TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
የኢትዮጵያ እና ዚምቧብዌ ፍልሚያ ! ሀገራችን 🇪🇹 ለኳታር ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የምድቧን ሁለተኛ ማጣሪያ ጨዋታ ከዙምባብዌ ጋር በውቢቷ ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከደቂቃዎች በኃላ ታደርጋለች። ሀገራችንን 🇪🇹 ወክለው በቋሚ አሰላልፈ ወደ ሜዳ የሚገቡት የሀገራችን ልጆች የታወቁ ሲሆን እነማን ናቸው የሚለውን በዚህ መመልከት ይቻላል : https://t.iss.one/tikvahethsport/20531…
ፎቶ : በኢትዮጵያ እና ዚምቧብዌ መካከል የሚደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ፍልሚያ የመጀመሪያ አጋማሽ ሊጠናቀቀ ተቃርቧል /እስካሁን 40 ደቂቃ ተጫውተዋል/።

እስካሁን በሁለቱም በኩል ግብ አልተቆጠረም።

ጨዋታዋን በቀጥታ ያስተላልፋል የተባለው የ #FIFA ይፋዊ YouTube ቻናል እክል ገጥሞት እክሉን ለማስተካከል ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ከስፍራው ለማወቅ ተችሏል።

ቲክቫህ ስፖርት : t.iss.one/joinchat/VvwzStMNcNHmhK0x

@tikvahethiopia
#TikvahSport

ቲክቫህ ስፖርት እና ዘራፍ ቶርናመንት ከጋስት ኢንተርቴመንት እንዲሁም ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር #በጋስትሞል ላይ ያዘጋጁት " #FIFA 22 " ውድድር ምዝገባው ተጀምሯል ።

ውድድሩ ለመጫወት ምቹ በሆነው ጋስት ሞል በPS4 የሚካሄድ ይሆናል። የውድድሩ ተሳታፊዎች በተለያዩ ዙሮች በርካታ ሽልማቶችን ይሸለማሉ።

የውድድሩ የፍፃሜ ተጫዋቾቻችን ውድድራቸውን በኩሪፍቱ ሪዞርት ላይ ያካሂዳሉ።

ለመመዝገብ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://zeraftournament.com/ ወይም በቴሌግራም @Zeraf_Tournament ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ቻናል :- https://t.iss.one/ZerafTournament
TIKVAH-ETHIOPIA
#ዓለም_ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ደማቅ አዲስ ታሪክ ፅፋለች ! በአሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጉዊ የሚመራው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በየሱፍ ኤል ነስሪ ብቸኛ ግብ ፖርቹጋልን በመርታት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል። ⚽️ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ታሪክ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል የቻለች ቀዳሚዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች። ⚽️ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ #በተጋጣሚ_ቡድን #ተጫዋች…
#FIFA_World_Cup : አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በፊፋ ዓለም ዋንጫ አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።

ፖርቹጋል ላይ ታሪካዊ ድል አስመዝግባ ፤ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ የቻለችው ሞሮኮ በፈረንሳይ ተሸንፋ ለፍፃሜው ማለፍ ሳትችል ቀርታ ነበር።

ዛሬ ለሶስተኛ ደረጃ ክሮሽያ ጋር በተደረገው ጨዋት 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፋ 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች።

ቲክቫህ ስፖርት : https://t.iss.one/tikvahethsport

@tikvahethsport