TIKVAH-ETHIOPIA
#Tigray ዛሬ በመቐለ በነበረው ውይይት ወቅት ፤ ከሰላም ስምምነቱ በኋላ የተወሰኑ መሻሻሎች ቢኖሩም አሁንም ግን መስተካከል ያለባቸው ነገሮች እንዳሉ በትግራይ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት በኩል ሃሳቦች ተነስተዋል። ይኸውም መሻሻል ያለባቸው ተብሎ የተነሱት ፦ - የገንዘብና የቁስ አጥረት መኖር፤ - የቴሌኮም አገልግሎቱ ቢጀመርም ደካማ መሆን፤ - የደህንነት ችግር፤ - የተሟላ የባንክ አገልግሎት…
ፎቶ ፦ በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አስተባባሪነት ወደ ትግራይ ክልል ያቀናው ልዑክ የመቐለ ሰባ ካሬ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያን ጎብኝቶ ነበር።
በዚህም ወቅት በመጠለያው ውስጥ ከ3,500 በላይ አባወራዎች እንደሚገኙ፤ በአጠቃላይ ደግሞ ከ20,000 በላይ ሰዎችን በመጠለያው ተጠልለው እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
በመጠለያው የሚገኙት አብዛኞቹ ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው የመጡ መሆናቸው ነው የተገለጸው።
ከዚህ ቀደም 70 ከመቶ የሚሆነውን የምግብ አቅርቦት የመቐለ ነዋሪ እያመጣ እየመገበ የነበረ ሲሆን ጦርነቱ እየከፋ ሲሄድ ግን ይህን ማድረግ አለመቻሉ ተነግሯል፡፡
በጣቢያው ውስጥ የሚገኙ ወገኖች በመጠለያው ያለውን የመሰረታዊ ነገሮች ችግር በመግለጽ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል፡፡
ፎቶ፦ Tikvah Family (Mekelle)
@tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቅናሽ
" ቅናሽ " የኦንላይን መገበያያ መድረክ ሲሆን የተለያዩ ሕይወቶን የሚያቀሉ ዕቃዎችን ያቀርባል፤ እቃዎችን ለመመልከት 👉 t.iss.one/qnashcom ይቀላቀሉ።
አድራሻ ፦ ጀሞ 1 ከለላ ህንፃ ግራውንድ ለይ G07
ማሳሰብያ : ሱቃችን ሲመጡ ትክክለኛ የኛ ሱቅ መሆኑ ያረጋግጡ የራሳችን ሎጎ መኖሩን እና 329 / G07 መሆኑ ያረጋግጡ !
ስልክ: 0946966440 ፣ 0905464599 ፣ +251118639952
t.iss.one/qnashcom
#ጥራት #ዋስትና #ቅናሽ

መቆጠብ ያሸልማል!
//
በ4ኛው ዙር መቆጠብ ያሸልማል መርሐ-ግብር ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ አይሱዙ ISUZU NPR እና ትራክተርን ጨምሮ 160 ሽልማቶች ለባለ ዕድለኞች ተዘጋጅተዋል!
የሽልማት መርሐ-ግብሩ ከታህሳስ 25 እስከ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ይዘልቃል፡፡
ከ800 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ ከተዘጋጁ አጓጊና በርካታ ከሆኑ ሽልማቶች ውስጥ አሸናፊ ለመሆን ራስዎን እጩ ያድርጉ፡፡
አብዝተው በመቆጠብ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

