TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ማሊ 4-0 ኢትዮጵያ🔝

#አጠቃላይ_ውጤት ማሊ ከ23 ዓመት በታች 5-1 ኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች! #ETHIOPIA #MALI

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኮድ 2 የቤት ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ክልከላ ተነስቷል!

ከኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ የተወሰደ ፦

... በአጠቃላይ በኮድ ሁለት (2) የቤት ተሸከርካሪዎች ተጥሎ የነበረዉ ክልከላ ተነሰቶ #አጠቃላይ የትራንስፖርት እንቅስቃሴውን ለመገደብ የሚያስችል አማራጭ ክልከላ እንድተገበር የሚኒስትሮች ኮሚቴ ወስኗል፡፡

የእንቅስቃሴ ገደብ መቀነሻ አሰራሮች አንዱ የሆነዉ በሀገር አቋራጭ ተሸከሪካሪዎች የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን ቁጥር መቀነስ ነው፡፡

የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ሰዎች ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ለመገደብ አሰተዋጽኦ እንደሚያደረግ በትራንስፖርት ሚኒስቴር የተደረገው ጥናት ያመላክታል፡፡

አገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች መደበኛ የወንበር አቅማቸዉ ከ45 (አርባ አምስት) ሰዉ በላይ የሆነ ተሸከርካሪዎች የሚያስከፍሉት የታሪፍ #ጭማሪ ከመደበኛ ዋጋዉ 75% እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን መደበኛ የወንበር ቁጥራቸዉ እስከ (45) አርባ አምስት ሰዉ የሆኑ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች የሚያስከፍሉት የታሪፍ ጭማሪ ደግሞ 100% መሆኑ ተወሰኗል፡፡

https://telegra.ph/COVID19Ethiopia-05-27

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrYohannesChala

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ #አጠቃላይ አምስት መቶ ሃምሳ ሁለት (552) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 138 ሰዎች
• ልደታ - 133 ሰዎች
• ቦሌ - 62 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 47 ሰዎች
• ጉለሌ - 44 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 29 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 23 ሰዎች
• ቂርቆስ - 19 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia