TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Photoshop

ከሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች #ISIS የለቀቀው ተብሎ እየተሰራጨ የሚገኘው #የኢትዮጵያ ስም ያለበት ፎቶ #ሀሰተኛና በphotoshop የተሰራ ነው።

NB. በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው ታጣቂዎች #የISIS ሳይሆኑ #የአልሸባብ ታጣቂዎች ናቸው። #TIKVAH_ETH

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Photoshop የተሰራበት ትክክለኛው ማስታወቂያ ይህ ሲሆን ለማረጋገጥ ቀኑን, ቁጥሩን እንዲሁም የተሰኩበትን መርፌዎች ቀለም ተመሳሳይነት መመልከት ይቻላል።

Via #YABU/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Photoshop የ2012 የዩኒቨርሲቲ ምደባን በሚመለከት በርካታ ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰረጩ ይገኛሉ። በተለይ የTIKVAH-ETHን ስም በመጠቀም የውሸት መረጃዎች እየተሰራጩ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ።

ከምደባ ጋር በተያያዘ አዲስ ጉዳይ ሲኖር እናሳውቃለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Photoshop🤔ዶናልድ ትራምፕ ሀሰተኛ እና የተቀነባበረ ፎቶ ትዊተር ገፃቸው ላይ በመልቀቃቸው ተቃውሞ እየቀረበባቸው ይገኛል። አል ባግዳዲን ለመግደል በተካሄደው ዘመቻ ተሳትፎ ለነበረው ውሻ ሜዳሊያ ሲሰጡ የሚሳይ የተቀነባረ ፎቶ ነው በትዊተር ገፃቸው የለቀቁት።

@tsegabwolde @tikvahethiopia