ትላንት በአዲስ አበባ እና ቡራዩ !
የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እንዳወቀው፦
👉 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ትናንት ከምሽቱ 4 ሰአት ከ48 ደቂቃ ክፍለ ከተማው ለማስፋፊያ በተከራየው ሕንጻ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ውድሟል።
• 40 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመሆን ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ 148 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ማትረፍ ተችሏል።
• በአደጋው ሰባት ሰዎች እና ሶስት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች መካከለኛ የሚባል ቁስለት ገጥሟቸዋል።
👉 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስኮ መናኸሪያ አካባቢ ትናንት ከምሽቱ 3 ሰአት ከ55 ደቂቃ በአገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ውድሟል።
• ዘጠኝ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር እሳቱን ለማጥፋት ባደረጉት ርብርብ 10 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ማትረፍ ተችሏል
👉 በቡራዩ ከተማ ከቀኑ 10 ሰአት ከ46 ደቂቃ ሹፌኒያ እየተባለ በሚጠራው ንብረትነቱ የቻይና የሆነ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ በኤሌክትሪክ ምክንያት በደረሰ የእሳት አደጋ 300 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ውድሟል።
• እሳቱን ለማጥፋት በተደረገው ከፍተኛ ጥረት 100 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ማትረፍ ተችሏል።
መልዕክት ፦ መሰል አደጋዎች ሲያጋጥሙ በነጻ የስልክ መስመር 939፤ በቀጥታ የስልክ መስመሮች 0111555300 ወይም በ0111568601 በመደወል ማሳወቅ ይቻላል።
Credit : ENA

ቪድዮ፦ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በትናንትናው እለት ምሽት 4፡48 ላይ ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ግብዓት የፈሰሰበት የክ/ከተማው አስተዳደር ህንፃ የእሳት አደጋ ደርሶበት ውድመት ደርሷል።
የአደጋው ምክንያት እና መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደበት ሲሆን ምርመራው እንዳለቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
የአካባቢው ማህበረሰብ ከአደጋው ጋር ተያይዞ ማንኛውንም መረጃዎች በመስጠት የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል።
ትላንት ውድመት የደረሰበት ህንፃ የኢትዮ ቴሌኮም ፤ የአርቴፊሻል ኢንተልጀንስ ፤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ተቋማት የተሳተፉበት እና የዲጂታል አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ህንፃ የነበረ ሲሆን ቅዳሜ ለምረቃ እንዲበቃ ሲሰራ ነበር ተብሏል።
ቪድዮ፦ አማኑኤል ኢቲቻ

Photo
#Update
የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ በነገው ዕለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም መካሄድ እንደሚጀምር ተገልጿል።
አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤው ከቀናት በፊት በወሊሶ አካባቢ በብፁዕ አባ ሳዊሮስ መሪነት በተፈፀመው ኢ-ቀኖናዊ " የኤጲስ ቆጶሳት " ሢመትን አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባደረጉት አስቸኳይ ጥሪ መሠረት የሚካሄድ ነው።
በብፁዕነታቸው ጥሪ መሰረት ከእሁድ ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት የሚገኙ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ወደ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት እየገቡ እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤው በነገው ዕለት አመሻሽ ላይ ይጀመራል ተብሏል።
#TMC

