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 20%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10%
➤ ባህሪው ያልተለወጠ ኢቴል አልኮል
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 60%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10%
➤ ጨው
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 25%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10%
➤ ኬሮሲን፣ ቤንዚን እና ናፍጣ ነዳጆች
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 30%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 15%
➤ ጨርቅና ልብስ
- የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 8%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 5%
➤ ምንጣፎች፣ ከጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ የወለል መሸፈኛዎች
- በፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 30%
- አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 15%
በአዲሱ አዋጅ ነፃ የሆኑ የማይመለከታቸው ፦
📹 ቪድዮ መቅረጫ ወይም ማባዣ መሳሪያዎች፣ የቴሌቪዥን ስርጭት መቀበያዎች፣ ፎቶ ወይም ቪድዮ ካሜራ 👉 #ነፃ (ነባሩ ማስከፈያ ምጣኔ 10% ነበር)
ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ የሆኑ ዕቃዎች ፦
የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ተደርገዋል፡፡
1. አውሮፕላን በዓለምዐቀፍ ትራፊክ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለበት ጊዜ ተሳፋሪ መንገደኞች እና የአውሮፕላኑ ሠራተኞች በጉዞ ወቅት የሚጠቀሙባቸው በነፃ የሚሰጡ ዕቃዎች፤
2. የዲፕሎማቲክ ወይም ኮንሱለር ሚሲዮኖች ወይም ዲፕሎማቶች አና ቆንስላዎች ወይም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ የዲፕሎማቱ እና የቆንስላው ቤተሰቦች ወደአገር የሚያስገቧቸው ወይም ከአገር ውስጥ የሚገዟቸው በዲፕሎማቶች መብትና ጥቅም ደንብ የተፈቀዱ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፣
3. በመንግሥት ጥሪ መሰረት በአደጋ የተጎዱ ሰዎችን ለመርጃ እንዲውሉ ወደአገር የሚገቡ ዕቃዎች፣
4. የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ወይም የፌዴራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ወደአገር የሚያስገቧቸው ወይም ከአገር ውስጥ የሚገዙዋቸው በሚኒስትሩ በሚወጣ መመሪያ የተፈቀዱ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤
5. ከተሽከርካሪ በስተቀር ወደአገር የሚገቡ መንገደኞች ይዘዋቸው የሚመጡ አግባብ ባለው ሕግ የተፈቀዱ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤
PDF : https://t.iss.one/tikvahethiopia/78549

#Big5ConstructEthiopia
Here’s a glimpse of what’s happening today at Millennium Hall.
Visitors at Big 5 Construct Ethiopia are witnessing the latest innovations in the construction industry and learning from the industry experts.
Come and participate in the exhibition and Industry Talks taking place from 18 - 20 May 2023
Register for free on-site or using the link: https://bit.ly/3zAwbNy
📍 Millennium Hall, Addis Ababa
📅 18 - 20 May 2023
Here’s a glimpse of what’s happening today at Millennium Hall.
Visitors at Big 5 Construct Ethiopia are witnessing the latest innovations in the construction industry and learning from the industry experts.
Come and participate in the exhibition and Industry Talks taking place from 18 - 20 May 2023
Register for free on-site or using the link: https://bit.ly/3zAwbNy
📍 Millennium Hall, Addis Ababa
📅 18 - 20 May 2023
#EthioTelecom
ከመቼውም በተሻለ ለድርጅትዎ የሚበጅ ወጪ ቆጣቢ አስተማማኝ መላ፣ ሞባይል ሼር ፕላን !
በድምፅ ላይ እስከ 97%፣ ዳታ ላይ እስከ 286% እንዲሁም መልዕክት ላይ እስከ 136% ጭማሪ ታክሎበት የቀረበውን ሞባይል ሼር ፕላን ለድርጅትዎ ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱ ማከፋፈል እንዲሁም ማስተዳደር ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ bit.ly/38lAkuu ይጎብኙ
አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የድርጅት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ያግኙ !
ኢትዮ ቴሌኮም