TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.9K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update አቶ #ልደቱ_አያሌው ስለቅንጅት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መፍረስ በግልጽ ከፕሮፌሰር #ብርሃኑ_ነጋ ጋር ፊት ለፊት ቀርበው መወያየት እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት እንዳስታወቁት የ1997 ዓ.ም የምርጫ ሂደትና የቅንጅት መፍረስን አስመልክቶ #በግልጽ በሕዝብ ፊት አልያም በተናጠል ሕዝቡ ያውቀው ዘንድ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፊት ለፊት ቀርበው መነጋገር እንደሚፈልጉ አስታውቀዋል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የገዢው ፓርቲ ውስጣዊ ቅራኔ መፈታት አለበት፤ አማራጭ የለውም ቢያንስ እስከመጪው ምርጫ ድረስ።...የሀገሪቱን መሰረታዊ የፖለቲካ ቅራኔ ለማስታረቅ አዲስ ውይይት ውስጥ ድርድር ውስጥ መገባት አለበት።" አቶ #ልደቱ_አያሌው

#TIKVAH_ETHIOPIA

@tsegabwolde @tikvahethiopia