#ትኩረት በአማራ ክልል፣ ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በዚህ ሰዓት የፀጥታ ችግር መኖሩን በወረዳው ነዋሪ የሆኑ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት አሳውቀዋል። ያለው ሁኔታ #እጅግ_በጣም ከፍተኛ የሆነ ትኩረት የሚጠይቅ መሆኑን ገልጸዋል። ባለው የፀጥታ ስጋት " ለነፍሳችን ሰግተናል " ያሉ ነዋሪዎች የፌዴራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ እና ሁኔታው እንዲረጋጋ ጠይቀዋል። ዛሬ በወረዳው ለተፈጠረው…
#ትኩረት
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግር ተባብሶ ከፍተኛ ውድመት እየደረሰ ይገኛል።
በትላንትናው ዕለት በዚሁ አካባቢ ስላለው ሁኔታ ቤተሰቦቻችን መልዕክት መላካቸው አይዘናጋም።
ዛሬ ደግሞ አጣዬና ጀውሀ እንዲሁም የኤፍራታና ግድም ወረዳ ቀበሌዎች በታጠቁ ኃይሎች ዝርፊያና ውድመት ቃጠሎ እየደረሰባቸው ሲሆን የሚመለከተው አካል ትኩረት እንዲሰጥ እየተጠየቀ ነው።
የሰሞኑን ሁኔታ በተመለከተ አል ዓይን ኒውስ ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ ባወጣው ዘገባ ፤ የፀጥታ ችግሩ ከአራት ቀናት በፊት መከሰቱንና ተባብሶ መቀጠሉን አመልክቷል።
ነዋሪዎቹ ችግር የተፈጠረው ቅዳሜ ጥር 13 ቀን 2015 ዓ/ም ምሳ ሰዓት በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በጀውሀ ከተማ ለጸጥታ ስራ በተሰማራ የአማራ ልዩ ሀይል ላይ ጥቃት በመክፈታቸው ነበር ብለዋል።
በጥቃቱ የጀውሀ አስተዳዳሪን እና የአማራ ልዩ ሀይል አባላትን ጨምሮ በድምሩ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉን አመልክተዋል።
ሁኔታው እሁድ ዕለት ጋብ ብሎ የነበረ ቢሆንም ትላንት በጀውሀ፣ ሰንበቴ፣ ሸዋሮቢት ከተማ እና ቀወት ወረዳ ስር ወዳሉ ቀበሌዎች መስፋፋቱ ተገልጿል።
ግጭቱን ለመቆጣጠር ተጨማሪ የአማራ ልዩ ኃይል ከአጣዬ አቅጣጫ ወደ ጀውሀ እና ሸዋሮቢት በመጓዝ ላይ እያለ ሰንበቴ ላይ ከመንገድ ዳር ባደፈጡ ታጣቂዎች ተኩስ እንደተከፈተባቸው ነዋሪዎቹ አመልክተዋል።
ይሄንን ተከትሎ ግጭቱ ከጀውሀ አልፎ ወደ ሰንበቴ እና አጣዬ ሊስፋፋ መቻሉን ተገልጿል።
ያንብቡ : https://telegra.ph/Attention-01-24-4
NB. እስካሁን የመንግስት አካላት በጉዳዩ ዙሪያ የሰጡት ዝርዝር ማብራሪያ የለም።

#ትኩረት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግር ተባብሶ ከፍተኛ ውድመት እየደረሰ ይገኛል። በትላንትናው ዕለት በዚሁ አካባቢ ስላለው ሁኔታ ቤተሰቦቻችን መልዕክት መላካቸው አይዘናጋም። ዛሬ ደግሞ አጣዬና ጀውሀ እንዲሁም የኤፍራታና ግድም ወረዳ ቀበሌዎች በታጠቁ ኃይሎች ዝርፊያና ውድመት ቃጠሎ እየደረሰባቸው ሲሆን የሚመለከተው አካል ትኩረት…
ሸዋሮቢት ውስጥ የሰውም ሆነ የባጃጅ እንቅስቃሴ ላይ ገደብ ተጥሏል።
የከተማው አስተዳደር ፤ ለከተማው ሰላምና ጸጥታ ሲባል ማንኛውም የባጃጅና የሰው እንቅስቃሴ ከምሽቱ 12 ስዓት ጀምሮ የተከለከለ ነው ሲል አሳውቋል።
ለተላለፈው ትዕዛዝ ሁሉም ትብብር እንዲያደርግ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቅርቧል።
ከሰሞኑን በዚሁ ቀጠና ዳግም ግጭት ተቀስቅሶ በርካቶች የደህንነት ስጋት ላይ ወድቀዋል።

Forwarded from Bank of Abyssinia
አፖሎ የተሰኘው ልዩ የዲጂታል መተግበሪያ ለተጠቃሚ ዝግጁ መሆኑን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው።
አፖሎን አውርደው ዛሬውኑ ይጠቀሙ።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#Apollo #OurNewProduct #DigitalEthiopia #Ethiopia #technology #innovation #digital #BankofAbyssinia #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all #Apollodigitalproduct, #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank, #poweredbybankofabyssinia, #thechoiceforall

" ... ከእስር የተፈቱት የአመክሮ ጊዜያቸውን በማጠናቀቃቸው ነው " - የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ውቤ ወንዴ
ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞ የኢህአዴግ እና የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን አቶ በረከት ስምኦን " የአመክሮ ጊዜያቸውን ጨርሰው " ዛሬ ጠዋት ከባህር ዳር ማረሚያ ቤት መፈታታቸውን ታውቋል።
ጠበቃቸው ህይወት ሊላይ ፤ የአቶ በረከት ስምኦን ዛሬ ከእስር መፈታታቸውን ለኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል።
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ውቤ ወንዴም ፤ ከጥረት ኮርፖሬሽን የገንዝብ ብክነት ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው ክስ የስድስት ዓመት እስራት ተፈርዶባቸው የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን የተፈቱት የአመክሮ ጊዜያቸውን በማጠናቀቃቸው መሆኑን አረጋግጠዋል።
Credit : ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

