TIKVAH-ETHIOPIA
#Update በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትን ሹመት ያጸደቀው፤ በሶስት ድምፅ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምጽ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። Photo Credit : ኤፍ ቢ ሲ @tikvahethiopia
#Update
ወይዘሮ አበባ እምቢአለ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል።
ምክር ቤቱ የወይዘሮ አበባ እምቢአለን ሹመት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
ወ/ሮ አበባ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዳኛነት ፣ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግነት፣ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኛነት አገልግለዋል።
አቶ ቴዎድሮስ ምህረት (ፕሬዜዳንት) እና ወ/ሮ አበባ እምቢአለ (ምክትል ፕሬዜዳንት) በጉባኤው ፊት ቀርበው ቃለ-መሐላ ፈጽመዋል።
@tikvahethiopia

#እንድታውቁት
ነገ በመላው አዲስ አበባ ት/ቤቶች ዝግ ሆነው ይውላሉ።
በነገው እለት በሚከበረው የከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት የማይኖር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

#ጎንደር ከቀናት በኃላ ለሚከበረው የጥምቅት በዓል እንግዶች ከወዲሁ ወደ ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ መግባት መጀመራቸው ተሰምቷል። የጎንደር ከተማ እና አካባቢው ሆቴሎች፣ ሎጂዎችና ሪዞርቶች ማኅበር ፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት በኮረና ቫይረስና በጦርነት ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የቱሪዝም እንቅስቃሴ አሁን ላይ መልሶ እየተነቃቃ መሆኑን አመልክቷል። ጎንደር እንግዶቿን በምቾት ተቀብላ ለማስተናገድ ሆቴሎቿ…
ለጥምቀት በዓል ጎንደር ገብተዋል ?
የታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለጥምቀት በዓል ወደ ከተማው የገቡና መኝታ ቦታ ማግኘት ያልቻሉ እንግዶችን " አንድ አባወራ አንድ እንግዳ " በሚል እንደሚያስተናግዱ አሳውቀዋል።
በአሁን ሰዓት ጎንደር ሆናችሁ ምናልባት የመኝታ ቦታ ያልያዛችሁ እና መኝታ ጥበት ከገጠማችሁ የጎንደር ህዝብ ቤቱን ፣ ዶሩሙን ፣ አዳራሹን፣ ግቢውን አዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው።
ጎንደር የገባ ማንኛውም እንግዳ ከላይ በምስሉ ላይ ስማቸው የተዘረዘረ ነዋሪዎች ለእንግዶች መኝታ ማዘጋጀታቸውን በማወቅ በስልካቸው ላይ በመደወል ቦታውን በማግኘት መጠቀም ይችላል።
እንግዶች #ከሌላ_ቦታ_የመጡ_ስለመሆናቸው መታወቂያቸውን በማሳየት በተዘጋጀው ማረፊያ መጠቀም እንደሚችሉ ከጎንደር ኮሚኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ጎንደር በዚህ ዓመት ለጥምቀት በዓል እጅግ ከፍተኛ የእግዶችን ቁጥር እያስተናገደች እንደምትገኝ ለማወቅ ተችሏል።
እንደ አማራ ክልል ባህል እና ቱሪዝም መረጃ ፤ በጎንደር ጥምቀትን ለማክበር ቦይንግን ጨምሮ በቀን እስከ 24 በረራዎች እየተደረጉ ይገኛሉ።

#መልዕክት
የጥምቀት በዓል የቤተክርስቲያኒቱን ክብር በጠበቀ መልክና በሰላም እንዲከወን ኮሚቴዎች ተዋቅረው እየሰሩ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሳውቃለች።
የጥምቀት በዓል የቤተክርስቲያኒቱ መገለጫና ትልቅ በዓል በመሆኑ በዓሉን ለማስፈፀም በተለያየ ዘርፍ የተቋቋሙ የበዓሉን መርሐ ግብር በተሟላ ሁኔታ የሚያግዙ ኮሚቴዎች ተዋቅረው ስራቸውን እየሰሩ ይገኛሉ።
ቤተክርስቲያኗ፤በዓሉ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የዓለም ህዝብም የሚያደንቀው የቤተክርስቲያን በዓል ነው ብላለች።
ከበዓሉ ላይ በተያያዘ ሊደረጉ የማይገባቸው ጉዳዮች ተነስተው መልዕክት ተላልፏል። ይህም በዋናነት የባንዲራና የአለባበስ ሥነ ሥርዓትን የሚመለከት ነው።
አለባበስን በተመለከተ ካህናት የቤተክርስቲያኒቱን ሥርዓት በጠበቀ መልኩ መልበስ እንዳለባቸው ተገልጿል።
ምዕመናንም እንደተለመደው #ነጭ_ልብስ ለብሰው መገኘት እንዳለባቸው መልዕክት ተላልፏል።
በተጨማሪ በዓሉን ላይ የሚያዙ ጥቅሶች የሚያስማሙ እንጂ የሚያጋጩ ሊሆኑ እንደማይገባቸው ቤተክርስቲያን መልዕክቷን አስተላልፋለች።
ባንዲራን አስመልክቶ ምዕመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያጸደቀችው የቤተክርስቲያኒቱ አርማ ያለበትን ባንዲራ እና የፌዴራል መንግስቱን ባንዲራን መያዝ እንደሚችሉ ከዚያ ውጪ ግን ይዞ መውጣት እንዳልተፈቀደ አስገንዝባለች።
በተጨማሪ ምዕመናን የሚመጡት በዓሉን ለማክበር እንደመሆኑ በዓሉን የጸብና የመታገያ መድረክ ሊያደርጉት እንደማይገባ ማሳስቢያ ተላልፏል።
"ማንም የፖለቲካ ሀሳቡን በቤቱ እንጂ የእምነት ማስፈጸሚያ ቦታ ላይ ሊተገብረው አይገባም፤ እንዲህ ያለ ድርጊት በእግዚአብሔርም በሰውም ዘንድ ያስወግዛልም፤ የፖለቲካ ሀሳባቸውን ለማስፈጸሚያ የሚጠቀሙ የቤተክርስቲያኒቱ ጠላቶች ናቸውም " ተብሏል።

#ብርሃን_ባንክ
አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ !
Facebook: https://www.facebook.com/berhanbanksc
Telegram: https://t.iss.one/berhanbanksc
Instagram: https://www.instagram.com/berhanbanksc/
Twitter: https://twitter.com/berhanbanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/76151001
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCvOxWe439dzMSvNnMrjcYVQ

Photo
#መልዕክት
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦
" ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ ጣራ የለውም እንጂ #ቤተክርስቲያንን ይዘን እንደምንጓዝ ነው የሚቆጠረው ፤ ስለሆነም ታቦታትን ስናጅብ በዚህ ልክ ተረድተን #በትህትና እና #በሥርዓት መጓዝ ይኖርብናል። "
(የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት)

#መልዕክት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦ " ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ ጣራ የለውም እንጂ #ቤተክርስቲያንን ይዘን እንደምንጓዝ ነው የሚቆጠረው ፤ ስለሆነም ታቦታትን ስናጅብ በዚህ ልክ ተረድተን #በትህትና እና #በሥርዓት መጓዝ ይኖርብናል። " (የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት) @tikvahethiopia
#Update
#የከተራ_በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል።
መልካም በዓል !
Photo Credit : Mayor Office of AA & Gondar Communication