ቪድዮ፦ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በትናንትናው እለት ምሽት 4፡48 ላይ ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ግብዓት የፈሰሰበት የክ/ከተማው አስተዳደር ህንፃ የእሳት አደጋ ደርሶበት ውድመት ደርሷል። የአደጋው ምክንያት እና መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደበት ሲሆን ምርመራው እንዳለቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። የአካባቢው ማህበረሰብ ከአደጋው ጋር ተያይዞ ማንኛውንም መረጃዎች በመስጠት የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ ጥሪ…
" ሰነዶች ከነባሩ ቢሮ ያልተዘዋወሩም " - ክፍለ ከተማው
ከትላንት በስቲያ ምሽት በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቴክኖሎጂ እና ግብዓት ፈሶበታል የተባለው የለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም አዲስ በተከራየው ህንፃ ላይ የእሳት አደጋ ደርሶ ውድመት መድረሱ ይታወቃል።
ይህ ተከትሎ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች " በቢሮው ሰነዶች ነበሩ እና ሰነዶችም ተቃጥለዋል " የሚል ሀሰተኛ መረጃ እየተሠራጨ ይገኛል ያለው ክፍለ ከተማው ፤ " ህብረተሰቡ ህንፃው ገና አዲስ የተከራየነው እና ለአገልግሎት አሠጣጥ የሚረዱ መሰረተ ልማቶች እየተዘረጉበት የሚገኝ ስለሆነ ምንም አይነት ሰነዶች ከነባሩ ቢሮ ያልተዘዋወሩ መሆኑን ሊያውቅ ይገባል " ብሏል።
" ነዋሪዎች ከሀሰተኛ መረጃዎች እራሳቸውን ሊጠብቁ ይገባል " ሲል ገልጿል።

የብርሃን ሞባይል ባንኪንግን (*881#) ተጠቅመው :-
- የዋይፋይና ሌሎችም የኢትዮ ቴሌኮም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ!
- የአየር ትኬትዎን ይቁረጡ!
- ቀሪ የብድር መጠንዎን ይወቁ
- ያለ ኢንተርኔት በቀላሉ ገንዘብ ያስተላልፉ!
- በሞባይልዎ የቼክ ደብተር ይዘዙ!
- የት/ቤት ክፍያዎን በቀላሉ ይክፈሉ!
- ከራስዎ የባንክ ሂሳብ ወደ ሌሎች ባንኮች ሂሳብ ገንዘብ ያስተላልፉ!
#ብርሃን_ባንክ
አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ !
Facebook: https://www.facebook.com/berhanbanksc
Telegram: https://t.iss.one/berhanbanksc
Instagram: https://www.instagram.com/berhanbanksc/
Twitter: https://twitter.com/berhanbanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/76151001
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCvOxWe439dzMSvNnMrjcYVQ

#Update የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ በነገው ዕለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም መካሄድ እንደሚጀምር ተገልጿል። አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤው ከቀናት በፊት በወሊሶ አካባቢ በብፁዕ አባ ሳዊሮስ መሪነት በተፈፀመው ኢ-ቀኖናዊ " የኤጲስ ቆጶሳት " ሢመትን አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባደረጉት አስቸኳይ ጥሪ መሠረት የሚካሄድ ነው። በብፁዕነታቸው ጥሪ መሰረት ከእሁድ…
#Update
ዛሬ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተከናውኗል።
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ምእመናን የሦስት ቀናት ጸሎት አውጇል።
ምልዓተ ጉባኤው በነገው ዕለት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚሰበሰብ ሲሆን ከቀናት በፊት ቤተክርስቲያን ሕገ ወጥ ስትል በጠራችው ሹመት ዙሪያ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል።
Photo Credit : EOTC